(ሪፖርተር)- የኢትዮጵያ አሠሪዎች ኮንፌዴሬሽን ሼሕ መሐመድ አሊ አል አሙዲ ከእስር እንዲፈቱ የሳዑዲን መንግሥት እንደሚጠይቅ አስታወቀ፡፡ ከአገሪቱ ግንባር ቀደም አሠሪዎች መካከል አንዱ የሆኑት የሚድሮክ ኢትዮጵያ ሊቀመንበር ሼክ መሐመድ አል አሙዲ እንዲፈቱ ኮንፌዴሬሽኑ ብርቱ ፍላጎት ያለው በመሆኑ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ከጀመሩት ጥረት ጎን ለጎን ኮንፌዴሬሽኑም የራሱን ጥረት ለማድረግ በመነሳሳት ላይ መሆኑን ኮንፌዴሬሽኑ ሐሙስ ሰኔ 14 […]

WWW.ETHIOPIAFIRST.COM
የአሠሪዎች ኮንፌዴሬሽን ሼሕ አል አሙዲ እንዲፈቱ ሊጠይቅ ነው
(ሪፖርተር)- የኢትዮጵያ አሠሪዎች ኮንፌዴሬሽን ሼሕ መሐመድ አሊ አል አሙዲ ከእስር እንዲፈቱ የሳዑዲን መንግሥት እንደሚጠይቅ አስታወቀ፡፡ከአገሪቱ ግንባር ቀደም አሠሪዎች መካከል አንዱ የሆኑት የሚድሮክ ኢትዮጵያ ሊቀመንበር ሼክ መሐመድ አል አሙዲ እንዲፈቱ ኮንፌዴሬሽኑ ብርቱ ፍላጎት ያለው በመሆኑ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ከጀመሩት ጥረት ጎን ለጎን ኮንፌዴሬሽኑም የራሱን ጥረት ለ
0 Comments 0 Shares