The Voice of America, which first went on the air in 1942, is a multimedia international broadcasting service funded by the U.S. Government through the Broadcasting Board of Governors. VOA broadcasts approximately 1,500 hours of news, information, educational, and cultural programming every week to an estimated worldwide audience of 125 million people.
Recent Updates
-
መጋቢት፥ የዓለም አቀፍ ሴቶች ወር ነው። ሴቶች ትምህርትንና ሥራን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች እኩል ዕድል እንዲያገኙ ለማብቃት በመላ ዓለም የሚደረጉ ጥረቶች፦ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በጦርነት እና በሌሎችም ሰው ሠራሽ ምክንያቶች መጓተታቸውን፣ በሴቶች ላይ አተኩረው የሚሠሩ ተቋማት ያወጧቸው ሪፖርቶች ያሳያሉ።
ዘንድሮም፣ ወርኃ መጋቢት(ማርች 8)፥ “ትግበራን ማፋጠን” በሚል መሪ ቃል በመላው ዓለም እየታሰበ ይገኛል።
በዐዲስ አበባ የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ኬኔዲ አባተ፣ በርእሰ መዲናዪቱ ጎዳናዎች ላይ ተዘዋውሮ፤ ለመኾኑ የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? የሴቶች እኩልነት እንዲሰፍን ምን ቢደረግ ይበጃል? በማለት ጠይቆ ያገኘውን ምላሽ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መጋቢት፥ የዓለም አቀፍ ሴቶች ወር ነው። ሴቶች ትምህርትንና ሥራን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች እኩል ዕድል እንዲያገኙ ለማብቃት በመላ ዓለም የሚደረጉ ጥረቶች፦ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በጦርነት እና በሌሎችም ሰው ሠራሽ ምክንያቶች መጓተታቸውን፣ በሴቶች ላይ አተኩረው የሚሠሩ ተቋማት ያወጧቸው ሪፖርቶች ያሳያሉ። ዘንድሮም፣ ወርኃ መጋቢት(ማርች 8)፥ “ትግበራን ማፋጠን” በሚል መሪ ቃል በመላው ዓለም እየታሰበ ይገኛል። በዐዲስ አበባ የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ኬኔዲ አባተ፣ በርእሰ መዲናዪቱ ጎዳናዎች ላይ ተዘዋውሮ፤ ለመኾኑ የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? የሴቶች እኩልነት እንዲሰፍን ምን ቢደረግ ይበጃል? በማለት ጠይቆ ያገኘውን ምላሽ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።AMHARIC.VOANEWS.COMየኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየትመጋቢት፥ የዓለም አቀፍ ሴቶች ወር ነው። ሴቶች ትምህርትንና ሥራን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች እኩል ዕድል እንዲያገኙ ለማብቃት በመላ ዓለም የሚደረጉ ጥረቶች፦ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በጦርነት እና በሌሎችም ሰው ሠራሽ ምክንያቶች መጓተታቸውን፣ በሴቶች ላይ አተኩረው የሚሠሩ ተቋማት ያወጧቸው ሪፖርቶች ያሳያሉ። ዘንድሮም፣ ወርኃ መጋቢት(ማርች 8)፥ “ትግበራን ማፋጠን” በሚል መሪ ቃል በመላው ዓለም እየታሰበ ይገኛል። በዐዲስ አበባ የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ኬኔዲ አባተ፣...0 Comments 0 SharesPlease log in to like, share and comment! -
. ትንበያዎቹ "የተለያዩ ብቻ ሳይኾኑ ከእውነታውም የራቁ ናቸው" - ባለሞያ
ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ)፣ በቅርቡ ስለ ኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ያወጣው ትንበያ፣ እ.ኤ.አ በ2025፣ 25 ከመቶ መድረሱን ይገልጻል፡፡ የዋጋ ንረቱ አኹን ካለበት ሁለት አኀዝ ወደ ነጠላ አኀዝ ለመውረድ እስከ 2028 ሊቆይ እንደሚችልም አይኤምኤፍ ተንብይዋል፡፡
በአንጻሩ የኢትዮጵያ መንግሥት፣ የዋጋ ግሽበቱ እየወረደ መምጣቱንና አኹን ከ15 እስከ 16 በመቶ ዝቅ ማለቱን ይናገራል፡፡
በለንደን የሚገኙት የፋይናንስ እና የምጣኔ ሀብት ባለሞያ ዶር. አብዱልመናን መሐመድ ሃምዛ ግን፣ የአይኤምኤፍም ኾነ የኢትዮጵያ መንግሥት ቁጥሮች፣ "የተለያዩ ብቻ ሳይኾኑ ከእውነታው የራቁ ናቸው፤" ይላሉ፡፡
ከአሜሪካ ድምፅ ጋራ አጭር ቆይታ ያደረጉት ዶር. አቡዱልመናን፣ በአይኤምኤፍ እና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል ያለውን የትንበያ ልዩነት አብራርተዋል፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይይ ይከታተሉ።
የቪኦኤ ዋትስአፕ ቻናል ይከተሉ
