(ኤፍ.ቢ.ሲ)- የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያና ኤርትራ በመካከላቸው ያለውን ግንኙነት ለማሻሻል የተጀመሩትን በጎ ስራዎች አደነቀ። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሃመት በሰጡት መግለጫ ኢትዮጵያ የአልጀርሱን ስምምነት እና የድንበር ኮሚሽኑን ውሳኔ ሙሉ በሙሉ ለመተግበር መወሰኗን አድንቀዋል። እንዲሁም የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በትናንትናው እለት በሰጡት መግለጫ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ገንቢ ውይይት የሚያደርግ ከፍተኛ ልዑኳን ወደ አዲስ አበባ ልትልክ […]

WWW.ETHIOPIAFIRST.COM
የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነታቸውን ለማሻሻል የጀመሩትን ስራ አደነቀ
(ኤፍ.ቢ.ሲ)- የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያና ኤርትራ በመካከላቸው ያለውን ግንኙነት ለማሻሻል የተጀመሩትን በጎ ስራዎች አደነቀ።የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሃመት በሰጡት መግለጫ ኢትዮጵያ የአልጀርሱን ስምምነት እና የድንበር ኮሚሽኑን ውሳኔ ሙሉ በሙሉ ለመተግበር መወሰኗን አድንቀዋል።እንዲሁም የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በትናንትናው እለት በሰጡት መግለጫ ኤርትራ ከኢት
0 Comments 0 Shares