Recent Updates
-
Ethiopia Travel Guide for Curious TravelersFor those seeking something different, here’s my Ethiopia travel guide that will hopefully help you plan your own trip there. To most of the world, Ethiopia is practically synonymous to famine and drought. A series of famine that plagued the country between 1970s and 80s killed over a million people. It was one of the worst disasters in the world and millions of dollars were poured in...0 Comments 0 SharesPlease log in to like, share and comment!
-
ዘውዲቱ ሆስፒታል 5 የኩላሊት እጥበት መስጫ መሳሪያዎችን በወቅቱ አለመግዛቱ ችግር ፈጥሮብናልዘውዲቱ ሆስፒታል 5 የኩላሊት እጥበት መስጫ መሳሪያዎችን በወቅቱ አለመግዛቱ ችግር ፈጥሮብናል-ታካሚዎች ዘውዲቱ ሆስፒታል ከአንድ ዓመት በፊት ለአምስት የኩላሊት እጥበት (ዲያሊስስ) መሳሪያዎች ግዥ የ1 ሚሊየን ብር ድጋፍ ቢያገኝም እስካሁን ግዥ አለመፈፀሙ ታካሚዎች ህክምናውን በቀላሉ እንዳናገኝ አድርጎናል የሚል ቅሬታ አቅርበዋል። ከ300 በላይ ታካሚዎች የኩላሊት እጥበት አገልግሎት ለማግኘት በሆስፒታሉ ወረፋ የሚጠብቁ ሲሆን፥ አሁን ላይ ያሉት አምስት የኩላሊት እጥበት ወይም የዲያሊስስ መስጫ ማሽኖች በቀን በአማካይ ለ25 ታካሚዎች አገልግሎት እየሰጡ ነው። ሆስፒታሉ ተጨማሪ አምስት የኩላሊት እጥበት መሳሪያዎች ለመግዛት...0 Comments 0 Shares
-
አራዳ ይስፋፋአራዳ ይስፋፋ..!!!ሰገጤ ይነፋ..!!! በሚለው የዘውትር መግቢያ መፈክራችን ከዋናው ስቱዲዮ ሁነን የዛሬው የቅዳሜ ጭውቴአችንን በይፋ ጀምረናል :) በመሐል ለይ ድነገት መብራት ቢጠፋ'ኳን ሀሳብ አይግባችሁ...!!!እንደ አሜሪካ ካሉ ያደጉት ሀገሮች ለይ መብራት እየጠለፍን ቢሆንም ጭውቴውን እናደራዋለን....!! ምን አልባት ይሄን ስል አንዱ ሰገጤ ጭንቄውን ይዞ ምናምን ‹‹ኦዮ አሁኒ ኢኒዴት ቢለክ ኖ ከአሜሪካ ዲረስ መርባት የሚጠልፈው›› ሊል ይችላል..!!! ጀለሴ ለአራዳ ልጅ መጥለፍ ልክ እንጀራ እንደ መጠቅለል ያህል ቀላል ነው...!! እኛ ቡሌ እንጠልፋለን...ቺክ...0 Comments 0 Shares
-
አስገራሚ ቃለ ምልልስ -ሙጋቤ”መቼም ሙጋቤ መልካም ሰው ነው” ይላል- መንግስቱ ሃይለማርያም የክፉ ቀን ደራሹን ማመስገን ሲጀምር።በርግጥ የሙጋቤን መልካምነት ሚያውቀው ስግጎ ማረፊያ ያደረገው መንግስቱ ነው።ለብዙዎች ግን ጥቁሩ ሰዉዬ ገራሚ መሪ ነው።የዚህን ገራሚ ሰው አስገራሚ ቃለ ምልልስ ዛሬ እናስታውስ እስኪ….1. የዛሬ ዓመት ኣካባቢ ይመስለኛል ምርጫ ኣሸንፎ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጠ ነው።ኣንድ ደቡብ ኣፍሪካዊ ጋዜጠኛ ጠየቀ።”እርስዎ በዘንድሮው ምርጫ ላይ ለምን የአውሮፓ ህብረትንና አሜሪካን እንዲታዘቡ ኣልጋበዙም??””እነሱ መቼ ጠርተውን ያውቃሉ?” የሙጋቤ መልስ ነበር።2.ይሄው ምርጫ...0 Comments 0 Shares
