አራዳ ይስፋፋ
አራዳ ይስፋፋ..!!!ሰገጤ ይነፋ..!!! በሚለው የዘውትር መግቢያ መፈክራችን ከዋናው ስቱዲዮ ሁነን የዛሬው የቅዳሜ ጭውቴአችንን በይፋ ጀምረናል :) በመሐል ለይ ድነገት መብራት ቢጠፋ'ኳን ሀሳብ አይግባችሁ...!!!እንደ አሜሪካ ካሉ ያደጉት ሀገሮች ለይ መብራት እየጠለፍን ቢሆንም ጭውቴውን እናደራዋለን....!! ምን አልባት ይሄን ስል አንዱ ሰገጤ ጭንቄውን ይዞ ምናምን ‹‹ኦዮ አሁኒ ኢኒዴት ቢለክ ኖ ከአሜሪካ ዲረስ መርባት የሚጠልፈው›› ሊል ይችላል..!!! ጀለሴ ለአራዳ ልጅ መጥለፍ ልክ እንጀራ እንደ መጠቅለል ያህል ቀላል ነው...!! እኛ ቡሌ እንጠልፋለን...ቺክ...