ቀልድ ውድድር / Jokes Competition
በውድድሩ ለመሳተፍ
1 - ቀልድ ፖስት ያድርጉ/ይለጥፉ
2 - የለጠፉትን ቀልድ ለጓደኞችዎ ሼር ያድርጉ (SHARE የሚለውን በመጫን ወደ ፌስቡክ እና ትዊተር ያጋሩ)
3 - ብዙ ላይክ እና ኮሜንት ያገኘ የቀኑ አሸናፊ በመሆን ይመረጣል
በውድድሩ ለመሳተፍ
1 - ቀልድ ፖስት ያድርጉ/ይለጥፉ
2 - የለጠፉትን ቀልድ ለጓደኞችዎ ሼር ያድርጉ (SHARE የሚለውን በመጫን ወደ ፌስቡክ እና ትዊተር ያጋሩ)
3 - ብዙ ላይክ እና ኮሜንት ያገኘ የቀኑ አሸናፊ በመሆን ይመረጣል
Recent Updates
-
BUY 2 GET 1 FREE.. CONTACT BELOW.
Whats-App +17622334358
Brand New SONY PLAYSTATION 5
Brand New Amazon 4K FireStick
Brand New Apple iPhone 12 Pro Max
Brand New Apple iPhone 12
Brand New Apple iPhone 12 Mini
Brand New Apple iPhone 11 Pro Max
Brand New Apple iPhone 11 Pro
Brand New Apple iPhone 11
Brand New Samsung Galaxy S9 and S10 Plus
Brand New Samsung Galaxy S20 & S20 Ultra
Brand New Samsung Galaxy Note 8 and Note 10
Brand New Samsung Galaxy Note 20 and 20 Plus
Sales Director : Azzam Mufflih
Whats-App : +17622334358
EMail : [email protected]BUY 2 GET 1 FREE.. CONTACT BELOW. Whats-App +17622334358 Brand New SONY PLAYSTATION 5 Brand New Amazon 4K FireStick Brand New Apple iPhone 12 Pro Max Brand New Apple iPhone 12 Brand New Apple iPhone 12 Mini Brand New Apple iPhone 11 Pro Max Brand New Apple iPhone 11 Pro Brand New Apple iPhone 11 Brand New Samsung Galaxy S9 and S10 Plus Brand New Samsung Galaxy S20 & S20 Ultra Brand New Samsung Galaxy Note 8 and Note 10 Brand New Samsung Galaxy Note 20 and 20 Plus Sales Director : Azzam Mufflih Whats-App : +17622334358 EMail : [email protected]0 Comments 0 SharesPlease log in to like, share and comment! -
