(ኢዜአ)- በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የሚመራውን መንግስት በመደገፍ ነገ በመስቀል አደባባይ የሚደረገው ሰልፍ ያለ ፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉን ፖሊስ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እንዳስታወቀው የድጋፍ ሰልፉ በሰላም እንዲጠናቀቅ ከፌዴራል ፖሊስና ከሌሎች የፀጥታ ኃይሎች ጋር በመተባበር ዝግጅት ተደርጓል። የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ትብብር፤ በተለይም ወጣቱ በኃላፊነት መንፈስ እና በሠላማዊ መንገድ እንዲንቀሳቀስ ኮሚሽኑ ለኢዜአ […]

0 Comments
0 Shares