Ethiopiafirst
Ethiopiafirst
Ethiopiafirst.com
  • 3186 people like this
  • 111 Posts
  • 2 ፎቶዎች
  • 0 Reviews
  • Service
ፍለጋ
በቅርብ የተከናወኑ
  • ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የብሮድካስት ባለሥልጣን አዲስ አበባ ጉዳዩ፡- ከኢ.ኤን.ኤን ቴሌቪዥን የተሰጠ ምላሽ ኢ.ኤን.ኤን ቴሌቪዥን ስርጭቱን ከጀመረበት ጊዜ12/7/2008 ዓ.ም ጀምሮ በዜና፣ በወቅታዊ እና በትንታኔ ሰጪ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ዋነኛ ትኩረቱን በማድረግ ስፖርት እና መዝናኛን በማካተት ለህብረተሰብ መረጃ ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በተለይ በወቅታዊ ጉዳዮች እና በትኩስ መረጃዎች ላይልዩ ትኩረት በማድረግ በየሰዐቱ ዜናዎችንከማቅረቡም በላይ በሀገራችን ላይ በሚከሰቱ ሀገራዊም ሆነ ህዝባዊ እንቅስቃሴዎች ላይ […]
    ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የብሮድካስት ባለሥልጣን አዲስ አበባ ጉዳዩ፡- ከኢ.ኤን.ኤን ቴሌቪዥን የተሰጠ ምላሽ ኢ.ኤን.ኤን ቴሌቪዥን ስርጭቱን ከጀመረበት ጊዜ12/7/2008 ዓ.ም ጀምሮ በዜና፣ በወቅታዊ እና በትንታኔ ሰጪ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ዋነኛ ትኩረቱን በማድረግ ስፖርት እና መዝናኛን በማካተት ለህብረተሰብ መረጃ ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በተለይ በወቅታዊ ጉዳዮች እና በትኩስ መረጃዎች ላይልዩ ትኩረት በማድረግ በየሰዐቱ ዜናዎችንከማቅረቡም በላይ በሀገራችን ላይ በሚከሰቱ ሀገራዊም ሆነ ህዝባዊ እንቅስቃሴዎች ላይ […]
    WWW.ETHIOPIAFIRST.COM
    ከ ENN Tv የተሰጠ መግለጫ
    ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክየብሮድካስት ባለሥልጣንአዲስ አበባ ጉዳዩ፡- ከኢ.ኤን.ኤን ቴሌቪዥን የተሰጠ ምላሽኢ.ኤን.ኤን ቴሌቪዥን ስርጭቱን ከጀመረበት ጊዜ12/7/2008 ዓ.ም ጀምሮ በዜና፣ በወቅታዊ እና በትንታኔ ሰጪ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ዋነኛ ትኩረቱን በማድረግ ስፖርት እና መዝናኛን በማካተት ለህብረተሰብ መረጃ ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል፡፡በተለይ በወቅታዊ ጉዳዮች እና በትኩስ መረጃ
    0 Comments 0 Shares
  • Irob Global Diaspora Committee Statement, ([email protected]) The honorable Dr. Abiy Ahmed, Prime Minister of the Federal Democratic Republic of Ethiopia(FDRE), has made clear his overriding interest in peace within Ethiopia and throughout the Horn of Africa.  In this regard we too are cautiously optimistic andwould love to share his vision and optimism as long as we remain […]
    Irob Global Diaspora Committee Statement, ([email protected]) The honorable Dr. Abiy Ahmed, Prime Minister of the Federal Democratic Republic of Ethiopia(FDRE), has made clear his overriding interest in peace within Ethiopia and throughout the Horn of Africa.  In this regard we too are cautiously optimistic andwould love to share his vision and optimism as long as we remain […]
    WWW.ETHIOPIAFIRST.COM
    THE RIGHT TO EXIST
