0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
AMHARIC.VOANEWS.COMየባሕር ዳር የሰላም ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች የግጭት ታሳሪዎች እንዲፈቱ ጠየቁበትጥቅ ግጭት ውስጥ በሚገኘው የዐማራ ክልል ርእሰ መዲና ባሕር ዳር ከተማ፣ ላለፉት ሁለት ቀናት የተካሔደውን የሰላም ጉባኤ የተሳተፉ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች፣ በግጭቱ ዐውድ ውስጥ የታሰሩ ፖለቲከኞች፣ ምሁራን፣ ጋዜጠኞች እና ተጽእኖ ፈጣሪ ዜጎች እንዲፈቱ ጠይቀዋል፡፡ ተሳታፊዎቹ፣ በሰላም ጉባኤው ማጠቃለያ ላይ ባወጡት ባለዐሥር ነጥብ የአቋም መግለጫ፣ መንግሥት ታሳሪዎቹን በምሕረት እና በይቅርታ መፍታቱ፣ “ለክልሉ ዘላቂ ሰላም የበኩላቸውን እንዲወጡ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMየነገውን የመጀመሪያ ፕሬዚዳንታዊ ክርክር ተጠባቂ ነጥቦች በምልሰት መነጽርየ2024ቱ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፣ የመጀመሪያ ክርክር ነገ ኀሙስ ይካሔዳል። ለዚኽ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጀመሪያው ይኹን እንጂ፣ እጩዎቹ ግን በዚኽ መሰሉ መድረክ ተገናኝተው ሲከራከሩ የመጀመሪያቸው አይደለም። የአሜሪካ ድምፅዋ ከፍተኛ የዋሽንግተን ዘጋቢ ካሮሊን ፐርሱቲ፣ በነገው የፕሬዚዳንት ጆ ባይደንና የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ክርክር፣ ልናይ እና ልንሰማ ስለምንችላቸው ነገሮች አንዳንድ ፍንጮችን ፍለጋ ወደ 2020’ው ክርክራቸው...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበኬንያ የተፋፋመው የወጣቶች የታክስ ሕግ ተቃውሞ ቀጣናዊ አንድምታየአገሪቱ መንግሥት ያወጣውን የታክስ ሕግ ተከትሎ፣ ባለፈው ሳምንት በናይሮቢ ተጀምሮ በመላ አገሪቱ በተስፋፋው የተቃውሞ ሰልፍ፣ ወጣቶች ከፖሊስ ጋራ ተጋጭተው የሰው ሕይወት አልፏል፡፡ የአፍሪካ ቀንድ እና መካከለኛው ምሥራቅ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪው ዶክተር በለጠ በላቸው፣ በአገሪቱ እንዲህ ዐይነት ተቃውሞዎች የተለመዱ እንደኾኑና በመጨረሻ ላይ በምክክር እንደሚፈቱ ይናገራሉ፡፡ ተቃውሞው ከቁጥጥር ውጭ ከኾነ ግን፣ መረጋጋት በራቀው የአፍሪካ ቀንድ ላይ ሌላ ስጋት...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMእስራኤል ሔዝቦላን በዲፕሎማሲ እንድትታገል ዩናይትድ ስቴትስ ጥሪ አቀረበችከትላንት በስቲያ ማክሰኞ፣ በዋሽንግተን፣ ከእስራኤል አቻቸው ጋራ የተወያዩት የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ሚኒስትር ሎይድ ኦስተን፣ ዮአቭ ጋላንት ሔዝቦላን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ እንዲታገሉት ጠይቀዋቸዋል፡፡ የመከላለያ ሚኒስትር ጋላንት፣ ከትላንቱ ውይይት ቀደም ብሎ ሰኞ ዕለት ያወያዩዋቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ደግሞ፣ በጋዛ ውስጥ ከሐማስ ጋራ የሚካሔደው ጦርነት እንዳይስፋፋ እንዲከላከሉ አሳስበዋቸዋል፡፡ የአሜሪካ ድምፅዋ የዩናይትድ ስቴትስ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበሱዳን ከግማሽ በላይ የሚሆነው ሕዝብ የከፋ የምግብ ዋስትና ዕጦት ገጥሞታልበጦርነት በመታመስ ላይ ባለችው ሱዳን 25.6 ሚሊዮን የሚሆነው ወይም ከግማሽ በላይ የሚሆነው ሕዝብ የከፋ የምግብ ዋስትና ዕጦት እንደገጠመው አንድ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የወጣ የጥናት ሪፖርት አመልክቷል። የምግብ ዋስትናን ደረጃ የሚያወጣውና (IPC) በመባል የሚታወቀው መለኪያ እንዳመለከተው፣ 755 ሺሕ የሚሆኑ ሰዎች ረሃብ የገጠማቸው ሲሆን፣ 8.5 ሚሊዮን የሚሆኑት ደግሞ የአስቸኳይ ጊዜ ዕርዳታ ያስፈልጋቸዋል። ባለፈው ዓመት ሚያዚያ ወር፣ ከ 14...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMሩቶ የታክስ ጭማሪውን ሃሳብ ቢሰርዙም በኬንያ ተቃውሞው ቀጥሏልበኬንያ ሞት ያስከተለ ተቃውሞ የጫረውን የታክስ ጭማሪ ረቂቅ ሕግ እንደማያጸድቁ የሃገሪቱ ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ ቢያስታውቁም፣ ዛሬ ሐሙስም ተቃውሞው ቀጥሎ፣ ፖሊስ የጎማ ጥይትና አስለቃሽ ጋዝ ሲትኩስ ውሏል። በአብዛኛው በወጣት ኬንያውያን የሚመራው ተቃውሞ ባለሥልጣናት ያልተዘጋጁበት ጉዳይ እንደሆነና የሩቶ መንግስትም በውይይት በመፍታት እና ተቃውሞውን በሃይል በመደፍጠጥ መካከል እንዲዋዥቅ አድርጎታል። በደርዘን የሚቆጠሩ ተቃዋሚዎች በማዕከላዊው የናይሮቢ ክፍል...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበቦሊቪያ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ከሸፈበቦሊቪያ ትላንት ረቡዕ ለአጭር ሰዓታት የቆየውና በሃገሪቱ ሠራዊት አዛዥ ዃ ሆሴ ሱኒጋ የተመራ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ መክሸፉ ተነግሯል። በሱኒጋ የተመሩት ወታደሮች የፕሬዝደንት ሉዊስ አርሴ ቤተመንግስትን በታንክ ገርስሰው ከገቡና በመዲናዋ የሚገኘውን ዋና አደባባይ ከተቆጣጠሩ በኋላ፣ ፕሬዝደንቱ ሌላ አዛዥ በመሾም ሁኔታውን መቆጣጠራቸው ተዘግቧል። መፈንቅለ መንግስቱን ያቀነባበሩትና ትዕዛዝም የሰጡት ፕሬዝደንቱ እራሳቸው እንደሆኑ እና ተወዳጅነታቸውና ድጋፋቸ...0 Comments 0 Shares