. ትንበያዎቹ "የተለያዩ ብቻ ሳይኾኑ ከእውነታውም የራቁ ናቸው" - ባለሞያ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ)፣ በቅርቡ ስለ ኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ያወጣው ትንበያ፣ እ.ኤ.አ በ2025፣ 25 ከመቶ መድረሱን ይገልጻል፡፡ የዋጋ ንረቱ አኹን ካለበት ሁለት አኀዝ ወደ ነጠላ አኀዝ ለመውረድ እስከ 2028 ሊቆይ እንደሚችልም አይኤምኤፍ ተንብይዋል፡፡ በአንጻሩ የኢትዮጵያ መንግሥት፣ የዋጋ ግሽበቱ እየወረደ መምጣቱንና አኹን ከ15 እስከ 16 በመቶ ዝቅ ማለቱን ይናገራል፡፡ በለንደን የሚገኙት የፋይናንስ እና የምጣኔ ሀብት ባለሞያ ዶር. አብዱልመናን መሐመድ ሃምዛ ግን፣ የአይኤምኤፍም ኾነ የኢትዮጵያ መንግሥት ቁጥሮች፣ "የተለያዩ ብቻ ሳይኾኑ ከእውነታው የራቁ ናቸው፤" ይላሉ፡፡ ከአሜሪካ ድምፅ ጋራ አጭር ቆይታ ያደረጉት ዶር. አቡዱልመናን፣ በአይኤምኤፍ እና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል ያለውን የትንበያ ልዩነት አብራርተዋል፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይይ ይከታተሉ። የቪኦኤ ዋትስአፕ ቻናል ይከተሉAMHARIC.VOANEWS.COMአይኤምኤፍ እና ኢትዮጵያ በዋጋ ግሽበት ትንበያ ተለያዩ. ትንበያዎቹ "የተለያዩ ብቻ ሳይኾኑ ከእውነታውም የራቁ ናቸው" - ባለሞያ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ)፣ በቅርቡ ስለ ኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ያወጣው ትንበያ፣ እ.ኤ.አ በ2025፣ 25 ከመቶ መድረሱን ይገልጻል፡፡ የዋጋ ንረቱ አኹን ካለበት ሁለት አኀዝ ወደ ነጠላ አኀዝ ለመውረድ እስከ 2028 ሊቆይ እንደሚችልም አይኤምኤፍ ተንብይዋል፡፡ በአንጻሩ የኢትዮጵያ መንግሥት፣ የዋጋ ግሽበቱ እየወረደ መምጣቱንና አኹን ከ15 እስከ 16 በመቶ ዝቅ ማለቱን...0 Comments 0 Shares -
በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የቆዳ ቀለምን የሚለውጡ ፣በእንግሊዝኛው አጠራር ‘ሞሎች’ በአንዳንድ ባህሎች ዘንድ እንደ ውበት ምልክት ይታያሉ። በተለይ የጥቁር ዝርያ ባላቸው ሕዝቦች ውስጥ፣ በስፋት የሚታዩና የተለመዱ ናቸው።
በአንጻሩ፣ ለጤና መታወክ ይዳርጉ ይኾን? በሚል ለጭንቀት የሚጋለጡ ወገኖች የሚሰሟቸውን ስጋቶች የሚያነሣው ጁማ ማጃንጋ፣ ለእነዚኽ እና ተያያዥ ጥያቄዎች ምላሽ ፍለጋ፣ ከናይሮቢ ኬንያ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የቆዳ ቀለምን የሚለውጡ ፣በእንግሊዝኛው አጠራር ‘ሞሎች’ በአንዳንድ ባህሎች ዘንድ እንደ ውበት ምልክት ይታያሉ። በተለይ የጥቁር ዝርያ ባላቸው ሕዝቦች ውስጥ፣ በስፋት የሚታዩና የተለመዱ ናቸው። በአንጻሩ፣ ለጤና መታወክ ይዳርጉ ይኾን? በሚል ለጭንቀት የሚጋለጡ ወገኖች የሚሰሟቸውን ስጋቶች የሚያነሣው ጁማ ማጃንጋ፣ ለእነዚኽ እና ተያያዥ ጥያቄዎች ምላሽ ፍለጋ፣ ከናይሮቢ ኬንያ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።AMHARIC.VOANEWS.COMየቆዳ ላይ ቀላል እብጠት መሰል ነገሮች እና የቆዳ ቀለምን የሚለውጡ ምልክቶች ለጤና ያሳስቡ ይኾን?በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የቆዳ ቀለምን የሚለውጡ ፣በእንግሊዝኛው አጠራር ‘ሞሎች’ በአንዳንድ ባህሎች ዘንድ እንደ ውበት ምልክት ይታያሉ። በተለይ የጥቁር ዝርያ ባላቸው ሕዝቦች ውስጥ፣ በስፋት የሚታዩና የተለመዱ ናቸው። በአንጻሩ፣ ለጤና መታወክ ይዳርጉ ይኾን? በሚል ለጭንቀት የሚጋለጡ ወገኖች የሚሰሟቸውን ስጋቶች የሚያነሣው ጁማ ማጃንጋ፣ ለእነዚኽ እና ተያያዥ ጥያቄዎች ምላሽ ፍለጋ፣ ከናይሮቢ ኬንያ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።0 Comments 0 Shares -
ከቻይና የሚሳይል ነዳጅ መስሪያ ቁልፍ ግብአቶችን ጭናለች ተብላ በምዕራባዊያን የዜና ዘገባዎች የተጠረጠረችው ሁለተኛዋ የኢራን መርከብ ወደ ኢራን እያመራች መሆኑን የቪኦኤ ልዩ የትንታኔ ዘገባ አመልክቷል፡፡
የመርከብ እንቅስቃሴ ክትትል ድረ-ገጾች እንደሚያሳዩት የኢራን ባንዲራ የሚያውለበልበው ጃይራን የተባለው የጭነት መርከብ፣ ከቻይና ይነሳል ተብሎ ከተጠበቀበት ጊዜ ከአንድ ወር በኋላ ዘግይቶ ባለፈው ሰኞ መነሳቱ ተጠቅሷል፡፡
በጥር እና በየካቲት ዘ ፋይናንሺያል ታይምስ፣ ዘ ዎል ስትሪት ጆርናል እና ሲ ኤን ኤን ባቀረቧቸው ዘገባዎች፣ ቴህራን በሚሳይል ነዳጅ ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውለውን 1,000 ሜትሪክ ቶን ኬሚካል (ሶዲየም ፐርክሎሬት) ለመጫን ከምትጠቀምባቸው ሁለት መርከቦች መካከል ጃይራን አንዱ መሆኑ ተጠቅሷል፡፡
ሦስቱ የዜና ማሰራጫዎች ስማቸው ያልተጠቀሱ የምዕራባውያን የስለላ ምንጮችን ጠቅሰው እንደተናገሩት የተጠቀሱት ኬሚካሎች ለኢራን 260 መካከለኛ ርቀት ሚሳይሎችን ማምረት ያስችላሉ፡፡
በዘገባዎቹ ጎልቦን በሚል ስያሜ የተጠቀሰው ሌላኛው የኢራን የጭነት መርከብ፣ እ ኤ አ የካቲት 13 ከምሥራቃዊ ቻይና ብሩክ አባስ ወደተባለው የኢራን ወደብ ያደረገውን የ19 ቀናት ጉዞ አጠናቋል፡፡
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጃይራን ከቻይና መነሳት አስመልክቶ ከቪኦኤ ለቀረበለት ጥያቄ ምንም አስተያየት አልሰጠም፡፡ በኒውዮርክ የሚገኘው የኢራን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሚሽንም ባለፈው ማክሰኞ በኢሜል ለተላከከለት ተመሳሳይ የቪኦኤ ጥያቄ ምላሽ አልሰጠም።