-
ከነጠላው ስር !!(አሌክስ አብርሃም) የበግ ለምድ የለበሰ ቀበሮ ሁሉ በግ መስሎን ተበላን ጓዶች !!እኛ ኢትዮጲዊያን በተለይ በዚህ ሰአት ‹‹ፈጠራ ማለት›› የሰውን ፈጠራ ነጠላ ማልበስ እየመሰለን መጥቷል !ነጠላና ጥበብ የለበሰው ሁሉ የእኛ ባህል የእኛ ፈጠራ ይመስለናል ! ምን አይነት በሽታ ነው ይሄ ? ምናይነትስ የአእምሮ መደፈን ነው ….ግርምኮ ነው የሚለው ! እንግዲህ ነጠላ እያለበስን ያስገባነውና ነጠላችንን አስጥሎ እርቃን ያስቀረንን ቀበሮ እንቁጠር ካልን ቁጥር ስፍር የለውም … ሶሻሊዝም ነጠላ ለብሶ መጣ … እልል ብለን ተቀበልነው እርስ በእርስ...0 Comments 0 Shares
-
አንጀሊና ጆሊ እና ሌሎችም(አሌክስ አብርሃም) ከሰሞኑ አንዲት አሜሪካ የምትኖር ጠንቋይ የሴቶችን ከንፈር በማየት ብቻ ስለባለከንፈሮቹ ህይዎት ዘክዝኬ እናገራለሁ ማለቷን ተከትሎ አዳሜ እና አዳሚት ከንፈሩን አሞጥሙጦ እየጎረፈ መሆኑን ሰማን ! እና እንደተባለው ከሆነ ሴትዮዋ ካየቻቸው ከሁለት መቶ በላይ ከንፈሮች ስለባለከንፈሮቹ ተናግራ የተሳሳተችው አንዷን ብቻ ነው አሉ! የትምህርት ደረጃቸውን …ስማቸውን … ኧረ ብዙ ነገር ብቻ ብዙ ነገር መጠንቆል እንደቻለች ነው የተመሰከረላት!! ጌታ ይገስጻት አሜን ! ብለን አሁን ስለዴሞክራሲ እናወራልን:) ወገኖቸ ከንፈር ስል ግን ምን ትዝ አለኝ ? ከሰሞኑ ፌስ ቡክ ላይ ዞር ዞር ስል...0 Comments 0 Shares
-
አይኔን በሌላ ሰው አይን ሳየው!(አሌክስ አብርሃም) ፍቅረኛየ በየቀኑ እንዲህ ትለኛለች“ አብርሽ ‹የ› ” በቃ ‹ የ› ከጨመረች ጥያቄዋ ምን እንደሆነ አውቀዋለሁ …ቢሆንም እንደአዲስ ነገር ለመስማት “ወይየ” እላለሁ“በናትህ ልጅ እንውለድ ” የሄው አላልኳችሁም ..አቤት ልጅ ስትወድ !“የኔ ማር ልጅ ምን ይሰራልሻል ?”“ልጅ እኮ በቃ…ምን ልበልህ …በቃ …..” ቃል ያጥራታል ትንፋሽ ሁሉ ያጥራታል የራሷን ጡቶች ጥብቅ አድርጋ አቅፋ አይኖቿን አንዴ ወደላይ አንዴ...0 Comments 0 Shares
-
‹‹ እፎፎፎፎይ አሉ እቴጌ ጣይቱ››አሌክስ አብርሃም‹‹ እፎፎፎፎይ አሉ እቴጌ ጣይቱ››(ከድድ አድማስ ኋላ) እዚህ አራዳ ህንፃ የሚባለው አንደኛ ፎቅ የሚገኝ ካፌ በረንዳ ላይ ተቀምጨ ቁልቁል እመለከታለሁ …. እየተመለከትኩ ከዚህ በፊት ስለፈረሰው ትዳሬ አስባለሁ ….እንኳን የከበረውን ትዳር ለመተንተን ራሳቸውን ችለው መቆም የማይችሉ መደዴዎችን የትዳር ትንታኔ ስሰማ መኖሬ ነው ስለትዳር የተጣመመ እይታ እንዲኖረኝ ያደረገው እያልኩ እቆላጫለሁ ! ትዳር በማንም አፉን በየመንደሩ መክፈት በለመደ ቡሃቃ አፍ ሲተነተን ያቅለሸልሸኛል ! ትዳር መንፈስ ነው ለዛም ነው የስጋ እንቶፈንቶን መቁጠር ሲጀምር...0 Comments 0 Shares
-
