በቅርብ የተከናወኑ
  • 0 Comments 0 Shares
  • Risky Business
    Risky Business
    Like
    1
    0 Comments 1 Shares
  • Boss hired a sexy secretary; 10 days later he committed suicide by jumping from his 27th floor office…….
    *Police:* Who was there at that time in the room?
    *Secretary:* I was there.
    *Police:* What happened? Why did he commit suicide?
    *Secretary:* He was a good man. One day he bought me a *fur coat* for $20,000 then he bought me a diamond *necklace* for $150,000 then he bought me a *diamond ring* for $50,000.
    Today he asked me to spend the night with him.
    I told him I charge $100 a night....and he just went to the window and jumped!
    *Moral:* _Investments are subject to market risk, check the market rate before investing..._
    Boss hired a sexy secretary; 10 days later he committed suicide by jumping from his 27th floor office……. *Police:* Who was there at that time in the room? *Secretary:* I was there. *Police:* What happened? Why did he commit suicide? *Secretary:* He was a good man. One day he bought me a *fur coat* for $20,000 then he bought me a diamond *necklace* for $150,000 then he bought me a *diamond ring* for $50,000. Today he asked me to spend the night with him. I told him I charge $100 a night....and he just went to the window and jumped! *Moral:* _Investments are subject to market risk, check the market rate before investing..._
    0 Comments 0 Shares
  • I hate guys who inbox girls, asking for their numbers. Ladies, if you agree with me, inbox me with your numbers so we can discuss this matter in more detail!
    I hate guys who inbox girls, asking for their numbers. Ladies, if you agree with me, inbox me with your numbers so we can discuss this matter in more detail!
    0 Comments 0 Shares
  • married Man died
    before SEX.
    His Wife cut his Penis,
    filled it with cement &
    fixed it in d wall.
    Every night she used to
    go to d wall & get
    satisfied herself. One
    day her neighbour saw
    this..!
    He made a hole in the
    wall removed the husband's penis & put his own penis in place of that.. & waited his turn for
    sex.
    The lady came with a
    knife...cut his penis &
    said..."Darlingtoday we
    are shifting to our new
    house..!"
    Moral-- don't put your **** everywhere
    married Man died before SEX. His Wife cut his Penis, filled it with cement & fixed it in d wall. Every night she used to go to d wall & get satisfied herself. One day her neighbour saw this..! He made a hole in the wall removed the husband's penis & put his own penis in place of that.. & waited his turn for sex. The lady came with a knife...cut his penis & said..."Darlingtoday we are shifting to our new house..!" Moral-- don't put your dick everywhere
    0 Comments 0 Shares
  • ዝማዴ . . . የኔ የምትላቸው ሰዎች ሁሌም አብረውህ አይደሉም ። አንዴ ቀን ከጣለህ እንደወደቀ ዛፍ ፈላጭህ ብዙ ነው ፤ ማያ'ን ይሆኑብሃል ። Choose ur friends wisely ! አልያ ትነጫለህ
    ዝማዴ . . . የኔ የምትላቸው ሰዎች ሁሌም አብረውህ አይደሉም ። አንዴ ቀን ከጣለህ እንደወደቀ ዛፍ ፈላጭህ ብዙ ነው ፤ ማያ'ን ይሆኑብሃል ። Choose ur friends wisely ! አልያ ትነጫለህ
    0 Comments 0 Shares
  • ዝማዴ . . . የኔ የምትላቸው ሰዎች ሁሌም አብረውህ አይደሉም ። አንዴ ቀን ከጣለህ እንደወደቀ ዛፍ ፈላጭህ ብዙ ነው ፤ ማያ'ን ይሆኑብሃል ። Choose ur friends wisely ! አልያ ትነጫለህ
    ዝማዴ . . . የኔ የምትላቸው ሰዎች ሁሌም አብረውህ አይደሉም ። አንዴ ቀን ከጣለህ እንደወደቀ ዛፍ ፈላጭህ ብዙ ነው ፤ ማያ'ን ይሆኑብሃል ። Choose ur friends wisely ! አልያ ትነጫለህ
    0 Comments 0 Shares
  • A 3 years old boy sits near a pregnant woman.