    Irob Global Diaspora Committee Statement, ([email protected])The honorable Dr. Abiy Ahmed, Prime Minister of the Federal Democratic Republic of Ethiopia(FDRE), has made clear his overriding interest in peace within Ethiopia and throughout the Horn o
    0 Comments 0 Shares
  • (Reuters) – Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed survived a grenade attack on Saturday at a massive rally in support of his push for radical political and economic reforms, including a peace deal with regional arch-enemy Eritrea. Abiy, whose first three months in office have pointed to the nation of 100 million opening up to the […]
    (Reuters) – Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed survived a grenade attack on Saturday at a massive rally in support of his push for radical political and economic reforms, including a peace deal with regional arch-enemy Eritrea. Abiy, whose first three months in office have pointed to the nation of 100 million opening up to the […]
    WWW.ETHIOPIAFIRST.COM
    Ethiopian PM escapes grenade attack, one dead, scores hurt
    (Reuters) - Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed survived a grenade attack on Saturday at a massive rally in support of his push for radical political and economic reforms, including a peace deal with regional arch-enemy Eritrea.Abiy, whose first thre
    0 Comments 0 Shares
  • (CNN)Dozens were injured, and at least one person killed, in an explosion Saturday at a rally in Addis Ababa attended by Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed, officials said. https://www.google.com/amp/s/amp.cnn.com/cnn/2018/06/23/africa/ethiopia-rally-explosion/index.html
    (CNN)Dozens were injured, and at least one person killed, in an explosion Saturday at a rally in Addis Ababa attended by Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed, officials said. https://www.google.com/amp/s/amp.cnn.com/cnn/2018/06/23/africa/ethiopia-rally-explosion/index.html
    WWW.ETHIOPIAFIRST.COM
    Dozens injured after blast hits rally attended by Ethiopian leader
    (CNN)Dozens were injured, and at least one person killed, in an explosion Saturday at a rally in Addis Ababa attended by Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed, officials said.https://www.google.com/amp/s/amp.cnn.com/cnn/2018/06/23/africa/ethiopia-rally
    0 Comments 0 Shares
