• Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • Ethiopia might have the world’s finest cuisine for vegans (and any foodie).
    Confession: I chose to travel to Ethiopia because I’ve been in love with Ethiopian cuisine since I first tried it in New York City. I expected to eat well as a vegan, but imagine my delight when I learnt that their Orthodox Christianity beliefs have most locals eating fasting food (aka no animal products) for several parts of the year; the idea is similar to lent, where believers are...
    Like
    7
    0 Comments 2 Shares
  • Ethiopia Travel Guide for Curious Travelers
    For those seeking something different, here’s my Ethiopia travel guide that will hopefully help you plan your own trip there. To most of the world, Ethiopia is practically synonymous to famine and drought. A series of famine that plagued the country between 1970s and 80s killed over a million people. It was one of the worst disasters in the world and millions of dollars were poured in...
    0 Comments 0 Shares
  • ዘውዲቱ ሆስፒታል 5 የኩላሊት እጥበት መስጫ መሳሪያዎችን በወቅቱ አለመግዛቱ ችግር ፈጥሮብናል
    ዘውዲቱ ሆስፒታል 5 የኩላሊት እጥበት መስጫ መሳሪያዎችን በወቅቱ አለመግዛቱ ችግር ፈጥሮብናል-ታካሚዎች ዘውዲቱ ሆስፒታል ከአንድ ዓመት በፊት ለአምስት የኩላሊት እጥበት (ዲያሊስስ) መሳሪያዎች ግዥ የ1 ሚሊየን ብር ድጋፍ ቢያገኝም እስካሁን ግዥ አለመፈፀሙ ታካሚዎች ህክምናውን በቀላሉ እንዳናገኝ አድርጎናል የሚል ቅሬታ አቅርበዋል። ከ300 በላይ ታካሚዎች የኩላሊት እጥበት አገልግሎት ለማግኘት በሆስፒታሉ ወረፋ የሚጠብቁ ሲሆን፥ አሁን ላይ ያሉት አምስት የኩላሊት እጥበት ወይም የዲያሊስስ መስጫ ማሽኖች በቀን በአማካይ ለ25 ታካሚዎች አገልግሎት እየሰጡ ነው። ሆስፒታሉ ተጨማሪ አምስት የኩላሊት እጥበት መሳሪያዎች ለመግዛት...
    0 Comments 0 Shares
  • አራዳ ይስፋፋ
    አራዳ ይስፋፋ..!!!ሰገጤ ይነፋ..!!! በሚለው የዘውትር መግቢያ መፈክራችን ከዋናው ስቱዲዮ ሁነን የዛሬው የቅዳሜ ጭውቴአችንን በይፋ ጀምረናል :) በመሐል ለይ ድነገት መብራት ቢጠፋ'ኳን ሀሳብ አይግባችሁ...!!!እንደ አሜሪካ ካሉ ያደጉት ሀገሮች ለይ መብራት እየጠለፍን ቢሆንም ጭውቴውን እናደራዋለን....!! ምን አልባት ይሄን ስል አንዱ ሰገጤ ጭንቄውን ይዞ ምናምን ‹‹ኦዮ አሁኒ ኢኒዴት ቢለክ ኖ ከአሜሪካ ዲረስ መርባት የሚጠልፈው›› ሊል ይችላል..!!! ጀለሴ ለአራዳ ልጅ መጥለፍ ልክ እንጀራ እንደ መጠቅለል ያህል ቀላል ነው...!! እኛ ቡሌ እንጠልፋለን...ቺክ...
    0 Comments 0 Shares
  • አስገራሚ ቃለ ምልልስ -ሙጋቤ
    ”መቼም ሙጋቤ መልካም ሰው ነው” ይላል- መንግስቱ ሃይለማርያም የክፉ ቀን ደራሹን ማመስገን ሲጀምር።በርግጥ የሙጋቤን መልካምነት ሚያውቀው ስግጎ ማረፊያ ያደረገው መንግስቱ ነው።ለብዙዎች ግን ጥቁሩ ሰዉዬ ገራሚ መሪ ነው።የዚህን ገራሚ ሰው አስገራሚ ቃለ ምልልስ ዛሬ እናስታውስ እስኪ….1. የዛሬ ዓመት ኣካባቢ ይመስለኛል ምርጫ ኣሸንፎ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጠ ነው።ኣንድ ደቡብ ኣፍሪካዊ ጋዜጠኛ ጠየቀ።”እርስዎ በዘንድሮው ምርጫ ላይ ለምን የአውሮፓ ህብረትንና አሜሪካን እንዲታዘቡ ኣልጋበዙም??””እነሱ መቼ ጠርተውን ያውቃሉ?” የሙጋቤ መልስ ነበር።2.ይሄው ምርጫ...
    0 Comments 0 Shares
  • ከነጠላው ስር !!
    (አሌክስ አብርሃም) የበግ ለምድ የለበሰ ቀበሮ ሁሉ በግ መስሎን ተበላን ጓዶች !!እኛ ኢትዮጲዊያን በተለይ በዚህ ሰአት ‹‹ፈጠራ ማለት›› የሰውን ፈጠራ ነጠላ ማልበስ እየመሰለን መጥቷል !ነጠላና ጥበብ የለበሰው ሁሉ የእኛ ባህል የእኛ ፈጠራ ይመስለናል ! ምን አይነት በሽታ ነው ይሄ ? ምናይነትስ የአእምሮ መደፈን ነው ….ግርምኮ ነው የሚለው ! እንግዲህ ነጠላ እያለበስን ያስገባነውና ነጠላችንን አስጥሎ እርቃን ያስቀረንን ቀበሮ እንቁጠር ካልን ቁጥር ስፍር የለውም … ሶሻሊዝም ነጠላ ለብሶ መጣ … እልል ብለን ተቀበልነው እርስ በእርስ...
    0 Comments 0 Shares
  • አንጀሊና ጆሊ እና ሌሎችም 
    (አሌክስ አብርሃም) ከሰሞኑ አንዲት አሜሪካ የምትኖር ጠንቋይ የሴቶችን ከንፈር በማየት ብቻ ስለባለከንፈሮቹ ህይዎት ዘክዝኬ እናገራለሁ ማለቷን ተከትሎ አዳሜ እና አዳሚት ከንፈሩን አሞጥሙጦ እየጎረፈ መሆኑን ሰማን ! እና እንደተባለው ከሆነ ሴትዮዋ ካየቻቸው ከሁለት መቶ በላይ ከንፈሮች ስለባለከንፈሮቹ ተናግራ የተሳሳተችው አንዷን ብቻ ነው አሉ! የትምህርት ደረጃቸውን …ስማቸውን … ኧረ ብዙ ነገር ብቻ ብዙ ነገር መጠንቆል እንደቻለች ነው የተመሰከረላት!! ጌታ ይገስጻት አሜን ! ብለን አሁን ስለዴሞክራሲ እናወራልን:) ወገኖቸ ከንፈር ስል ግን ምን ትዝ አለኝ ? ከሰሞኑ ፌስ ቡክ ላይ ዞር ዞር ስል...
    0 Comments 0 Shares