    Boy: Why do you look so fat?
    Pregnant woman: I have a baby inside me
    Boy: Is it a good baby?
    Pregnant woman: Yes, it is a very good baby.
    Boy: Then why did you eat it?!
    A 3 years old boy sits near a pregnant woman. Boy: Why do you look so fat? Pregnant woman: I have a baby inside me Boy: Is it a good baby? Pregnant woman: Yes, it is a very good baby. Boy: Then why did you eat it?!
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያ
    ኢትዮጵያ
    0 Comments 0 Shares
  • እሷ ፦ ማር .. ስራህ ምንድነው


    እሱ ፦ P.H.D
    .

    እሷ ፦ ዶክትሬት
    .

    እሱ ፦ pizza Hot delivery
    እሷ ፦ ማር .. ስራህ ምንድነው ፡ ፡ እሱ ፦ P.H.D . ፡ እሷ ፦ ዶክትሬት . ፡ እሱ ፦ pizza Hot delivery
    0 Comments 0 Shares
  • እናንት ያገሬ ልጆች ~ ሰው ነኝ! ... ሰው ነን!
    (አሁንም ዳግም እጮሃለሁ)
    # በሙሃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት
    አንድ ወዳጄ በየገጸ ድሩና በየውይይት መድረኩ
    የሚሰማውን ‹መጀመሪያ ኦሮሞ ነኝ፣ መጀመሪያ ትግሬ ነኝ፣
    መጀመሪያ አማራ ነኝ› የሚል ክርክር አየና ‹አንተ መጀመሪያ
    ምድንነህ?›› ሲል ጠየቀኝ፡፡
    እኔ መጀመሪያ ሰው ነኝ፡፡ የተፈጠርኩትም ሰው ሆኜ ነው፡፡
    አምላክም የፈጠረው ሰውን ነው፡፡ ቡድን፣ ብሔር፣
    ብሔረሰብ፣ ጎሳ፣ ነገድ የሚባሉ ነገሮችን ፈጠረ የሚል
    መጽሐፍም ትምህርትም አላገኘሁም፡፡ ክብርም፣
    ሥልጣንም፣ ጥበብም፣ ፈጣሪውን መምሰልም የተሰጠው
    ለሰው ነው፡፡
    መላእክት ሲፈጠሩ በማኅበር ነው የተፈጠሩት፡፡ አንድ ላይ
    ነው የተገኙት፡፡ ሰው ግን ሲፈጠር በየተራ ነው፡፡ መጀመሪያ
    አዳም፣ ከዚያ ሔዋን፣ ከዚያ ቃየል፣ ከዚያ አቤል እያለ ተራ
    በተራ፡፡ ቡድኖቹን ሰው በኋላ ራሱ ፈጠራቸው እንጂ
    አብረውት አልተፈጠሩም፡፡
    መጀመሪያ ሰውነቴ ነበረ፡፡ በኋ ቡድኔ መጣ፡፡ በኋላ የመጣው
    ቡድኔ በፊት የነበረውን ሰውነቴን ከዚህ አትለፍ ከዚህ
    አትውጣ፣ ከዚህ አትዝለል ከዚህ አትሻገር አለው፡፡ ቡድኔ
    በእኔ መጠራት ሲገባው እኔ በቡድኔ ተጠራሁ፡፡ ለእርሱ
    ህልውና ሲል እኔን ሰዋኝ፡፡ እርሱ ሳይመጣ በፊት ግን እኔ
    ሰውዬው ነበርኩ፡፡
    መጀመሪያ ሰው ስለነበርኩ መጀመሪያ ሰው ነው መከበር
    ያለበት፣ መጀመሪያ ሰውነቴ ነው መብት የሚያስፈልገው፣
    ሰውነቴን አሥረህ፣ ገርፈህ፣ ገድለህ፣ ነጥቀህ፣ ቀምተህ
    ቡድኔን ከየት ታገኘዋለህ? እኔን ትተህ እንዴት እኔ
    ለፈጠርኩት ቅድሚያ ትሰጣለህ? እኔን ንቀህ እንዴት እኔነት
    ተሰባስቦ ላቋቋመው ቡድን ክብር ትሰጣለህ? ይኼማ
    ሐሰት ነው፡፡
    ሴሎቹን ገድለህ ሰውየውን ማኖር ትችላለህ? ገጾቹን
    ገንጥለህስ መጽሐፉን ታኖራለህን? ከብቶቹን አርደህ ስለ
    መንጋው መጨነቅስ ምን ማለት ነው?