ባለፈው ወር የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለቪኦኤ እንደተናገረው፣ ኢራን ኬሚካሎቹን ለማስመጣት፣ ጎልቦን እና ጃይራን የተባሉ መርከቦችን እንደምትጠቀም በፋይናንሺያል ታይምስ እና ዎል ስትሪት ጆርናል ከወጡ ዘገባዎች ተመልክቷል፡፡
ቃል አቀባዩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በደህንነት መረጃ ጉዳዮች ላይ ምንም ዐይነት አስተያየት ባይሰጥም "ለኢራን ሚሳይል ወይም ሌሎች የጦር መሳሪያ ፕሮግራሞች ሊጠቅሙ የሚችሉ እቃዎች፣ መሣሪያዎች እና ቴክኖሎጂዎች መስፋፋትን መከላከል ላይ ማትኮሩን እና ኢራንን በማዕቀብ ተጠያቂ ማድረጉን ቀጥሏል" ብለዋል ።
የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ፣ ማኦ ኒንግ፣ እ ኤ አ ጥር 23 በዜና ማሰራጫዎቹ ስለቀረቡት ዘገባዎች በሰጡት ምላሽ ፣ ቻይና፣ በራሷ የኤክስፖርት ቁጥጥር እና፣ በዓለም አቀፍ ግዴታዎች እንደምትገዛ ጠቅሰው፣ እንደ ህገ ወጥ የተናጠል ማዕቀቦች የምትቆጥራቸውን የሌሎችን ሀገሮች ተጽዕኖ እንደማትቀበል ተናግረዋል፡፡
ባለፈው ወር የቻይና መንግሥት የመገናኛ ብዙሃን ስለ ጃይራን ጉዞ ምንም ተናግረው አያውቁም፡፡ በቻይና ማህበራዊ ሚዲያ መድረኮችም ስለ ኢራን መርከብ የተደረገ ውይይት እንዳልነበረ የቪኦኤ የማንዳሪን ቋንቋ አገልግሎት ዘገባ አመልክቷል፡፡
መሠረቱን ኒው ዮርክ ያደረገ ፣ የፖለቲካዊ ስጋቶች ጉዳይ አማካሪ ተቋም፣ ዩሬዥያ ቡድን ከፍተኛ የኢራን ተንታኝ የሆኑት፣ ግሪጎሪ ብሩው፣ "ኢራን፣ ጃይራንን ከመላኳ በፊት፣ ጎልቦን የተባለው ሌላኛው መርከብ ጉዞውን ክልከላ ሳይገጥመው ለማጠናቀቅ ይችል እንደሆነ ለመፈተሽ ፈልጋ ሊሆን ይችላል" ብለዋል ።
ብሩው አያይዘውም "በአሜሪካ ማዕቀብ ሥር ከሆነው የኢራን ሚሳይል ኢንዱስትሪ ጋር የተያያዙ በጣም ሚስጥራዊነት ያላቸው ቁሶችን የያዙ መርከቦች የመያዝ አደጋ ተጋርጦባቸዋል፣ ኢራናውያንም ይህን አውቀውታል" ብለዋል ።
በጂም ሪሽ እና በፒት ሪኬትስ የሚመሩ ስምንት ሪፐብሊካን ሴነተሮች፣ እ ኤ አ የካቲት 4 ቀን ስለ ኢራን-ቻይና የኬሚካል ትብብር ደባ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ደብዳቤ ልከዋል፡፡
የዜና ማሰራጫዎቹ ዘገባዎች ትክክለኛ ከሆኑ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር “አሁን ጉዞ ላይ የሚገኘውን ጭነት ጣልቃ ገብተው እንዲያስቆሙ” አሳስበዋል ።
በቅርቡ ጎልቦን ከቻይና ወደ ኢራን ባደረገው ጉዞ መንገድ ላይ መያዙን የሚያሳይ ምንም ምልክት አልታየም።
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ስለ ደብዳቤው ከቪኦኤ ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ፡- “ከምክር ቤት ጋር በሚደረጉ መልእክቶች ላይ አስተያየት አንሰጥም” ብለዋል።
የሪኬትስ ቢሮም ሩቢዮ ከሴነተሮቹ ለተላከላቸው ደብዳቤ ምላሽ ሰጥተው እንደሆነ ከቪኦኤ ለቀረበለት ጥያቄ ምላሽ አልሰጠም።
ከቻይና የሚሳይል ነዳጅ መስሪያ ቁልፍ ግብአቶችን ጭናለች ተብላ በምዕራባዊያን የዜና ዘገባዎች የተጠረጠረችው ሁለተኛዋ የኢራን መርከብ ወደ ኢራን እያመራች መሆኑን የቪኦኤ ልዩ የትንታኔ ዘገባ አመልክቷል፡፡ የመርከብ እንቅስቃሴ ክትትል ድረ-ገጾች እንደሚያሳዩት የኢራን ባንዲራ የሚያውለበልበው ጃይራን የተባለው የጭነት መርከብ፣ ከቻይና ይነሳል ተብሎ ከተጠበቀበት ጊዜ ከአንድ ወር በኋላ ዘግይቶ ባለፈው ሰኞ መነሳቱ ተጠቅሷል፡፡ በጥር እና በየካቲት ዘ ፋይናንሺያል ታይምስ፣ ዘ ዎል ስትሪት ጆርናል እና ሲ ኤን ኤን ባቀረቧቸው ዘገባዎች፣ ቴህራን በሚሳይል ነዳጅ ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውለውን 1,000 ሜትሪክ ቶን ኬሚካል (ሶዲየም ፐርክሎሬት) ለመጫን ከምትጠቀምባቸው ሁለት መርከቦች መካከል ጃይራን አንዱ መሆኑ ተጠቅሷል፡፡ ሦስቱ የዜና ማሰራጫዎች ስማቸው ያልተጠቀሱ የምዕራባውያን የስለላ ምንጮችን ጠቅሰው እንደተናገሩት የተጠቀሱት ኬሚካሎች ለኢራን 260 መካከለኛ ርቀት ሚሳይሎችን ማምረት ያስችላሉ፡፡ በዘገባዎቹ ጎልቦን በሚል ስያሜ የተጠቀሰው ሌላኛው የኢራን የጭነት መርከብ፣ እ ኤ አ የካቲት 13 ከምሥራቃዊ ቻይና ብሩክ አባስ ወደተባለው የኢራን ወደብ ያደረገውን የ19 ቀናት ጉዞ አጠናቋል፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጃይራን ከቻይና መነሳት አስመልክቶ ከቪኦኤ ለቀረበለት ጥያቄ ምንም አስተያየት አልሰጠም፡፡ በኒውዮርክ የሚገኘው የኢራን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሚሽንም ባለፈው ማክሰኞ በኢሜል ለተላከከለት ተመሳሳይ የቪኦኤ ጥያቄ ምላሽ አልሰጠም። ባለፈው ወር የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለቪኦኤ እንደተናገረው፣ ኢራን ኬሚካሎቹን ለማስመጣት፣ ጎልቦን እና ጃይራን የተባሉ መርከቦችን እንደምትጠቀም በፋይናንሺያል ታይምስ እና ዎል ስትሪት ጆርናል ከወጡ ዘገባዎች ተመልክቷል፡፡ ቃል አቀባዩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በደህንነት መረጃ ጉዳዮች ላይ ምንም ዐይነት አስተያየት ባይሰጥም "ለኢራን ሚሳይል ወይም ሌሎች የጦር መሳሪያ ፕሮግራሞች ሊጠቅሙ የሚችሉ እቃዎች፣ መሣሪያዎች እና ቴክኖሎጂዎች መስፋፋትን መከላከል ላይ ማትኮሩን እና ኢራንን በማዕቀብ ተጠያቂ ማድረጉን