  • EthiopiaFirst ትላንት በተደረገው የድጋፍና የምስጋና ሰልፍ ላይ የደረሰውን የቦንብ አደጋ ያወግዛል:: በደረሰው አረመኔያዊ ጥቃት የህይወትም ሆነ አካላዊ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎቻችን በሙሉ የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን መግለፅ ይወዳል። የጥቃቱ ሰለባ ለሆኑ ግለሰቦች ወዳጆችና ቤተሰቦች መፅናናትን ይመኛል። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ::
    EthiopiaFirst ትላንት በተደረገው የድጋፍና የምስጋና ሰልፍ ላይ የደረሰውን የቦንብ አደጋ ያወግዛል:: በደረሰው አረመኔያዊ ጥቃት የህይወትም ሆነ አካላዊ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎቻችን በሙሉ የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን መግለፅ ይወዳል። የጥቃቱ ሰለባ ለሆኑ ግለሰቦች ወዳጆችና ቤተሰቦች መፅናናትን ይመኛል። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ::
    WWW.ETHIOPIAFIRST.COM
    የኢትዮጵያፈርስት የሀዘን መግለጫ
    EthiopiaFirst ትላንት በተደረገው የድጋፍና የምስጋና ሰልፍ ላይ የደረሰውን የቦንብ አደጋ ያወግዛል::በደረሰው አረመኔያዊ ጥቃት የህይወትም ሆነ አካላዊ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎቻችን በሙሉ የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን መግለፅ ይወዳል። የጥቃቱ ሰለባ ለሆኑ ግለሰቦች ወዳጆችና ቤተሰቦች መፅናናትን ይመኛል።ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ::
    0 Comments 0 Shares
  • (ኤፍ.ቢ.ሲ)- በቡራዩ ከተማ የሚገኝ የምግብ መያዥያ ፕላስቲክ ምርት ለመጀመር በዝግጀት የነበረ አንድ ፋብሪካ ላይ ባጋጠመ የሲሊንደር መፈንዳት 13 ሰዎች የእሳት ቃጠሎ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተነገረ። የቡራዩ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የወንጀልና የፍትህ አሰጣጥ አስተባባሪ ኮማንደር በቃና ሚዴቅሳ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ የእአደጋው ስራ ለመጀመር ኤሌትሪክና ግብዓት በመገጣጠም ላይ የሚገኝ ፋብሪካ ላይ ነው የደረሰው። ትናት ከቀኑ 10 ሰዓት […]
    (ኤፍ.ቢ.ሲ)- በቡራዩ ከተማ የሚገኝ የምግብ መያዥያ ፕላስቲክ ምርት ለመጀመር በዝግጀት የነበረ አንድ ፋብሪካ ላይ ባጋጠመ የሲሊንደር መፈንዳት 13 ሰዎች የእሳት ቃጠሎ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተነገረ። የቡራዩ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የወንጀልና የፍትህ አሰጣጥ አስተባባሪ ኮማንደር በቃና ሚዴቅሳ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ የእአደጋው ስራ ለመጀመር ኤሌትሪክና ግብዓት በመገጣጠም ላይ የሚገኝ ፋብሪካ ላይ ነው የደረሰው። ትናት ከቀኑ 10 ሰዓት […]
    WWW.ETHIOPIAFIRST.COM
    በቡራዩ በፋብሪካ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ በ13 ሰዎች ላይ የቃጠሎ ጉዳት ደረሰ
    (ኤፍ.ቢ.ሲ)- በቡራዩ ከተማ የሚገኝ የምግብ መያዥያ ፕላስቲክ ምርት ለመጀመር በዝግጀት የነበረ አንድ ፋብሪካ ላይ ባጋጠመ የሲሊንደር መፈንዳት 13 ሰዎች የእሳት ቃጠሎ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተነገረ።የቡራዩ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የወንጀልና የፍትህ አሰጣጥ አስተባባሪ ኮማንደር በቃና ሚዴቅሳ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ የእአደጋው ስራ ለመጀመር ኤሌትሪክና ግብዓት በመገጣጠም ላይ
    0 Comments 0 Shares