    ሀገር ይቀየራል፣ ቋንቋ ይቀየራል፣ ባሕል ይለወጣል፣
    እምነት ይለወጣል፣ ጎሳ ይለወጣል፤ ሰውነት ግን እኔ ነኝ፡፡
    እነዚህን ሁሉ መቀየር የቻልኩት ሰው ስለሆንኩ ነው፡፡ ሰው
    ሆኜ ስለተፈጠርኩ ከሰዎች ጋር እኖራለሁ፡፡ ለብቻዬ
    የማልችላቸውን ነገሮች በጋራ ለመከወን፡፡ ያን ጊዜ የጋራ
    መግባቢያ ያስፈልገኛል፡፡
    ቋንቋ፣ ባሕል፣ ልማድ፣ ወግ፣ ሥርዓት ይመጣሉ፡፡ እነዚህ
    ሁሉ ሰዎችን በጋራ ለማኖር፣ ሲኖሩም ተግባብተውና የጋራ
    የሆነ እሴት ኖሯቸው እንዲኖሩ ለማድረግ በእኔ በሰውየው
    የተፈጠሩ ናቸው፡፡ ሊተውኝ አይችሉም፤ ልተዋቸው ግን
    እችላለሁ፡፡ ያለ እነርሱ መኖር እችላለሁ፤ ያለ እኔ መኖር
    ግን አይችሉም፡፡ እኔ ነኛ ዋናው፡፡
    ስለዚህ ነው መጀመሪያ ሰው ነኝ ያልኩት፡፡ ሰው ስለሆንኩ
    የሰው ሁሉ ነገር ይመለከተኛል፡፡ የሰውም ሁሉ ነገር
    ያሳስበኛል፡፡ ያ ሰው ማንም ይሁን፣ ምንም ዓይነት ቋንቋ
    ይኑረው፤ የትኛውንም ዓይነት ባሕል ይከተል፡፡
    እርሱ እኔና እርሱን አያገናኘንም፡፡ መገናኛችን ሰውነት ነው፡፡
    የእሥረኛው ነገር ይመለከተኛል፤ ምክንያቱም ሰው
    ስለታሠረ፤ የሟቹ ነገር ይቆረቁረኛል፤ ምንያቱም ሰው
    ስለሞተ፤ የተገፋው ልቅሶ ይሰማኛል፤ ምክንያቱም ሰው
    ስለተገፋ፤ የተቀማው ዕንባ ያርሰኛል፤ ምክንያቱም ሰው
    ስለተቀማ፡፡
    እንደሰው በፈጠረው ነገር መልሶ የሚጠፋ፣ በሠራው ነገር
    መከራ የሚያይ፣ ባመጣው ነገር የሚሄድ፣ ባስገኘው ነገር
    የሚታሠር ፍጡር የለም፡፡ ራሱ ያመጣቸው ጎሳዎች፣
    ነገዶች፣ ቡድኖች ራሱን እንዳያይና የተፈጠረበትን እንዲረሳ
    አድርገውታል፡፡
    ሰው ሆኖ ተፈጥሮ ሰውነትን እንዲረሳ፡፡ ‹እገሌ እንዲህ
    ሆነ› ሲሉት ‹ሀገሩ የት ነው፣ የማን ወገን ነው፣ የኛ ሰው
    ነው፣› ጎሳ ነገዱ፣ ወንዙ ጎጡ እያለ እያጠበበ ይጠይቃል፡፡
    የሰውየው ማንነት ከእርሱ ቡድን እየራቀ በሄደ ቁጥር
    ጭንቀቱ ይቀንሳል፡፡ አንዳንዴም እንደ ድል ይቆጥረዋል፡፡
    ‹የራሱ ወገን› የተጠቃ ሲመስለው ግን አራስ ነበር ሆኖ
    ይነሣል፡፡ ራሱ በፈጠረው አጥር ራሱን አጥሮ፤ መገናኛውን
    ሰውነትን ሰብሮታል፡፡
    ያም ሰውኮ ሰው ነው፡፤ መጀመሪያ ሰው ነው፡፡ ሰው ስለሆነ
    ነው እንደዚያም የሆነው፡፡ ሃይማኖት የኖረው ሰው ስለሆነ