ቀጥሏል" ብለዋል ። የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ፣ ማኦ ኒንግ፣ እ ኤ አ ጥር 23 በዜና ማሰራጫዎቹ ስለቀረቡት ዘገባዎች በሰጡት ምላሽ ፣ ቻይና፣ በራሷ የኤክስፖርት ቁጥጥር እና፣ በዓለም አቀፍ ግዴታዎች እንደምትገዛ ጠቅሰው፣ እንደ ህገ ወጥ የተናጠል ማዕቀቦች የምትቆጥራቸውን የሌሎችን ሀገሮች ተጽዕኖ እንደማትቀበል ተናግረዋል፡፡ ባለፈው ወር የቻይና መንግሥት የመገናኛ ብዙሃን ስለ ጃይራን ጉዞ ምንም ተናግረው አያውቁም፡፡ በቻይና ማህበራዊ ሚዲያ መድረኮችም ስለ ኢራን መርከብ የተደረገ ውይይት እንዳልነበረ የቪኦኤ የማንዳሪን ቋንቋ አገልግሎት ዘገባ አመልክቷል፡፡ መሠረቱን ኒው ዮርክ ያደረገ ፣ የፖለቲካዊ ስጋቶች ጉዳይ አማካሪ ተቋም፣ ዩሬዥያ ቡድን ከፍተኛ የኢራን ተንታኝ የሆኑት፣ ግሪጎሪ ብሩው፣ "ኢራን፣ ጃይራንን ከመላኳ በፊት፣ ጎልቦን የተባለው ሌላኛው መርከብ ጉዞውን ክልከላ ሳይገጥመው ለማጠናቀቅ ይችል እንደሆነ ለመፈተሽ ፈልጋ ሊሆን ይችላል" ብለዋል ። ብሩው አያይዘውም "በአሜሪካ ማዕቀብ ሥር ከሆነው የኢራን ሚሳይል ኢንዱስትሪ ጋር የተያያዙ በጣም ሚስጥራዊነት ያላቸው ቁሶችን የያዙ መርከቦች የመያዝ አደጋ ተጋርጦባቸዋል፣ ኢራናውያንም ይህን አውቀውታል" ብለዋል ። በጂም ሪሽ እና በፒት ሪኬትስ የሚመሩ ስምንት ሪፐብሊካን ሴነተሮች፣ እ ኤ አ የካቲት 4 ቀን ስለ ኢራን-ቻይና የኬሚካል ትብብር ደባ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ደብዳቤ ልከዋል፡፡ የዜና ማሰራጫዎቹ ዘገባዎች ትክክለኛ ከሆኑ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር “አሁን ጉዞ ላይ የሚገኘውን ጭነት ጣልቃ ገብተው እንዲያስቆሙ” አሳስበዋል ። በቅርቡ ጎልቦን ከቻይና ወደ ኢራን ባደረገው ጉዞ መንገድ ላይ መያዙን የሚያሳይ ምንም ምልክት አልታየም። የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ስለ ደብዳቤው ከቪኦኤ ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ፡- “ከምክር ቤት ጋር በሚደረጉ መልእክቶች ላይ አስተያየት አንሰጥም” ብለዋል። የሪኬትስ ቢሮም ሩቢዮ ከሴነተሮቹ ለተላከላቸው ደብዳቤ ምላሽ ሰጥተው እንደሆነ ከቪኦኤ ለቀረበለት ጥያቄ ምላሽ አልሰጠም።AMHARIC.VOANEWS.COMሚሳይል መስሪያ ግብአት በመጫን የተጠረጠረችው ሁለተኛ የኢራን መርከብ ከቻይና ተነሳችከቻይና የሚሳይል ነዳጅ መስሪያ ቁልፍ ግብአቶችን ጭናለች ተብላ በምዕራባዊያን የዜና ዘገባዎች የተጠረጠረችው ሁለተኛዋ የኢራን መርከብ ወደ ኢራን እያመራች መሆኑን የቪኦኤ ልዩ የትንታኔ ዘገባ አመልክቷል፡፡ የመርከብ እንቅስቃሴ ክትትል ድረ-ገጾች እንደሚያሳዩት የኢራን ባንዲራ የሚያውለበልበው ጃይራን የተባለው የጭነት መርከብ፣ ከቻይና ይነሳል ተብሎ ከተጠበቀበት ጊዜ ከአንድ ወር በኋላ ዘግይቶ ባለፈው ሰኞ መነሳቱ ተጠቅሷል፡፡ በጥር እና በየካቲት ዘ ፋይናንሺያል...0 Comments 0 Shares -
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሶሪያ ልዩ መልዕክተኛ፣ ከፕሬዝደንት ባሽር አል አሳድ ሥልጣን መወገድ ተከትሎ ባለፉት ሦስት ወራት ዐዲስ በተቀሰቀሰው ግጭት እየታመሰች ባለችው ሀገር ሁከቱ እንዲቆም ተማጸኑ፡፡ የሰላማዊ ዜጎች ደኅንነት እንዲጠበቅም ጥሪ አቀረቡ፡፡
የመንግሥታቱ ድርጅት ልዩ መልዕክተኛ ጌር ፔደርሰን ጥሪያቸውን ያቀረቡት፣ የዲሞክራሲ ደጋፊዎች ሀገሪቱን ለዐስርት ዓመታት ወደ ዘለቀው የርስ በርስ ጦርነት ያመራው ጸረ አሳድ ተቃውሞ የተጀመረበት 14ኛው ዓመት መታሰቢያ በሆነው በዛሬው ዕለት ነው፡፡
“የለውጥ ጥያቄ ጭካኔ የተሞላበት ከፍተኛ ብጥብጥ ገጥሞታል፣ በዘመናችን እጅግ አሰቃቂ ወደ ኾነ ግጭት አምርቷል” ያሉት ፔደርሰን “ግጭቱ ጥልቅ የሆነውን አስከፊውን የሰው ልጅ ጭካኔ አጋልጧል።” ብለዋል፡፡
“የሚወዷቸውን በሞት ያጡ ቤተሰቦች ሐዘን ላይ ናቸው፡፡ ማኅበረሰቦች ተበታትነዋል፡፡ ሚሊዮኖች ከቀያቸው ተነቅለዋል፣ብዙዎችም የጠፉባትን በማፈላለግ ላይ ይገኛሉ” ሲሉም ፔደርሰን አክለዋል፡፡
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሶሪያ ውስጥ ግጭት ከ6 ሚሊዮን በላይ ስደተኞችን ጨምሮ ወደ 12 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎችን አፈናቅሏል ብሏል።
አሳድ እ.ኤ.አ. ታኅሣሥ 2024 ከሥልጣን ቢወገዱም ከመጋቢት 6 ጀምሮ በጠረፉ ክፍለ ግዛት በኩል በተጀመረ ሁከት ሀገሪቱ በርካቶችን ለሞት በዳረገ ሁከት ተንጣለች፡፡
የቀድሞ ፕሬዝደንት ታማኞች ከጸጥታ ኃይሎች ጋራ ባደረጉት አስከፊ ግጭት በርካታ ሲቪሎችን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሞተዋል፡፡
