(ኤፍ.ቢ.ሲ)- አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ በኢትዮጵያ ማንኛውንም ዓይነት ሰላማዊ ያልሆነ እንቅስቃሴ ማቆሙን ይፋ አደረገ። ንቅናቄው ዛሬ ባወጣው መግለጫ ከዛሬ ሰኔ 15 ቀን 2010 ዓመተ ምህረት ጀምሮ በማናቸውም መልኩ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍሎች ምንም ዓይነት አመፅ ነክ እንቅስቃሴ ከማድረግ መታቀቡን አስታውቋል። በየትኛውም አካባቢ የሚገኙ አባላቱም ከማናቸውም የአመፅ እንቅስቃሴ እንዲታቀቡም ንቅናቄው ድርጅታዊ ትእዛዝ አስተላልፏል። ንቅናቄው በጠቅላይ […]

WWW.ETHIOPIAFIRST.COM
አርበኞች ግንቦት 7 ማንኛውንም ዓይነት ሰላማዊ ያልሆነ እንቅስቃሴ ማቆሙን ይፋ አደረገ
(ኤፍ.ቢ.ሲ)- አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ በኢትዮጵያ ማንኛውንም ዓይነት ሰላማዊ ያልሆነ እንቅስቃሴ ማቆሙን ይፋ አደረገ።ንቅናቄው ዛሬ ባወጣው መግለጫ ከዛሬ ሰኔ 15 ቀን 2010 ዓመተ ምህረት ጀምሮ በማናቸውም መልኩ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍሎች ምንም ዓይነት አመፅ ነክ እንቅስቃሴ ከማድረግ መታቀቡን አስታውቋል።በየትኛውም አካባቢ የሚገኙ አባላቱም ከማናቸውም የአመፅ እንቅ
0 Comments 0 Shares