ሰርጋቸው ደማቅ ስለነበር ለምን ይፋታሉ?(አሌክስ አብርሃም) እንዴት ናችሁ ጓዶች ….ከሰሞኑ የፍች ወሬ በርከት ብሎ ሰነበተ ፌስቡክ ላይ? … ይች ፌስቡክ መቸም ፍች ስትወድ በስመአብ !! እውነቴንኮ ነው ….እንትናና እንትና ተጋቡ የሚል ፖስት ያውም ሙሽራው ሱፍ ለብሶ ወገቡን ይዞ አንዴ እንደበረኛ ተወርውሮ ተኝቶ …አንዴ ፈረስ ላይ ነብስና ስጋው እየተሟገተ ፊቱ ‹‹አቫተር ›› መስሎ …. የተነሳውን ፎቶ ሁሉ ለጥፎ ሶስት ላይክና አራት ኮሜንት ብቻ ታያላችሁ ….‹‹ ተፋቱ ›› ሲባል ስምንት መቶ ላይክ አራት ሽ...0 Comments 0 Shares
-
አንዳንድ ነገሮች ስለ ግማደ መስቀሉ(ዳንኤል ክብረት) ስለ ግማደ መስቀሉ አመጣጥ ግሼን በሚገኘው በመጽሐፈ ጤፉት የተጻፈውን ባለፉት ዘመናት ስናነበውና ስንሰማው ኖረናል፡፡ እስኪ ዛሬ ደግሞ ሌሎች ምንጮች ስለ ግማደ መስቀሉ አመጣጥ የሚነግሩንን ተጨማሪ ነገር እንፈትሽ፡፡ በ1394 ዓ.ም በሰኔ ወር ላይ የተለያዩ አስደናቂ ስጦታዎችን የያዙ የኢትዮጵያው ንጉሥ የዐፄ ዳዊት 2ኛ(1374-1406) የልዑካን ቡድን ቬነስ ደረሱ፡፡ ታላቁ የቬነስ ሪፐብሊክ ምክር ቤት መዛግብት በነሐሴ 15 ቀን በ1394 ዓም ከቄሱ ዮሐንስ (ፕሪስተር ጆን)[1]የተላኩ መልዕክተኞች እጅግ አስደሳች የሆኑ ስጦታዎችን ይዘው መምጣታቸውን መዝግቦታል፡፡ ከእነዚህ ስጦታዎችም መካከል አራት...0 Comments 0 Shares
-
ሀገራዊ ዕብደት(ዳንኤል ክብረት) ሁሉ በሽተኛ ሁሉ ራሴን ባይ በቤታችን ደኅና መጥፋቱ ነወይ የሚል የበገና ዘለሰኛ አለ፡፡ አሁን ያለችውን ሀገራችንን ቀድሞ ያየ ደራሲ መሆን አለበት የገጠመው፡፡ በሀገሪቱ ውስጥ ጤነኛ አካል የጠፋ ይመስላል፡፡ የገዛ ወገኑን አባርሮ የሚፎክር ወገን፣ ሕዝብ እንዳይሰደድ የሚያደርግ አሠራርና አስተዳደር መዘርጋት ሲገባው ሲያባብስ ኖሮ ሕዝብ ሲሰደድ መጠለያ ድረስ ሄዶ የሚጎበኝ ባለ ሥልጣን፣ የሀገሩን ሀብትና ንብረት አቃጥሎ በኩራት የሚደነፋ ጎረምሳ፤ ሕዝብን እያዋረደና እየተሳደበ መግለጫ የሚሰጥ የክልል ሹም፤ ነገሩ ሁሉ እንዳይሆን እንዳይሆን ሲበላሽ እያየ መንገዱን ለመመርመር የማይፈልግ መንግሥት፤ ሀገር...0 Comments 0 Shares
-
መርከቧ በባሕሩ ላይ፣ ወይስ ባሕሩ በመርከቧ ላይ?(ዳንኤል ክብረት) ታዋቂው ሩሲያዊ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ባለሞያ ዶክተር ሰርጌይ ላቭሮቭ ‹Reformation in the Orthodox Perspective> በተሰኘውና እኤአ በ1998 ባወጣው መጽሐፉ ላይ በሕንድ፣ በጆርጅያና በዩክሬይን የተደረገውን የተሐድሶ እንቅስቃሴ ባጠናበት መጽሐፉ ላይ ‹በቤተ ክርስቲያን ጉዞ ውስጥ ዋናው ጥያቄ - መርከቧ በባሕሩ ላይ ትሂድ ወይስ ባሕሩ በመርከቧ ውስጥ ይሂድ የሚለው ነው› ይላል፡፡ ለዚህ ሐሳብ መነሻ ያደረገው በሦስቱ ሲኖፕቲክ ወንጌሎች ላይ በማቴ.8፥23፤ሉቃ. 8፥22 እና በማር. 4፥35 የተጻፈውን ታሪክ ነው፡፡ ...0 Comments 0 Shares
More Stories