ቀና አታድርጉኝ ከሄደች ትታው መማፀኔን ተክዤ ልግፋው ይህ ሐዘኔን ጨለማ አልብሳው ስትሄድ የፈካውን ቀኔን እኔስ አቅም የለኝም እባክሽ ብዬ ልመልሳት ቢፈጀው ልቤን የፍቅር እሳት አይሞከርም መቼም እሷን ለመረሳት ስትሄድ ስለያት ዛሬ ስሰናበታት ማን አወቀልኝ ፍቅሬን እንደምወዳት ልሸኛት እንጂ የሆዴን ችዬ ባይል ነው ከላይ ግድ የለም ብዬ ገና በጊዜ በቀየው አድባር አብረን አድገን ክፋት በሌለው በንፁህ ፍቅር ተፈላልገን ተዋደን ኖረን ባልነበረ ዓይነት በሚያስቀና ልቧን ከልቤ ድንገት ለያየው ቀን መጣና በደለኛ ሰው ይቅርታ ብሎ አንሶ ሰው ከካሰ ይኖር ወይ ልቡን ያልመለሰ ሳይገባኝ ለእኔ የቱጋ እንደሆነ እንኳን ማስቀየሜ ተይ ብያት ነበር ባለኝ አቅሜ መማፀኔ ማሪኝ ማለቴ ለኔም ሳይገባኝ ( ያውምሳይገባኝ ) ነው ጥፋቴ ታዲያ እንዴት ይሆን ወዳጅን ግሮ ( መክሮ ) ልብን መመለስ ወደ ድሮ አዝማች በዚህ ዓለም ሚዛን ነፍስ ያለፍቅር መች ይሞላል በሌለሽበት ሲኖር ያላንቺ ቀን ይጎላል እስኪ አውቀንበት ሰው ሳንፈልግ ሌላ ዳኛ ብለን ለፍቅር ተይ እንገናኝ ዞረን እኛ በደለኛ ሰው ይቅርታ ብሎ አንሶ ሰው ከካሰ ይኖር ወይ ልቡን ያልመለሰ ሳይገባኝ ለእኔ የቱጋ እንደሆነ እንኳን ማስቀየሜ ተይ ብያት ነበር ባለኝ አቅሜ መማፀኔ ማሪኝ ማለቴ ለኔም ሳይገባኝ ( ያውም ሳይገባኝ ) ነው ጥፋቴ ታዲያ እንዴት ይሆን ወዳጅን ግሮ ( መክሮ ) ልብን መመለስ ወደ ድሮቀና አታድርጉኝ ከሄደች ትታው መማፀኔን ተክዤ ልግፋው ይህ ሐዘኔን ጨለማ አልብሳው ስትሄድ የፈካውን ቀኔን እኔስ አቅም የለኝም እባክሽ ብዬ ልመልሳት ቢፈጀው ልቤን የፍቅር እሳት አይሞከርም መቼም እሷን ለመረሳት ስትሄድ ስለያት ዛሬ ስሰናበታት ማን አወቀልኝ ፍቅሬን እንደምወዳት ልሸኛት እንጂ የሆዴን ችዬ ባይል ነው ከላይ ግድ የለም ብዬ ገና በጊዜ በቀየው አድባር አብረን አድገን ክፋት በሌለው በንፁህ ፍቅር ተፈላልገን ተዋደን ኖረን ባልነበረ ዓይነት በሚያስቀና ልቧን ከልቤ ድንገት ለያየው ቀን መጣና በደለኛ ሰው ይቅርታ ብሎ አንሶ ሰው ከካሰ ይኖር ወይ ልቡን ያልመለሰ ሳይገባኝ ለእኔ የቱጋ እንደሆነ እንኳን ማስቀየሜ ተይ ብያት ነበር ባለኝ አቅሜ መማፀኔ ማሪኝ ማለቴ ለኔም ሳይገባኝ ( ያውምሳይገባኝ ) ነው ጥፋቴ ታዲያ እንዴት ይሆን ወዳጅን ግሮ ( መክሮ ) ልብን መመለስ ወደ ድሮ አዝማች በዚህ ዓለም ሚዛን ነፍስ ያለፍቅር መች ይሞላል በሌለሽበት ሲኖር ያላንቺ ቀን ይጎላል እስኪ አውቀንበት ሰው ሳንፈልግ ሌላ ዳኛ ብለን ለፍቅር ተይ እንገናኝ ዞረን እኛ በደለኛ ሰው ይቅርታ ብሎ አንሶ ሰው ከካሰ ይኖር ወይ ልቡን ያልመለሰ ሳይገባኝ ለእኔ የቱጋ እንደሆነ እንኳን ማስቀየሜ ተይ ብያት ነበር ባለኝ አቅሜ መማፀኔ ማሪኝ ማለቴ ለኔም ሳይገባኝ ( ያውም ሳይገባኝ ) ነው ጥፋቴ ታዲያ እንዴት ይሆን ወዳጅን ግሮ ( መክሮ ) ልብን መመለስ ወደ ድሮ0 Comments 0 Shares
-
http://www.ethio.me/groups/play_it_dope0 Comments 0 Shares
-
http://www.ethio.me/groups/art0 Comments 0 Shares
-
ጨረሸቻቸው እኮ
!!!!!!!!!
አንድ ሰውዬ ሰው ሲዋሽ በጥፊ የሚማታ ሮቦት ገዝቶ ቤቱ ሄዶ
ለመሞከር ለልጁ እንዲህ አለው
አባት> ዛሬ ምን ስትሰራ ዋልክ
ልጅ>ከጏደኞቼ ሳጠና
ቹቹዋዋ ሮቦቱ ልጁን በጥፊ አጮለው
ልጁ>እሺ ፊልም ሳይ ነበር
አባት>ምን አይነት ፊልም
ልጅ>አድቬንቸር
ቹቹዋዋ ሮቦቱ ልጁን በጥፊ አጮለው
ልጅ>እሺ porno ፊልም ሳይ
አባት>እንዴ እኔ ባንተ እድሜ እያለሁ porno ምን እንደሆነ
አላውቅም ነበር
ቹቹዋዋ ሮቦቱ አባትን በጥፊ አጮለው
እናት>HaHaHa ለነገሩ አትፍረድበት ያንተ ልጅ አይደል ባንተ
ወቶ ነው
ቹቹዋዋ ሮቦቱ እናትን በጥፊ አጮላትጨረሸቻቸው እኮ !!!!!!!!! አንድ ሰውዬ ሰው ሲዋሽ በጥፊ የሚማታ ሮቦት ገዝቶ ቤቱ ሄዶ ለመሞከር ለልጁ እንዲህ አለው አባት> ዛሬ ምን ስትሰራ ዋልክ ልጅ>ከጏደኞቼ ሳጠና ቹቹዋዋ ሮቦቱ ልጁን በጥፊ አጮለው ልጁ>እሺ ፊልም ሳይ ነበር አባት>ምን አይነት ፊልም ልጅ>አድቬንቸር ቹቹዋዋ ሮቦቱ ልጁን በጥፊ አጮለው ልጅ>እሺ porno ፊልም ሳይ አባት>እንዴ እኔ ባንተ እድሜ እያለሁ porno ምን እንደሆነ አላውቅም ነበር ቹቹዋዋ ሮቦቱ አባትን በጥፊ አጮለው እናት>HaHaHa ለነገሩ አትፍረድበት ያንተ ልጅ አይደል ባንተ ወቶ ነው ቹቹዋዋ ሮቦቱ እናትን በጥፊ አጮላት -
-
Ooh, What is really on my mind???Ooh, What is really on my mind???
-
Betam temechtognal
በኋላ በር
አንድ ሰካራም ለሚስቱ ይደውልና “መኪናዬን መርካቶ አቁሜ ፣ ሌቦቹ አወላልቀው ወሰዱት” አላት...
“ምን ማለትህ ነው?”..
“በቃ ምንም አልተረፋቸውም! መሪው ፣ሬዲዮኑ ፣ ምን አለፋሽ? ፊት ለፊት ያለው ቦርዱን ጭምር ነው የዘረፉኝ። እነዚህ ቅማላሞች! ፍሬኑና የቤንዚን መስጫው እንኳን አልቀራቸውም”...
“እሰሰሰሰይ! ደግ አደረጉ! እየሰከሩ ማምሸት ይቅርብህ ብዬህ አልነበረም!” ስትል ፤ ከትብሎ መሳቅ ጀመረ።
“ምን ያስቅሃል?”...
