(EBC)- የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር አብይ አህመድ ለሶስት ጀነራሎች ሹመት ሰጡ። በዚህም መሰረት ጀነራል ብርሀኑ ጁላ ገለልቻ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ለኦፕሬሽን፣ ብርጋዴር ጀነራል ይልማ መርዳሳ ኛጳ የአየር ኃይል ዋና አዛዥና ሌቴናል ጀነራል ሞላ ኃይለማርያ:ም የመከላከያ ሎጅስቲክስ ዘርፍ አስተባባሪ በማድረግ ሾመዋል።

0 Comments
0 Shares