  • (ኤፍ.ቢ.ሲ)- አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ በኢትዮጵያ ማንኛውንም ዓይነት ሰላማዊ ያልሆነ እንቅስቃሴ ማቆሙን ይፋ አደረገ። ንቅናቄው ዛሬ ባወጣው መግለጫ ከዛሬ ሰኔ 15 ቀን 2010 ዓመተ ምህረት ጀምሮ በማናቸውም መልኩ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍሎች ምንም ዓይነት አመፅ ነክ እንቅስቃሴ ከማድረግ መታቀቡን አስታውቋል። በየትኛውም አካባቢ የሚገኙ አባላቱም ከማናቸውም የአመፅ እንቅስቃሴ እንዲታቀቡም ንቅናቄው ድርጅታዊ ትእዛዝ አስተላልፏል። ንቅናቄው በጠቅላይ […]
    (ኤፍ.ቢ.ሲ)- አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ በኢትዮጵያ ማንኛውንም ዓይነት ሰላማዊ ያልሆነ እንቅስቃሴ ማቆሙን ይፋ አደረገ። ንቅናቄው ዛሬ ባወጣው መግለጫ ከዛሬ ሰኔ 15 ቀን 2010 ዓመተ ምህረት ጀምሮ በማናቸውም መልኩ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍሎች ምንም ዓይነት አመፅ ነክ እንቅስቃሴ ከማድረግ መታቀቡን አስታውቋል። በየትኛውም አካባቢ የሚገኙ አባላቱም ከማናቸውም የአመፅ እንቅስቃሴ እንዲታቀቡም ንቅናቄው ድርጅታዊ ትእዛዝ አስተላልፏል። ንቅናቄው በጠቅላይ […]
    WWW.ETHIOPIAFIRST.COM
    አርበኞች ግንቦት 7 ማንኛውንም ዓይነት ሰላማዊ ያልሆነ እንቅስቃሴ ማቆሙን ይፋ አደረገ
    (ኤፍ.ቢ.ሲ)- አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ በኢትዮጵያ ማንኛውንም ዓይነት ሰላማዊ ያልሆነ እንቅስቃሴ ማቆሙን ይፋ አደረገ።ንቅናቄው ዛሬ ባወጣው መግለጫ ከዛሬ ሰኔ 15 ቀን 2010 ዓመተ ምህረት ጀምሮ በማናቸውም መልኩ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍሎች ምንም ዓይነት አመፅ ነክ እንቅስቃሴ ከማድረግ መታቀቡን አስታውቋል።በየትኛውም አካባቢ የሚገኙ አባላቱም ከማናቸውም የአመፅ እንቅ
    0 Comments 0 Shares
  • (ኢዜአ)- በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የሚመራውን መንግስት በመደገፍ ነገ በመስቀል አደባባይ የሚደረገው ሰልፍ ያለ ፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉን ፖሊስ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እንዳስታወቀው የድጋፍ ሰልፉ በሰላም እንዲጠናቀቅ ከፌዴራል ፖሊስና ከሌሎች የፀጥታ ኃይሎች ጋር በመተባበር ዝግጅት ተደርጓል። የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ትብብር፤ በተለይም ወጣቱ በኃላፊነት መንፈስ እና በሠላማዊ መንገድ እንዲንቀሳቀስ ኮሚሽኑ ለኢዜአ […]
    (ኢዜአ)- በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የሚመራውን መንግስት በመደገፍ ነገ በመስቀል አደባባይ የሚደረገው ሰልፍ ያለ ፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉን ፖሊስ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እንዳስታወቀው የድጋፍ ሰልፉ በሰላም እንዲጠናቀቅ ከፌዴራል ፖሊስና ከሌሎች የፀጥታ ኃይሎች ጋር በመተባበር ዝግጅት ተደርጓል። የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ትብብር፤ በተለይም ወጣቱ በኃላፊነት መንፈስ እና በሠላማዊ መንገድ እንዲንቀሳቀስ ኮሚሽኑ ለኢዜአ […]
    WWW.ETHIOPIAFIRST.COM
    የድጋፍ ሰልፉ ያለ ፀጥታ ችግር እንዲካሄድ ዝግጅት ተደርጓል
    (ኢዜአ)- በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የሚመራውን መንግስት በመደገፍ ነገ በመስቀል አደባባይ የሚደረገው ሰልፍ ያለ ፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉን ፖሊስ አስታወቀ።የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እንዳስታወቀው የድጋፍ ሰልፉ በሰላም እንዲጠናቀቅ ከፌዴራል ፖሊስና ከሌሎች የፀጥታ ኃይሎች ጋር በመተባበር ዝግጅት ተደርጓል።የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ትብብር፤ በተለይም ወጣቱ በኃላ
    0 Comments 0 Shares