“ይቅርታ! ለካ በኋላ በር ገብቼ ነው”Betam temechtognal በኋላ በር አንድ ሰካራም ለሚስቱ ይደውልና “መኪናዬን መርካቶ አቁሜ ፣ ሌቦቹ አወላልቀው ወሰዱት” አላት... “ምን ማለትህ ነው?”.. “በቃ ምንም አልተረፋቸውም! መሪው ፣ሬዲዮኑ ፣ ምን አለፋሽ? ፊት ለፊት ያለው ቦርዱን ጭምር ነው የዘረፉኝ። እነዚህ ቅማላሞች! ፍሬኑና የቤንዚን መስጫው እንኳን አልቀራቸውም”... “እሰሰሰሰይ! ደግ አደረጉ! እየሰከሩ ማምሸት ይቅርብህ ብዬህ አልነበረም!” ስትል ፤ ከትብሎ መሳቅ ጀመረ። “ምን ያስቅሃል?”... “ይቅርታ! ለካ በኋላ በር ገብቼ ነው” -
ኣንድ ወቅት አለቃ ገብረ ሃና ከስራ በጣም ደክሟቸው ያለሰአት ወደ ቤት ይመጣሉ።
ልክ እቤት እንደደረሱ ወ /ሮ ማዘንጊያ ሲያቃትቱ ሰምተው መቋሚያቸውን ጠበቅ አድርገው ወደ ቤት ሳያንኳኩ
..ሰተት ይላሉ ልክ እንደገቡ የሳቸው [የአለቃ] ቅርብ ጓደኛቸው አልጋቸው ላይ ከማዘንጊያ ጋር ጉዳዩን ተያይዞት ያያሉ። አለቃም ተገርመው «እና...ንተ» ቢልዋቸው።
ማዘንጊያሽ እና ጓደኛቸው ደንግጠው «አለቃ ምነው ያለሰአቶ» ቢሏቸው
እሳቸውም
መልሰው «የስራ ባልደረቦቼን ጉድ ባይ ብዬ መጣሁ» አሉአቸው።የገባቹህ ብቻ ላይክ ኣድርጉኣንድ ወቅት አለቃ ገብረ ሃና ከስራ በጣም ደክሟቸው ያለሰአት ወደ ቤት ይመጣሉ። ልክ እቤት እንደደረሱ ወ /ሮ ማዘንጊያ ሲያቃትቱ ሰምተው መቋሚያቸውን ጠበቅ አድርገው ወደ ቤት ሳያንኳኩ ..ሰተት ይላሉ ልክ እንደገቡ የሳቸው [የአለቃ] ቅርብ ጓደኛቸው አልጋቸው ላይ ከማዘንጊያ ጋር ጉዳዩን ተያይዞት ያያሉ። አለቃም ተገርመው «እና...ንተ» ቢልዋቸው። ማዘንጊያሽ እና ጓደኛቸው ደንግጠው «አለቃ ምነው ያለሰአቶ» ቢሏቸው እሳቸውም መልሰው «የስራ ባልደረቦቼን ጉድ ባይ ብዬ መጣሁ» አሉአቸው።የገባቹህ ብቻ ላይክ ኣድርጉ -
Pappu:My internet is not working properly..oOfficer:Ok, Double click on “My computer”Pappu:I can’t see ur computer..Officer:No no.. click on “My computer” on ur computer..Pappu:How can I click on ur computer from my computer?..Officer:listen.. There is an icon labelled “My Computer” on ur computer.. Ok. double click on it..Pappu:what the hell, what is your computer doing on my computer..???Officer:Double click on ur computer..Pappu:On which Icon i’ve to click..Officer:“My Computer”..Pappu:…Oh u Idiot…… Tell me where is ur office…I’ll come there and click on ur “Computer.Pappu:My internet is not working properly..oOfficer:Ok, Double click on “My computer”Pappu:I can’t see ur computer..Officer:No no.. click on “My computer” on ur computer..Pappu:How can I click on ur computer from my computer?..Officer:listen.. There is an icon labelled “My Computer” on ur computer.. Ok. double click on it..Pappu:what the hell, what is your computer doing on my computer..???Officer:Double click on ur computer..Pappu:On which Icon i’ve to click..Officer:“My Computer”..Pappu:…Oh u Idiot…… Tell me where is ur office…I’ll come there and click on ur “Computer.
-
Ethio Dundar
hu-huEthio Dundar hu-hu -
More Stories