(ኢዜአ)- የአልጀርሱን ስምምነት ከነሙሉ ማዕቀፉ ተግባራዊ ለማድረግ መወሰኑ በሁለቱ ሃገራት ድንበር መካከል የቆየውን ዝምታ መስበሩን የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ-መስተዳድር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል ገለጹ። ምክትል ርዕሰ-መስተዳደሩ በየዓመቱ ሰኔ 15 ቀን የሚከበረውን የሰማዕታት እለት አስመልክቶ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት ስምምነቱ በሁለቱ ህዝቦች መካከል የተረጋጋ ሰላም ለመፍጠር ያስችላል። ግጭቱ በድንበር አካባቢ ሊካሔድ የሚገባውን ልማት ከማደናቀፉም ባለፈ በሁለቱም […]

WWW.ETHIOPIAFIRST.COM
የአልጀርሱን ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ መወሰኑ በሁለቱ ሀገራት መካከል የነበረውን ዝምታ ሰብሯል- ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል
(ኢዜአ)- የአልጀርሱን ስምምነት ከነሙሉ ማዕቀፉ ተግባራዊ ለማድረግ መወሰኑ በሁለቱ ሃገራት ድንበር መካከል የቆየውን ዝምታ መስበሩን የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ-መስተዳድር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል ገለጹ።ምክትል ርዕሰ-መስተዳደሩ በየዓመቱ ሰኔ 15 ቀን የሚከበረውን የሰማዕታት እለት አስመልክቶ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት ስምምነቱ በሁለቱ ህዝቦች መካከል የተረጋጋ ሰላም ለመፍጠር
0 Comments 0 Shares