Jesus is my saviour
-
-
-
-
-
-
Class of Class of 2017
-
-
-
Recent Updates
-
Please log in to like, share and comment!
-
-
-
Betam temechtognal
በኋላ በር
አንድ ሰካራም ለሚስቱ ይደውልና “መኪናዬን መርካቶ አቁሜ ፣ ሌቦቹ አወላልቀው ወሰዱት” አላት...
“ምን ማለትህ ነው?”..
“በቃ ምንም አልተረፋቸውም! መሪው ፣ሬዲዮኑ ፣ ምን አለፋሽ? ፊት ለፊት ያለው ቦርዱን ጭምር ነው የዘረፉኝ። እነዚህ ቅማላሞች! ፍሬኑና የቤንዚን መስጫው እንኳን አልቀራቸውም”...
“እሰሰሰሰይ! ደግ አደረጉ! እየሰከሩ ማምሸት ይቅርብህ ብዬህ አልነበረም!” ስትል ፤ ከትብሎ መሳቅ ጀመረ።
“ምን ያስቅሃል?”...
“ይቅርታ! ለካ በኋላ በር ገብቼ ነው”Betam temechtognal በኋላ በር አንድ ሰካራም ለሚስቱ ይደውልና “መኪናዬን መርካቶ አቁሜ ፣ ሌቦቹ አወላልቀው ወሰዱት” አላት... “ምን ማለትህ ነው?”.. “በቃ ምንም አልተረፋቸውም! መሪው ፣ሬዲዮኑ ፣ ምን አለፋሽ? ፊት ለፊት ያለው ቦርዱን ጭምር ነው የዘረፉኝ። እነዚህ ቅማላሞች! ፍሬኑና የቤንዚን መስጫው እንኳን አልቀራቸውም”... “እሰሰሰሰይ! ደግ አደረጉ! እየሰከሩ ማምሸት ይቅርብህ ብዬህ አልነበረም!” ስትል ፤ ከትብሎ መሳቅ ጀመረ። “ምን ያስቅሃል?”... “ይቅርታ! ለካ በኋላ በር ገብቼ ነው” -
-
-
Ethio Dundar
hu-huEthio Dundar hu-hu -
Zare kefikre gar lalawera new!!!!!!!!Zare kefikre gar lalawera new!!!!!!!!
-
ደሬ እንደዛሬው ከሰብልዬ ተዋውቆ ለጋብቻ ከመብቃታቸው ከ13 አመት በፊት አንዷን
ቅምጥል አፍቅሮ ያለችውን እንዲህ በግጥም መልኩ ነግሮኝ ነበር ፡፡
.
ቅምጥሏ ፍቅሬ
____________
ቅምጥል አፍቅሬ
ለሷ ተቸግሬ
ኩሽና እንዳትገባ ካልጋ እንዳትነሳ
ምግብ አብሳይ ቀጠርኩ ሳስብላት ለሷ
የንጀራ ጠርዝ ጣቷን እንዳይቆርጣት ብዬ
አጉራሽም ቀጠርኩኝ አሳቢ ነኝ ብዬ
ቅምጥሏን ፍቅሬን ድንገት ቢያስነጥሳት
ይማርሽ የምትል ሌላም ቀጠርኩላት
ቅጥ ያጣውን ፍቅሬን ዘልቃ ስላየችው
ባል ቀጥረህ አምጣልኝ ብላኝ አረፈችው፡፡
Read less
ደሬ እንደዛሬው ከሰብልዬ ተዋውቆ ለጋብቻ ከመብቃታቸው ከ13 አመት በፊት አንዷን ቅምጥል አፍቅሮ ያለችውን እንዲህ በግጥም መልኩ ነግሮኝ ነበር ፡፡ . ቅምጥሏ ፍቅሬ ____________ ቅምጥል አፍቅሬ ለሷ ተቸግሬ ኩሽና እንዳትገባ ካልጋ እንዳትነሳ ምግብ አብሳይ ቀጠርኩ ሳስብላት ለሷ የንጀራ ጠርዝ ጣቷን እንዳይቆርጣት ብዬ አጉራሽም ቀጠርኩኝ አሳቢ ነኝ ብዬ ቅምጥሏን ፍቅሬን ድንገት ቢያስነጥሳት ይማርሽ የምትል ሌላም ቀጠርኩላት ቅጥ ያጣውን ፍቅሬን ዘልቃ ስላየችው ባል ቀጥረህ አምጣልኝ ብላኝ አረፈችው፡፡ Read less -
A 3 years old boy sits near a pregnant woman.
Boy: Why do you look so fat?
Pregnant woman: I have a baby inside me.
Boy: Is it a good baby?
Pregnant woman: Yes, it is a very good baby.
Boy: Then why did you eat it?!
0A 3 years old boy sits near a pregnant woman. Boy: Why do you look so fat? Pregnant woman: I have a baby inside me. Boy: Is it a good baby? Pregnant woman: Yes, it is a very good baby. Boy: Then why did you eat it?! 0 -
-
More Stories