  • (ኤፍ.ቢ.ሲ)- የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያና ኤርትራ በመካከላቸው ያለውን ግንኙነት ለማሻሻል የተጀመሩትን በጎ ስራዎች አደነቀ። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሃመት በሰጡት መግለጫ ኢትዮጵያ የአልጀርሱን ስምምነት እና የድንበር ኮሚሽኑን ውሳኔ ሙሉ በሙሉ ለመተግበር መወሰኗን አድንቀዋል። እንዲሁም የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በትናንትናው እለት በሰጡት መግለጫ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ገንቢ ውይይት የሚያደርግ ከፍተኛ ልዑኳን ወደ አዲስ አበባ ልትልክ […]
    (ኤፍ.ቢ.ሲ)- የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያና ኤርትራ በመካከላቸው ያለውን ግንኙነት ለማሻሻል የተጀመሩትን በጎ ስራዎች አደነቀ። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሃመት በሰጡት መግለጫ ኢትዮጵያ የአልጀርሱን ስምምነት እና የድንበር ኮሚሽኑን ውሳኔ ሙሉ በሙሉ ለመተግበር መወሰኗን አድንቀዋል። እንዲሁም የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በትናንትናው እለት በሰጡት መግለጫ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ገንቢ ውይይት የሚያደርግ ከፍተኛ ልዑኳን ወደ አዲስ አበባ ልትልክ […]
    WWW.ETHIOPIAFIRST.COM
    የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነታቸውን ለማሻሻል የጀመሩትን ስራ አደነቀ
    (ኤፍ.ቢ.ሲ)- የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያና ኤርትራ በመካከላቸው ያለውን ግንኙነት ለማሻሻል የተጀመሩትን በጎ ስራዎች አደነቀ።የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሃመት በሰጡት መግለጫ ኢትዮጵያ የአልጀርሱን ስምምነት እና የድንበር ኮሚሽኑን ውሳኔ ሙሉ በሙሉ ለመተግበር መወሰኗን አድንቀዋል።እንዲሁም የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በትናንትናው እለት በሰጡት መግለጫ ኤርትራ ከኢት
    0 Comments 0 Shares
  • (ሪፖርተር)- የኢትዮጵያ አሠሪዎች ኮንፌዴሬሽን ሼሕ መሐመድ አሊ አል አሙዲ ከእስር እንዲፈቱ የሳዑዲን መንግሥት እንደሚጠይቅ አስታወቀ፡፡ ከአገሪቱ ግንባር ቀደም አሠሪዎች መካከል አንዱ የሆኑት የሚድሮክ ኢትዮጵያ ሊቀመንበር ሼክ መሐመድ አል አሙዲ እንዲፈቱ ኮንፌዴሬሽኑ ብርቱ ፍላጎት ያለው በመሆኑ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ከጀመሩት ጥረት ጎን ለጎን ኮንፌዴሬሽኑም የራሱን ጥረት ለማድረግ በመነሳሳት ላይ መሆኑን ኮንፌዴሬሽኑ ሐሙስ ሰኔ 14 […]
    (ሪፖርተር)- የኢትዮጵያ አሠሪዎች ኮንፌዴሬሽን ሼሕ መሐመድ አሊ አል አሙዲ ከእስር እንዲፈቱ የሳዑዲን መንግሥት እንደሚጠይቅ አስታወቀ፡፡ ከአገሪቱ ግንባር ቀደም አሠሪዎች መካከል አንዱ የሆኑት የሚድሮክ ኢትዮጵያ ሊቀመንበር ሼክ መሐመድ አል አሙዲ እንዲፈቱ ኮንፌዴሬሽኑ ብርቱ ፍላጎት ያለው በመሆኑ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ከጀመሩት ጥረት ጎን ለጎን ኮንፌዴሬሽኑም የራሱን ጥረት ለማድረግ በመነሳሳት ላይ መሆኑን ኮንፌዴሬሽኑ ሐሙስ ሰኔ 14 […]
    WWW.ETHIOPIAFIRST.COM
    የአሠሪዎች ኮንፌዴሬሽን ሼሕ አል አሙዲ እንዲፈቱ ሊጠይቅ ነው
    (ሪፖርተር)- የኢትዮጵያ አሠሪዎች ኮንፌዴሬሽን ሼሕ መሐመድ አሊ አል አሙዲ ከእስር እንዲፈቱ የሳዑዲን መንግሥት እንደሚጠይቅ አስታወቀ፡፡ከአገሪቱ ግንባር ቀደም አሠሪዎች መካከል አንዱ የሆኑት የሚድሮክ ኢትዮጵያ ሊቀመንበር ሼክ መሐመድ አል አሙዲ እንዲፈቱ ኮንፌዴሬሽኑ ብርቱ ፍላጎት ያለው በመሆኑ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ከጀመሩት ጥረት ጎን ለጎን ኮንፌዴሬሽኑም የራሱን ጥረት ለ
    0 Comments 0 Shares
