አስገራሚ ቃለ ምልልስ -ሙጋቤ
”መቼም ሙጋቤ መልካም ሰው ነው” ይላል- መንግስቱ ሃይለማርያም የክፉ ቀን ደራሹን ማመስገን ሲጀምር።በርግጥ የሙጋቤን መልካምነት ሚያውቀው ስግጎ ማረፊያ ያደረገው መንግስቱ ነው።ለብዙዎች ግን ጥቁሩ ሰዉዬ ገራሚ መሪ ነው።የዚህን ገራሚ ሰው አስገራሚ ቃለ ምልልስ ዛሬ እናስታውስ እስኪ….1. የዛሬ ዓመት ኣካባቢ ይመስለኛል ምርጫ ኣሸንፎ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጠ ነው።ኣንድ ደቡብ ኣፍሪካዊ ጋዜጠኛ ጠየቀ።”እርስዎ በዘንድሮው ምርጫ ላይ ለምን የአውሮፓ ህብረትንና አሜሪካን እንዲታዘቡ ኣልጋበዙም??””እነሱ መቼ ጠርተውን ያውቃሉ?” የሙጋቤ መልስ ነበር።2.ይሄው ምርጫ...
0 Comments 0 Shares