    ነው፣ ባሕልም የኖረው ሰው ስለሆነ ነው፣ በቋንቋም
    ያወራው ሰው ስለሆነ ነው፡፡ የተለየ አመለካከትም የያዘው
    ሰው ስለሆነ ነው፡፡ የሚቃወምህም ሰው ስለሆነ ነው፡፡
    መጀመሪያ ሰው ነው፡፡
    ያኛው ባሕል፣ ያኛው እምነት፣ ያኛው ቋንቋ፣ ያኛው
    አስተሳሰብ፣ ያኛው ልማድ፣ እንዲከበር፣ መብቱም
    እንይደፈር፣ ዋጋም እንዳያጣ የምፈልገው - የሰው ስለሆነ
    ነው፡፡ እዚያ ውስጥ ሰው ስላለበት ነው፡፡
    የዚያኛው ፓርቲ፣ የዚያኛው ማኅበር፣ የዚያኛው ቡድን
    መብትና ክብር እንዲጠበቅ የምሟገተው ስለማምንበት፣
    ስለምቀበለውና ስለሚስማማኝ አይደለም - ሰው ስላለበት
    ነው፡፡ የሰው ስለሆነ ነው፡፡ በተለየ መንገድ የተደራጀው፣
    በተለየ መንገድ ያሰበው፣ በተለየ መንገድ የሄደው፣ በተለየ
    መንገድ ያመነው፣ በተለየ መንገድ የተፈላሰፈው ሰው
    ስለሆነ ነው፡፡
    ልዩነቱን እንኳን መፍጠር የቻለ - ሰውኮ ነው፡፡ ሌሎቹ
    ፍጡራን ልዩነታቸው ተፈጠረላቸው እንጂ ልዩነትን
    አልፈጠሩትም፡፡
    ሰው ግን ባሕል፣ ቋንቋ፣ ልማድ፣ ሥርዓት፣ ሀገር፣
    አመለካከት፣ አስተሳሰብ የሚባሉ ነገሮችን አምጥቶ የገዛ
    ልዩነቱን ራሱ የፈጠረ ነው፡፡ ለምን? ቢሉ ሰው ስለሆነ፡፡
    እነዚህ ሁሉ የሚከብሩት ሰው ሲከብር ነው፡፡ እነዚህ ሁሉ
    ህልው የሚሆኑት ሰው ህልው ሲሆን ነው፡፡
    አማራ ሆኖ፣ ኦሮሞ ሆኖ፣ ሶማሌ ሆኖ፣ ሕንድና ቻይና ሆኖ፣
    እንግሊዝና ጣልያን ሆኖ የተወለደ የለም፡፡ ሁሉም ሰው ሆኖ
    ነው የተወለደው፡፡
    ባሕሉን ለመደው፣ ቋንቋውን ለመደው፣ አለባበሱን
    ለመደው፣ ሀገሩን ለመደው እንጂ ራቁቱን፣ ቋንቋ ሳያውቅ፣
    ወገን ሳይኖረው ነው የተወለደው፡፡
    አሁን አሉኝ የምላቸው ልዩነቶች በሙሉ ቢነሡ፣ ከልዩነቶቹ
    ሥር እኔ ሰውዬው ብቻዬን ቆሜ እገኛለሁ፡፡ ሰው ነኛ፡፡
    መጀመሪያም ሰው ነኝ፤ መጨረሻ ሰው ነኝ፡፡
    ***
    እናንት ያገሬ ልጆች ~ ሰው ነኝ! ... ሰው ነን! (አሁንም ዳግም እጮሃለሁ) # በሙሃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት አንድ ወዳጄ በየገጸ ድሩና በየውይይት መድረኩ የሚሰማውን ‹መጀመሪያ ኦሮሞ ነኝ፣ መጀመሪያ ትግሬ ነኝ፣ መጀመሪያ አማራ ነኝ› የሚል ክርክር አየና ‹አንተ መጀመሪያ ምድንነህ?