በቅርብ የተከናወኑ
  • 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • Betam temechtognal

    በኋላ በር


    አንድ ሰካራም ለሚስቱ ይደውልና “መኪናዬን መርካቶ አቁሜ ፣ ሌቦቹ አወላልቀው ወሰዱት” አላት...
    “ምን ማለትህ ነው?”..
    “በቃ ምንም አልተረፋቸውም! መሪው ፣ሬዲዮኑ ፣ ምን አለፋሽ? ፊት ለፊት ያለው ቦርዱን ጭምር ነው የዘረፉኝ። እነዚህ ቅማላሞች! ፍሬኑና የቤንዚን መስጫው እንኳን አልቀራቸውም”...
    “እሰሰሰሰይ! ደግ አደረጉ! እየሰከሩ ማምሸት ይቅርብህ ብዬህ አልነበረም!” ስትል ፤ ከትብሎ መሳቅ ጀመረ።
    “ምን ያስቅሃል?”...
    “ይቅርታ! ለካ በኋላ በር ገብቼ ነው”
    Betam temechtognal በኋላ በር አንድ ሰካራም ለሚስቱ ይደውልና “መኪናዬን መርካቶ አቁሜ ፣ ሌቦቹ አወላልቀው ወሰዱት” አላት... “ምን ማለትህ ነው?”.. “በቃ ምንም አልተረፋቸውም! መሪው ፣ሬዲዮኑ ፣ ምን አለፋሽ? ፊት ለፊት ያለው ቦርዱን ጭምር ነው የዘረፉኝ። እነዚህ ቅማላሞች! ፍሬኑና የቤንዚን መስጫው እንኳን አልቀራቸውም”... “እሰሰሰሰይ! ደግ አደረጉ! እየሰከሩ ማምሸት ይቅርብህ ብዬህ አልነበረም!” ስትል ፤ ከትብሎ መሳቅ ጀመረ። “ምን ያስቅሃል?”... “ይቅርታ! ለካ በኋላ በር ገብቼ ነው”
    Like
    3
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • Ethio Dundar
    hu-hu
    Ethio Dundar hu-hu
    Like
    4
    2 Comments 0 Shares
  • Zare kefikre gar lalawera new!!!!!!!!
    Zare kefikre gar lalawera new!!!!!!!!
    Like
    6
    2 Comments 0 Shares

  • ደሬ እንደዛሬው ከሰብልዬ ተዋውቆ ለጋብቻ ከመብቃታቸው ከ13 አመት በፊት አንዷን
    ቅምጥል አፍቅሮ ያለችውን እንዲህ በግጥም መልኩ ነግሮኝ ነበር ፡፡
    .
    ቅምጥሏ ፍቅሬ
    ____________
    ቅምጥል አፍቅሬ
    ለሷ ተቸግሬ
    ኩሽና እንዳትገባ ካልጋ እንዳትነሳ
    ምግብ አብሳይ ቀጠርኩ ሳስብላት ለሷ
    የንጀራ ጠርዝ ጣቷን እንዳይቆርጣት ብዬ
    አጉራሽም ቀጠርኩኝ አሳቢ ነኝ ብዬ
    ቅምጥሏን ፍቅሬን ድንገት ቢያስነጥሳት
    ይማርሽ የምትል ሌላም ቀጠርኩላት
    ቅጥ ያጣውን ፍቅሬን ዘልቃ ስላየችው
    ባል ቀጥረህ አምጣልኝ ብላኝ አረፈችው፡፡
    Read less
    ደሬ እንደዛሬው ከሰብልዬ ተዋውቆ ለጋብቻ ከመብቃታቸው ከ13 አመት በፊት አንዷን ቅምጥል አፍቅሮ ያለችውን እንዲህ በግጥም መልኩ ነግሮኝ ነበር ፡፡ . ቅምጥሏ ፍቅሬ ____________ ቅምጥል አፍቅሬ ለሷ ተቸግሬ ኩሽና እንዳትገባ ካልጋ እንዳትነሳ ምግብ አብሳይ ቀጠርኩ ሳስብላት ለሷ የንጀራ ጠርዝ ጣቷን እንዳይቆርጣት ብዬ አጉራሽም ቀጠርኩኝ አሳቢ ነኝ ብዬ ቅምጥሏን ፍቅሬን ድንገት ቢያስነጥሳት ይማርሽ የምትል ሌላም ቀጠርኩላት ቅጥ ያጣውን ፍቅሬን ዘልቃ ስላየችው ባል ቀጥረህ አምጣልኝ ብላኝ አረፈችው፡፡ Read less
    Like
    5
    1 Comments 0 Shares

  • A 3 years old boy sits near a pregnant woman.
    Boy: Why do you look so fat?
    Pregnant woman: I have a baby inside me.
    Boy: Is it a good baby?
    Pregnant woman: Yes, it is a very good baby.
    Boy: Then why did you eat it?!
    0
    A 3 years old boy sits near a pregnant woman. Boy: Why do you look so fat? Pregnant woman: I have a baby inside me. Boy: Is it a good baby? Pregnant woman: Yes, it is a very good baby. Boy: Then why did you eat it?! 0
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 0 Shares
More Stories