  • (ኢዜአ)- የአልጀርሱን ስምምነት ከነሙሉ ማዕቀፉ ተግባራዊ ለማድረግ መወሰኑ በሁለቱ ሃገራት ድንበር መካከል የቆየውን ዝምታ መስበሩን የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ-መስተዳድር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል ገለጹ። ምክትል ርዕሰ-መስተዳደሩ በየዓመቱ ሰኔ 15 ቀን የሚከበረውን የሰማዕታት እለት አስመልክቶ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት ስምምነቱ በሁለቱ ህዝቦች መካከል የተረጋጋ ሰላም ለመፍጠር ያስችላል። ግጭቱ በድንበር አካባቢ ሊካሔድ የሚገባውን ልማት ከማደናቀፉም ባለፈ በሁለቱም […]
    (ኢዜአ)- የአልጀርሱን ስምምነት ከነሙሉ ማዕቀፉ ተግባራዊ ለማድረግ መወሰኑ በሁለቱ ሃገራት ድንበር መካከል የቆየውን ዝምታ መስበሩን የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ-መስተዳድር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል ገለጹ። ምክትል ርዕሰ-መስተዳደሩ በየዓመቱ ሰኔ 15 ቀን የሚከበረውን የሰማዕታት እለት አስመልክቶ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት ስምምነቱ በሁለቱ ህዝቦች መካከል የተረጋጋ ሰላም ለመፍጠር ያስችላል። ግጭቱ በድንበር አካባቢ ሊካሔድ የሚገባውን ልማት ከማደናቀፉም ባለፈ በሁለቱም […]
    WWW.ETHIOPIAFIRST.COM
    የአልጀርሱን ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ መወሰኑ በሁለቱ ሀገራት መካከል የነበረውን ዝምታ ሰብሯል- ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል
    (ኢዜአ)- የአልጀርሱን ስምምነት ከነሙሉ ማዕቀፉ ተግባራዊ ለማድረግ መወሰኑ በሁለቱ ሃገራት ድንበር መካከል የቆየውን ዝምታ መስበሩን የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ-መስተዳድር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል ገለጹ።ምክትል ርዕሰ-መስተዳደሩ በየዓመቱ ሰኔ 15 ቀን የሚከበረውን የሰማዕታት እለት አስመልክቶ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት ስምምነቱ በሁለቱ ህዝቦች መካከል የተረጋጋ ሰላም ለመፍጠር
    0 Comments 0 Shares
  • (EBC)- የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር አብይ አህመድ ለሶስት ጀነራሎች ሹመት ሰጡ። በዚህም መሰረት ጀነራል ብርሀኑ ጁላ ገለልቻ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ለኦፕሬሽን፣ ብርጋዴር ጀነራል ይልማ መርዳሳ ኛጳ የአየር ኃይል ዋና አዛዥና ሌቴናል ጀነራል ሞላ ኃይለማርያ:ም የመከላከያ ሎጅስቲክስ ዘርፍ አስተባባሪ በማድረግ ሾመዋል።
    (EBC)- የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር አብይ አህመድ ለሶስት ጀነራሎች ሹመት ሰጡ። በዚህም መሰረት ጀነራል ብርሀኑ ጁላ ገለልቻ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ለኦፕሬሽን፣ ብርጋዴር ጀነራል ይልማ መርዳሳ ኛጳ የአየር ኃይል ዋና አዛዥና ሌቴናል ጀነራል ሞላ ኃይለማርያ:ም የመከላከያ ሎጅስቲክስ ዘርፍ አስተባባሪ በማድረግ ሾመዋል።
    WWW.ETHIOPIAFIRST.COM
    ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለሶስት ጀነራሎች ሹመት ሰጡ
    (EBC)- የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር አብይ አህመድ ለሶስት ጀነራሎች ሹመት ሰጡ።በዚህም መሰረት ጀነራል ብርሀኑ ጁላ ገለልቻ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ለኦፕሬሽን፣ ብርጋዴር ጀነራል ይልማ መርዳሳ ኛጳ የአየር ኃይል ዋና አዛዥና ሌቴናል ጀነራል ሞላ ኃይለማርያ:ም የመከላከያ ሎጅስቲክስ ዘርፍ አስተባባሪ በማድረግ ሾመዋል።
    0 Comments 0 Shares
More Stories