›› ሲል ጠየቀኝ፡፡ እኔ መጀመሪያ ሰው ነኝ፡፡ የተፈጠርኩትም ሰው ሆኜ ነው፡፡ አምላክም የፈጠረው ሰውን ነው፡፡ ቡድን፣ ብሔር፣ ብሔረሰብ፣ ጎሳ፣ ነገድ የሚባሉ ነገሮችን ፈጠረ የሚል መጽሐፍም ትምህርትም አላገኘሁም፡፡ ክብርም፣ ሥልጣንም፣ ጥበብም፣ ፈጣሪውን መምሰልም የተሰጠው ለሰው ነው፡፡ መላእክት ሲፈጠሩ በማኅበር ነው የተፈጠሩት፡፡ አንድ ላይ ነው የተገኙት፡፡ ሰው ግን ሲፈጠር በየተራ ነው፡፡ መጀመሪያ አዳም፣ ከዚያ ሔዋን፣ ከዚያ ቃየል፣ ከዚያ አቤል እያለ ተራ በተራ፡፡ ቡድኖቹን ሰው በኋላ ራሱ ፈጠራቸው እንጂ አብረውት አልተፈጠሩም፡፡ መጀመሪያ ሰውነቴ ነበረ፡፡ በኋ ቡድኔ መጣ፡፡ በኋላ የመጣው ቡድኔ በፊት የነበረውን ሰውነቴን ከዚህ አትለፍ ከዚህ አትውጣ፣ ከዚህ አትዝለል ከዚህ አትሻገር አለው፡፡ ቡድኔ በእኔ መጠራት ሲገባው እኔ በቡድኔ ተጠራሁ፡፡ ለእርሱ ህልውና ሲል እኔን ሰዋኝ፡፡ እርሱ ሳይመጣ በፊት ግን እኔ ሰውዬው ነበርኩ፡፡ መጀመሪያ ሰው ስለነበርኩ መጀመሪያ ሰው ነው መከበር ያለበት፣ መጀመሪያ ሰውነቴ ነው መብት የሚያስፈልገው፣ ሰውነቴን አሥረህ፣ ገርፈህ፣ ገድለህ፣ ነጥቀህ፣ ቀምተህ ቡድኔን ከየት ታገኘዋለህ? እኔን ትተህ እንዴት እኔ ለፈጠርኩት ቅድሚያ ትሰጣለህ? እኔን ንቀህ እንዴት እኔነት ተሰባስቦ ላቋቋመው ቡድን ክብር ትሰጣለህ? ይኼማ ሐሰት ነው፡፡ ሴሎቹን ገድለህ ሰውየውን ማኖር ትችላለህ? ገጾቹን ገንጥለህስ መጽሐፉን ታኖራለህን? ከብቶቹን አርደህ ስለ መንጋው መጨነቅስ ምን ማለት ነው? ሀገር ይቀየራል፣ ቋንቋ ይቀየራል፣ ባሕል ይለወጣል፣ እምነት ይለወጣል፣ ጎሳ ይለወጣል፤ ሰውነት ግን እኔ ነኝ፡፡ እነዚህን ሁሉ መቀየር የቻልኩት ሰው ስለሆንኩ ነው፡፡ ሰው ሆኜ ስለተፈጠርኩ ከሰዎች ጋር እኖራለሁ፡፡ ለብቻዬ የማልችላቸውን ነገሮች በጋራ ለመከወን፡፡ ያን ጊዜ የጋራ መግባቢያ ያስፈልገኛል፡፡ ቋንቋ፣ ባሕል፣ ልማድ፣ ወግ፣ ሥርዓት ይመጣሉ፡፡ እነዚህ ሁሉ ሰዎችን በጋራ ለማኖር፣ ሲኖሩም ተግባብተውና የጋራ የሆነ እሴት ኖሯቸው እንዲኖሩ ለማድረግ በእኔ በሰውየው የተፈጠሩ ናቸው፡፡ ሊተውኝ አይችሉም፤ ልተዋቸው ግን እችላለሁ፡፡ ያለ እነርሱ መኖር እችላለሁ፤ ያለ እኔ መኖር ግን አይችሉም፡፡ እኔ ነኛ ዋናው፡፡ ስለዚህ ነው መጀመሪያ ሰው ነኝ ያልኩት፡፡ ሰው ስለሆንኩ የሰው ሁሉ ነገር ይመለከተኛል፡፡ የሰውም ሁሉ ነገር ያሳስበኛል፡፡ ያ ሰው ማንም ይሁን፣ ምንም ዓይነት ቋንቋ ይኑረው፤ የትኛውንም ዓይነት ባሕል ይከተል፡፡ እርሱ እኔና እርሱን አያገናኘንም፡፡ መገናኛችን ሰውነት ነው፡፡ የእሥረኛው ነገር ይመለከተኛል፤ ምክንያቱም ሰው ስለታሠረ፤ የሟቹ ነገር ይቆረቁረኛል፤ ምንያቱም ሰው ስለሞተ፤ የተገፋው ልቅሶ ይሰማኛል፤ ምክንያቱም ሰው ስለተገፋ፤ የተቀማው ዕንባ ያርሰኛል፤ ምክንያቱም ሰው ስለተቀማ፡፡ እንደሰው በፈጠረው ነገር መልሶ የሚጠፋ፣ በሠራው ነገር መከራ የሚያይ፣ ባመጣው ነገር የሚሄድ፣ ባስገኘው ነገር የሚታሠር ፍጡር የለም፡፡ ራሱ ያመጣቸው ጎሳዎች፣ ነገዶች፣ ቡድኖች ራሱን እንዳያይና የተፈጠረበትን እንዲረሳ አድርገውታል፡፡ ሰው ሆኖ ተፈጥሮ ሰውነትን እንዲረሳ፡፡ ‹እገሌ እንዲህ ሆነ› ሲሉት ‹ሀገሩ የት ነው፣ የማን ወገን ነው፣ የኛ ሰው ነው፣› ጎሳ ነገዱ፣ ወንዙ ጎጡ እያለ እያጠበበ ይጠይቃል፡፡ የሰውየው ማንነት ከእርሱ ቡድን እየራቀ በሄደ ቁጥር ጭንቀቱ ይቀንሳል፡፡ አንዳንዴም እንደ ድል ይቆጥረዋል፡፡ ‹የራሱ ወገን› የተጠቃ ሲመስለው ግን አራስ ነበር ሆኖ ይነሣል፡፡ ራሱ በፈጠረው አጥር ራሱን አጥሮ፤ መገናኛውን ሰውነትን ሰብሮታል፡፡ ያም ሰውኮ ሰው ነው፡፤ መጀመሪያ ሰው ነው፡፡ ሰው ስለሆነ ነው እንደዚያም የሆነው፡፡ ሃይማኖት የኖረው ሰው ስለሆነ ነው፣ ባሕልም የኖረው ሰው ስለሆነ ነው፣ በቋንቋም ያወራው ሰው ስለሆነ ነው፡፡ የተለየ አመለካከትም የያዘው ሰው ስለሆነ ነው፡፡ የሚቃወምህም ሰው ስለሆነ ነው፡፡ መጀመሪያ ሰው ነው፡፡ ያኛው ባሕል፣ ያኛው እምነት፣ ያኛው ቋንቋ፣ ያኛው አስተሳሰብ፣ ያኛው ልማድ፣ እንዲከበር፣ መብቱም እንይደፈር፣ ዋጋም እንዳያጣ የምፈልገው - የሰው ስለሆነ ነው፡፡ እዚያ ውስጥ ሰው ስላለበት ነው፡፡ የዚያኛው ፓርቲ፣ የዚያኛው ማኅበር፣ የዚያኛው ቡድን መብትና ክብር እንዲጠበቅ የምሟገተው ስለማምንበት፣ ስለምቀበለውና ስለሚስማማኝ አይደለም - ሰው ስላለበት ነው፡፡ የሰው ስለሆነ ነው፡፡ በተለየ መንገድ የተደራጀው፣ በተለየ መንገድ ያሰበው፣ በተለየ መንገድ የሄደው፣ በተለየ መንገድ ያመነው፣ በተለየ መንገድ የተፈላሰፈው ሰው ስለሆነ ነው፡፡ ልዩነቱን እንኳን መፍጠር የቻለ - ሰውኮ ነው፡፡ ሌሎቹ ፍጡራን ልዩነታቸው ተፈጠረላቸው እንጂ ልዩነትን አልፈጠሩትም፡፡ ሰው ግን ባሕል፣ ቋንቋ፣ ልማድ፣ ሥርዓት፣ ሀገር፣ አመለካከት፣ አስተሳሰብ የሚባሉ ነገሮችን አምጥቶ የገዛ ልዩነቱን ራሱ የፈጠረ ነው፡፡ ለምን? ቢሉ ሰው ስለሆነ፡፡ እነዚህ ሁሉ የሚከብሩት ሰው ሲከብር ነው፡፡ እነዚህ ሁሉ ህልው የሚሆኑት ሰው ህልው ሲሆን ነው፡፡ አማራ ሆኖ፣ ኦሮሞ ሆኖ፣ ሶማሌ ሆኖ፣ ሕንድና ቻይና ሆኖ፣ እንግሊዝና ጣልያን ሆኖ የተወለደ የለም፡፡ ሁሉም ሰው ሆኖ ነው የተወለደው፡፡ ባሕሉን ለመደው፣ ቋንቋውን ለመደው፣ አለባበሱን ለመደው፣ ሀገሩን ለመደው እንጂ ራቁቱን፣ ቋንቋ ሳያውቅ፣ ወገን ሳይኖረው ነው የተወለደው፡፡ አሁን አሉኝ የምላቸው ልዩነቶች በሙሉ ቢነሡ፣ ከልዩነቶቹ ሥር እኔ ሰውዬው ብቻዬን ቆሜ እገኛለሁ፡፡ ሰው ነኛ፡፡ መጀመሪያም ሰው ነኝ፤ መጨረሻ ሰው ነኝ፡፡ ***
    0 Comments 0 Shares
  • A husband and wife visited a farm. They saw a bull
    having sex with a cow. The wife asked the farm
    manager.
    Wife: "How many times does a bull have sex per
    day?"
    Manager: "6 times a day."
    The wife looked at her husband and said ".... u
    see!"
    Then the husband asked the manager
    Husband: "U mean 6 times a day with the same
    cow?"
    Manager: "No, no, with different cows everyday."
    Husband looked to his wife and said: " ....u see!".
    A husband and wife visited a farm. They saw a bull having sex with a cow. The wife asked the farm manager. Wife: "How many times does a bull have sex per day?" Manager: "6 times a day." The wife looked at her husband and said ".... u see!" Then the husband asked the manager Husband: "U mean 6 times a day with the same cow?" Manager: "No, no, with different cows everyday." Husband looked to his wife and said: " ....u see!".
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
More Stories