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሶሪያ ልዩ መልዕክተኛ፣ ከፕሬዝደንት ባሽር አል አሳድ ሥልጣን መወገድ ተከትሎ ባለፉት ሦስት ወራት ዐዲስ በተቀሰቀሰው ግጭት እየታመሰች ባለችው ሀገር ሁከቱ እንዲቆም ተማጸኑ፡፡ የሰላማዊ ዜጎች ደኅንነት እንዲጠበቅም ጥሪ አቀረቡ፡፡ የመንግሥታቱ ድርጅት ልዩ መልዕክተኛ ጌር ፔደርሰን ጥሪያቸውን ያቀረቡት፣ የዲሞክራሲ ደጋፊዎች ሀገሪቱን ለዐስርት ዓመታት ወደ ዘለቀው የርስ በርስ ጦርነት ያመራው ጸረ አሳድ ተቃውሞ የተጀመረበት 14ኛው ዓመት መታሰቢያ በሆነው በዛሬው ዕለት ነው፡፡ “የለውጥ ጥያቄ ጭካኔ የተሞላበት ከፍተኛ ብጥብጥ ገጥሞታል፣ በዘመናችን እጅግ አሰቃቂ ወደ ኾነ ግጭት አምርቷል” ያሉት ፔደርሰን “ግጭቱ ጥልቅ የሆነውን አስከፊውን የሰው ልጅ ጭካኔ አጋልጧል።” ብለዋል፡፡ “የሚወዷቸውን በሞት ያጡ ቤተሰቦች ሐዘን ላይ ናቸው፡፡ ማኅበረሰቦች ተበታትነዋል፡፡ ሚሊዮኖች ከቀያቸው ተነቅለዋል፣ብዙዎችም የጠፉባትን በማፈላለግ ላይ ይገኛሉ” ሲሉም ፔደርሰን አክለዋል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሶሪያ ውስጥ ግጭት ከ6 ሚሊዮን በላይ ስደተኞችን ጨምሮ ወደ 12 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎችን አፈናቅሏል ብሏል። አሳድ እ.ኤ.አ. ታኅሣሥ 2024 ከሥልጣን ቢወገዱም ከመጋቢት 6 ጀምሮ በጠረፉ ክፍለ ግዛት በኩል በተጀመረ ሁከት ሀገሪቱ በርካቶችን ለሞት በዳረገ ሁከት ተንጣለች፡፡ የቀድሞ ፕሬዝደንት ታማኞች ከጸጥታ ኃይሎች ጋራ ባደረጉት አስከፊ ግጭት በርካታ ሲቪሎችን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሞተዋል፡፡AMHARIC.VOANEWS.COMተመድ የሶሪያ ግጭት እንዲቆም ጥሪ አቀረበየተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሶሪያ ልዩ መልዕክተኛ፣ ከፕሬዝደንት ባሽር አል አሳድ ሥልጣን መወገድ ተከትሎ ባለፉት ሦስት ወራት ዐዲስ በተቀሰቀሰው ግጭት እየታመሰች ባለችው ሀገር ሁከቱ እንዲቆም ተማጸኑ፡፡ የሰላማዊ ዜጎች ደኅንነት እንዲጠበቅም ጥሪ አቀረቡ፡፡ የመንግሥታቱ ድርጅት ልዩ መልዕክተኛ ጌር ፔደርሰን ጥሪያቸውን ያቀረቡት፣ የዲሞክራሲ ደጋፊዎች ሀገሪቱን ለዐስርት ዓመታት ወደ ዘለቀው የርስ በርስ ጦርነት ያመራው ጸረ አሳድ ተቃውሞ የተጀመረበት 14ኛው ዓመት...0 Comments 0 Shares -
የኢትዮጵያ መግሥት በዶ.ር ደብረ ጽዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን የፕሪቶሪያውን ስምምነት ጥሷል ማለቱን የሀገር ውስጥ ብዙኅን መገናኛ ዘገቡ።
የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት፣ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ አዲስ አበባ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በማብራሪያቸው፣ ለፕሪቶሪያው ስምምነት መተግበር የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ድጋፍ መጠየቃቸውን የመንግሥት ብዙኅን መገናኛዎቹ ዘግበዋል፡፡
በዶ/ር ደብረ ጽዮን የሚመራው ቡድን ስምምነቱን ጥሷል መባሉን ማስተባበሉን በማስተባበል፣ በአንጻሩ ስምምነቱ የተጣሰው በእነ አቶ ጌታቸው ረዳ ቡድን ነው ሲል በተደጋጋሚ ምላሽ መስጠቱ ይታወቃል፡፡ በሌላ በኩል የአፍሪካ ኅብረት፣ በክልሉ ባለው ውጥረት ተሳታፊ የሆኑ አካላት ራሳቸውን እንዲያቅቡና ችግሩ በውይይት እንዲፈታ ጠይቋል፡፡
በህወሓት የፖለቲካ አንጃዎች መካከል በተፈጠረው ሽኩቻ እጇ እንዳለበት በአቶ ጌታቸው የተከሰሰው የኤርትራ መንግሥት ክሱን አስተባብሏል።
የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት፣ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በአዲስ አበባ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች ማብራሪያ መስጠታቸውን ጠቅሶ የዘገበው ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት፣ በውይይቱ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ራሱን ነጥሎ የወጣው የህወሓት አንጃ የፕሪቶሪያው ስምምነት ሙሉ ለሙሉ እንዳይተገበር እንቅፋት ኾኗል ማለታቸውን ዘግቧል።
በህወሓት አመራሮች መካከል አለመግባባቱ ከተካረረ ወዲህ በፌደራል መንግሥቱ በኩል እንዲህ ዐይነት አቋም ሲያዝ የመጀመሪያው ነው።
የትግራይ ክልል ሰሞናዊው ውጥረት ከተከሰተ በኋላ፣ በአዲስ አበባ ላሉ ዲፕሎማቶች ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ መንግሥት በተሰጠ በዚኽ ማብራሪያ ላይ፣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብም በክልሉ የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት አስፈላጊውን እገዛ እንዲያደርግም ዶ/ር ጌዲዮን ጥሪ ማድረጋቸውን ከፎቶግራፎች እና ከቪዲዮ ጋራ የወጣው ዘገባ አመልክቷል፡፡
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳም፣ በክልሉ ላለው ውጥረት፣ “መፈንቅለ መንግሥት እያደረገ ነው” ያሉትን እና “አንድ የህወሓት አንጃ” ሲሉ የጠቀሱትን አካል ተጠያቂ በማድረግ በትላንትናው ዕለት ለጋዜጠኖች ከሰጡት ማብራሪያ ጋራ ተመሳሳይ ይዘት ያለው ማብራሪያ ለዲፕሎማቶች መስጠታቸው በዘገባው ተመልክቷል፡፡
በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል የሚመራው ህወሓት ምክትል ሊቀ መንበር የኾኑት አቶ ዐማኑኤል አሰፋ በበኩላቸው፣ ትላንት ማምሻውን ለብዙኀን መገናኛ በሰጡት መግለጫ፣ በአኹኑ ጊዜ በትግራይ ክልል እየተካሔደ ያለው፣ "በወረዳዎች እና በከተሞች የሕገ መንግሥት ማስከበር እንጂ፣ መፈንቅለ መንግሥት ተብሎ እየተገለጸ ያለው ስሕተት ነው፤" ሲሉ ክሱን ተከላክለዋል፡፡
