EthiopiaFirst ትላንት በተደረገው የድጋፍና የምስጋና ሰልፍ ላይ የደረሰውን የቦንብ አደጋ ያወግዛል:: በደረሰው አረመኔያዊ ጥቃት የህይወትም ሆነ አካላዊ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎቻችን በሙሉ የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን መግለፅ ይወዳል። የጥቃቱ ሰለባ ለሆኑ ግለሰቦች ወዳጆችና ቤተሰቦች መፅናናትን ይመኛል። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ::

0 Comments
0 Shares