ደሬ እንደዛሬው ከሰብልዬ ተዋውቆ ለጋብቻ ከመብቃታቸው ከ13 አመት በፊት አንዷን
ቅምጥል አፍቅሮ ያለችውን እንዲህ በግጥም መልኩ ነግሮኝ ነበር ፡፡
.
ቅምጥሏ ፍቅሬ
____________
ቅምጥል አፍቅሬ
ለሷ ተቸግሬ
ኩሽና እንዳትገባ ካልጋ እንዳትነሳ
ምግብ አብሳይ ቀጠርኩ ሳስብላት ለሷ
የንጀራ ጠርዝ ጣቷን እንዳይቆርጣት ብዬ
አጉራሽም ቀጠርኩኝ አሳቢ ነኝ ብዬ
ቅምጥሏን ፍቅሬን ድንገት ቢያስነጥሳት
ይማርሽ የምትል ሌላም ቀጠርኩላት
ቅጥ ያጣውን ፍቅሬን ዘልቃ ስላየችው
ባል ቀጥረህ አምጣልኝ ብላኝ አረፈችው፡፡
Read less
ደሬ እንደዛሬው ከሰብልዬ ተዋውቆ ለጋብቻ ከመብቃታቸው ከ13 አመት በፊት አንዷን ቅምጥል አፍቅሮ ያለችውን እንዲህ በግጥም መልኩ ነግሮኝ ነበር ፡፡ . ቅምጥሏ ፍቅሬ ____________ ቅምጥል አፍቅሬ ለሷ ተቸግሬ ኩሽና እንዳትገባ ካልጋ እንዳትነሳ ምግብ አብሳይ ቀጠርኩ ሳስብላት ለሷ የንጀራ ጠርዝ ጣቷን እንዳይቆርጣት ብዬ አጉራሽም ቀጠርኩኝ አሳቢ ነኝ ብዬ ቅምጥሏን ፍቅሬን ድንገት ቢያስነጥሳት ይማርሽ የምትል ሌላም ቀጠርኩላት ቅጥ ያጣውን ፍቅሬን ዘልቃ ስላየችው ባል ቀጥረህ አምጣልኝ ብላኝ አረፈችው፡፡ Read less
Like
5
1 Comments 0 Shares