“በትግራይ ክልል በአሁኑ ጊዜ አዲስ የተለየ ክስተት ሳይኖር በወሬ ግርግር እንደተፈጠረ እየተገለፀ ነው ያለው” ሲሉም ተናግረዋል፡፡
በሌላ በኩል የአፍሪካ ኅብረት፣ በህወሓት ውስጥ የተፈጠረውን ሁኔታ በጥልቅ ስጋት በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡
ኅብረቱ በመግለጫው፣ “በአሁኑ ወቅት እየታዩ ካሉት ሁኔታዎች በመነሳት ወገኖቹ በህወሀት እና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል ፕሪቶሪያ ላይ በተፈረመው ግጭቶችን በዘላቂነት የማቆም ስምምነት የተካተቱትን ግዴታዎች እንዲያከብሩ እናበረታታለን ብሏል።
ስምምነቱን ማክበር በብዙ ፈተና የተገኘው ሰላም እንዲዘልቅ ብሎም ለዘላቂ ሰላም ግንባታ፥ ለዕርቅ እና ለልማት አመቺ ሁኔታ ለመፍጠር ወሳኝ መሆኑን አጽንዖት ሰጥተን እናሳስባለን ያለው የአፍሪካ ኅብረት ሁሉም ባለድርሻ አካላት የገቧቸውን ቃሎች እንዲያከብሩ እና ሰላማዊ መፍትሄ እንዲገኝ በትብብር እንዲሰሩ እንማጸናለን ብሏል።
የአፍሪካ ኅብረት ለፕሪቶሪያ ስምምነት ተግባራዊነት የማያወላውል ድጋፉን በድጋሚ ያረጋግጣል፥ በዚህ ሂደትም ከሚመለከታቸው አካላት ጋር አብሮነቱን ይቀጥላል ያለው መግለጫው ኅብረቱ በከፍተኛ ልዑክ አማካይነት በወገኖቹ መካከል ውይይት እና ትብብር የሚኖርበትን መንገድ ማመቻቸቱን ለመቀጠል ዝግጁ መሆኑን አስታውቋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ከፍተኛ አባል ሴናተር ጂን ሻሂን በኤክስ ገጽ ባሰፈሩት ጽሑፍ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል እየተባባሰ ያለው ውጥረት እንዳሳሰባቸው ገልጸዋል።
“ከግጭት እና አለመረጋጋት ይልቅ ለሰላም እና ለዲፕሎማሲ ትኩረት ሊሰጥ ይገባል” ያሉት ሴናተር ሻሂን፣ “መሪዎቹ የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነትን እንዲያከብሩ ጥሪ አቀርባለሁ” ብለዋል፥ አስከትለውም በአፍሪካ ቀንድ የሚፈጠር ግጭት “በቀጣናው የባሰ ስቃይ ከማስከተል ያለፈ ውጤት አይኖረውም” ብለዋል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ፣ “ከኤርትራ ጋር ግንኙነት እየፈጠሩ ያሉ አካላት አሉ” ሲሉ ወንጅለው ነበር፡፡
በሌላ በኩል የኤርትራ የማስታወቂያ አቶ የማነ ገብረ መስቀል ትላንት በኤክስ ላይ ባወጡት መግለጫ፣ “ኤርትራ በህወሓት የፖለቲካ አንጃዎች ውስጥ የተፈጠረውን የውስጥ ሽኩቻ የማባባስ ፍላጎት የላትም ፤ ይህ በትግራይ ህዝብ ላይ አላስፈላጊ ስቃይ ያስከትላል ብላ ታምናለች” ብለዋል።
በዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በሚመራ ህወሓት ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ዐማኑኤል አሰፋም ትላንት በሰጡት መግለጫ፣ ከኤርትራ መንግስት ጋራ ሌላ አካልን ለመጉዳት ተብሎ የሚፈፀም ግንኙነት የለንም በማለት የአቶ ጌታቸውን ክስ ተከላክለዋል።
የኤርትራው ማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ የማነ በትላንቱ የኤክስ መግለጫቸው “የኤርትራ ጦር በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል አለ” በሚል በተወሰኑ አካላት የሚሰነዘረው ተደጋጋሚ ክስ “ፍፁም ሀሰት እና ግጭት ለመቀስቀስ ምክንያት ለመፍጠር የሚደረግ ነው” ሲሉ ገልፀዋል፡፡
“ኤርትራ የፕሪቶሪያን የሰላም ስምምነት ለማፍረስ ምንም ፍላጎት የላትም። ይህ በመሰረቱ የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ነው” ያሉት አቶ የማነ “በቀይ ባህር ዙሪያ በተለያዩ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሃይሎች ሌት ተቀን የሚያወጧቸው ግጭት ቀስቃሽ መግለጫዎች ለአላስፈላጊ ውጥረት ምንጭ ሆነው ቀጥለዋል” በማለት ከሰዋል፡፡
በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እና የኤርትራን ክስ በተመለከተ ከኢትዮጵያ መንግሥት በኩል አስተያየት ለማግኘት ያደረግነው ጥረት ለአሁን አልተሳካም፡፡
የኢትዮጵያ መግሥት በዶ.ር ደብረ ጽዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን የፕሪቶሪያውን ስምምነት ጥሷል ማለቱን የሀገር ውስጥ ብዙኅን መገናኛ ዘገቡ። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት፣ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ አዲስ አበባ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸው፣ ለፕሪቶሪያው ስምምነት መተግበር የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ድጋፍ መጠየቃቸውን የመንግሥት ብዙኅን መገናኛዎቹ ዘግበዋል፡፡ በዶ/ር ደብረ ጽዮን የሚመራው ቡድን ስምምነቱን ጥሷል መባሉን ማስተባበሉን በማስተባበል፣ በአንጻሩ ስምምነቱ የተጣሰው በእነ አቶ ጌታቸው ረዳ ቡድን ነው ሲል በተደጋጋሚ ምላሽ መስጠቱ ይታወቃል፡፡ በሌላ በኩል የአፍሪካ ኅብረት፣ በክልሉ ባለው ውጥረት ተሳታፊ የሆኑ አካላት ራሳቸውን እንዲያቅቡና ችግሩ በውይይት እንዲፈታ ጠይቋል፡፡ በህወሓት የፖለቲካ አንጃዎች መካከል በተፈጠረው ሽኩቻ እጇ እንዳለበት በአቶ ጌታቸው የተከሰሰው የኤርትራ መንግሥት ክሱን አስተባብሏል። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት፣ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በአዲስ አበባ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች ማብራሪያ መስጠታቸውን ጠቅሶ የዘገበው ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት፣ በውይይቱ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ራሱን ነጥሎ የወጣው የህወሓት አንጃ የፕሪቶሪያው ስምምነት ሙሉ ለሙሉ እንዳይተገበር እንቅፋት ኾኗል ማለታቸውን ዘግቧል። በህወሓት አመራሮች መካከል አለመግባባቱ ከተካረረ ወዲህ በፌደራል መንግሥቱ በኩል እንዲህ ዐይነት አቋም ሲያዝ የመጀመሪያው ነው። የትግራይ ክልል ሰሞናዊው ውጥረት ከተከሰተ በኋላ፣ በአዲስ አበባ ላሉ ዲፕሎማቶች ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ መንግሥት በተሰጠ በዚኽ ማብራሪያ ላይ፣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብም በክልሉ የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት አስፈላጊውን እገዛ እንዲያደርግም ዶ/ር ጌዲዮን ጥሪ ማድረጋቸውን ከፎቶግራፎች እና ከቪዲዮ ጋራ የወጣው ዘገባ አመልክቷል፡፡ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳም፣ በክልሉ ላለው ውጥረት፣ “መፈንቅለ መንግሥት እያደረገ ነው” ያሉትን እና “አንድ የህወሓት አንጃ” ሲሉ የጠቀሱትን አካል ተጠያቂ በማድረግ በትላንትናው ዕለት ለጋዜጠኖች ከሰጡት ማብራሪያ ጋራ ተመሳሳይ ይዘት ያለው ማብራሪያ ለዲፕሎማቶች መስጠታቸው በዘገባው ተመልክቷል፡፡ በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል የሚመራው ህወሓት ምክትል ሊቀ መንበር የኾኑት አቶ ዐማኑኤል አሰፋ በበኩላቸው፣ ትላንት ማምሻውን ለብዙኀን መገናኛ በሰጡት መግለጫ፣ በአኹኑ ጊዜ በትግራይ ክልል እየተካሔደ ያለው፣ "በወረዳዎች እና በከተሞች የሕገ መንግሥት ማስከበር እንጂ፣ መፈንቅለ መንግሥት ተብሎ እየተገለጸ ያለው ስሕተት ነው፤" ሲሉ ክሱን ተከላክለዋል፡፡ “በትግራይ ክልል በአሁኑ ጊዜ አዲስ የተለየ ክስተት ሳይኖር በወሬ ግርግር እንደተፈጠረ እየተገለፀ ነው ያለው” ሲሉም ተናግረዋል፡፡ በሌላ በኩል የአፍሪካ ኅብረት፣ በህወሓት ውስጥ የተፈጠረውን ሁኔታ በጥልቅ ስጋት በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ ኅብረቱ በመግለጫው፣ “በአሁኑ ወቅት እየታዩ ካሉት ሁኔታዎች በመነሳት ወገኖቹ በህወሀት እና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል ፕሪቶሪያ ላይ በተፈረመው ግጭቶችን በዘላቂነት የማቆም ስምምነት የተካተቱትን ግዴታዎች እንዲያከብሩ እናበረታታለን ብሏል። ስምምነቱን ማክበር በብዙ ፈተና የተገኘው ሰላም እንዲዘልቅ ብሎም ለዘላቂ ሰላም ግንባታ፥ ለዕርቅ እና ለልማት አመቺ ሁኔታ ለመፍጠር ወሳኝ መሆኑን አጽንዖት ሰጥተን እናሳስባለን ያለው የአፍሪካ ኅብረት ሁሉም ባለድርሻ አካላት የገቧቸውን ቃሎች እንዲያከብሩ እና ሰላማዊ መፍትሄ እንዲገኝ በትብብር እንዲሰሩ እንማጸናለን ብሏል። የአፍሪካ ኅብረት ለፕሪቶሪያ ስምምነት ተግባራዊነት የማያወላውል ድጋፉን በድጋሚ ያረጋግጣል፥ በዚህ ሂደትም ከሚመለከታቸው አካላት ጋር አብሮነቱን ይቀጥላል ያለው መግለጫው ኅብረቱ በከፍተኛ ልዑክ አማካይነት በወገኖቹ መካከል ውይይት እና ትብብር የሚኖርበትን መንገድ ማመቻቸቱን ለመቀጠል ዝግጁ መሆኑን አስታውቋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ከፍተኛ አባል ሴናተር ጂን ሻሂን በኤክስ ገጽ ባሰፈሩት ጽሑፍ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል እየተባባሰ ያለው ውጥረት እንዳሳሰባቸው ገልጸዋል። “ከግጭት እና አለመረጋጋት ይልቅ ለሰላም እና ለዲፕሎማሲ ትኩረት ሊሰጥ ይገባል” ያሉት ሴናተር ሻሂን፣ “መሪዎቹ የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነትን እንዲያከብሩ ጥሪ አቀርባለሁ” ብለዋል፥ አስከትለውም በአፍሪካ ቀንድ የሚፈጠር ግጭት “በቀጣናው የባሰ ስቃይ ከማስከተል ያለፈ ውጤት አይኖረውም” ብለዋል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ፣ “ከኤርትራ ጋር ግንኙነት እየፈጠሩ ያሉ አካላት አሉ” ሲሉ ወንጅለው ነበር፡፡ በሌላ በኩል የኤርትራ የማስታወቂያ አቶ የማነ ገብረ መስቀል ትላንት በኤክስ ላይ ባወጡት መግለጫ፣ “ኤርትራ በህወሓት የፖለቲካ አንጃዎች ውስጥ የተፈጠረውን የውስጥ ሽኩቻ የማባባስ ፍላጎት የላትም ፤ ይህ በትግራይ ህዝብ ላይ አላስፈላጊ ስቃይ ያስከትላል ብላ ታምናለች” ብለዋል። በዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በሚመራ ህወሓት ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ዐማኑኤል አሰፋም ትላንት በሰጡት መግለጫ፣ ከኤርትራ መንግስት ጋራ ሌላ አካልን ለመጉዳት ተብሎ የሚፈፀም ግንኙነት የለንም በማለት የአቶ ጌታቸውን ክስ ተከላክለዋል። የኤርትራው ማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ የማነ በትላንቱ የኤክስ መግለጫቸው “የኤርትራ ጦር በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል አለ” በሚል በተወሰኑ አካላት የሚሰነዘረው ተደጋጋሚ ክስ “ፍፁም ሀሰት እና ግጭት ለመቀስቀስ ምክንያት ለመፍጠር የሚደረግ ነው” ሲሉ ገልፀዋል፡፡ “ኤርትራ የፕሪቶሪያን የሰላም ስምምነት ለማፍረስ ምንም ፍላጎት የላትም። ይህ በመሰረቱ የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ነው” ያሉት አቶ የማነ “በቀይ ባህር ዙሪያ በተለያዩ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሃይሎች ሌት ተቀን የሚያወጧቸው ግጭት ቀስቃሽ መግለጫዎች ለአላስፈላጊ ውጥረት ምንጭ ሆነው ቀጥለዋል” በማለት ከሰዋል፡፡ በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እና የኤርትራን ክስ በተመለከተ ከኢትዮጵያ መንግሥት በኩል አስተያየት ለማግኘት ያደረግነው ጥረት ለአሁን አልተሳካም፡፡AMHARIC.VOANEWS.COMየኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት በዶ.ር ደብረ ጽዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን ወቀሰየኢትዮጵያ መግሥት በዶ.ር ደብረ ጽዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን የፕሪቶሪያውን ስምምነት ጥሷል ማለቱን የሀገር ውስጥ ብዙኅን መገናኛ ዘገቡ። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት፣ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ አዲስ አበባ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸው፣ ለፕሪቶሪያው ስምምነት መተግበር የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ድጋፍ መጠየቃቸውን የመንግሥት ብዙኅን መገናኛዎቹ ዘግበዋል፡፡ በዶ/ር ደብረ ጽዮን...0 Comments 0 Shares -
የአሜሪካ መንግሥት ባለሥልጣናት፣ የአፍሪካ ምኒስትሮች፣ ኢንቨስተሮች፣ የግል ገንዘብ አበዳሪዎች፣ እንዲሁም የአገልግሎትና የቴክኖሎጂ አቅራቢዎች ዓመታዊ ለሆነውና በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ በሚያተኩረው ጉባኤ ላይ ባለፈው ሳምንት በዋሽንግተን ዲሲ ተገናኝተው ነበር።
“መፃኢው የአሜሪካ እና የአፍሪካ የኅይል ትብብር” በተሰኘ መሪ ቃል በተካሄደው ጉባኤ፣ በአዲሱ የትረምፕ አስተዳደር የአሜሪካ መንግሥትም ሆነ የግል ኩባንያዎች የአፍሪካን የኤሌክትሪክ ኅይል ልማት፣ መሠረተ ልማት እንዲሁም የማዕድን ሃብትን በተመለከተ ያላቸውን ተሳትፎ እንደገና ለማዋቀር፣ የአሜሪካ ባለሥልጣናትና የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች ተወካዮች መክረዋል።
የቪኦኤው አንተኒ ላብሩቶ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የአሜሪካ መንግሥት ባለሥልጣናት፣ የአፍሪካ ምኒስትሮች፣ ኢንቨስተሮች፣ የግል ገንዘብ አበዳሪዎች፣ እንዲሁም የአገልግሎትና የቴክኖሎጂ አቅራቢዎች ዓመታዊ ለሆነውና በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ በሚያተኩረው ጉባኤ ላይ ባለፈው ሳምንት በዋሽንግተን ዲሲ ተገናኝተው ነበር። “መፃኢው የአሜሪካ እና የአፍሪካ የኅይል ትብብር” በተሰኘ መሪ ቃል በተካሄደው ጉባኤ፣ በአዲሱ የትረምፕ አስተዳደር የአሜሪካ መንግሥትም ሆነ የግል ኩባንያዎች የአፍሪካን የኤሌክትሪክ ኅይል ልማት፣ መሠረተ ልማት እንዲሁም የማዕድን ሃብትን በተመለከተ ያላቸውን ተሳትፎ እንደገና ለማዋቀር፣ የአሜሪካ ባለሥልጣናትና የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች ተወካዮች መክረዋል። የቪኦኤው አንተኒ ላብሩቶ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።AMHARIC.VOANEWS.COMበአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤየአሜሪካ መንግሥት ባለሥልጣናት፣ የአፍሪካ ምኒስትሮች፣ ኢንቨስተሮች፣ የግል ገንዘብ አበዳሪዎች፣ እንዲሁም የአገልግሎትና የቴክኖሎጂ አቅራቢዎች ዓመታዊ ለሆነውና በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ በሚያተኩረው ጉባኤ ላይ ባለፈው ሳምንት በዋሽንግተን ዲሲ ተገናኝተው ነበር። “መፃኢው የአሜሪካ እና የአፍሪካ የኅይል ትብብር” በተሰኘ መሪ ቃል በተካሄደው ጉባኤ፣ በአዲሱ የትረምፕ አስተዳደር የአሜሪካ መንግሥትም ሆነ የግል ኩባንያዎች የአፍሪካን የኤሌክትሪክ ኅይል ልማት፣...0 Comments 0 Shares -
የደቡብ ሱዳን መንግሥት በሀገሪቱ የተፈጠረውን ውጥረት ተከትሎ የታሰሩ ባለሥልጣናትን እንዲፈታ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለስልጣን (ኢጋድ) አባል ሀገራት መሪዎች ጥሪ አቅርበዋል።
የኢጋድ አባል ሀገራት ይኼንኑ የደቡብ ሱዳን ግጭት አስመልክተው ረቡዕ መጋቢት 3 ቀን 2017 ዓ.ም በበይነ መረብ ባደረጉት ስብሰባ የደቡብ ሱዳን መሪዎች ውጥረቱን ለማርገብ ውይይት እንዲጀምሩም ጠይቀዋል።
በደቡብ ሱዳን የጁባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር የኾኑት ፕሮፌሰር መልሃ ራውት ውጥረቱ የባለሥልጣናቱ መፈታት ውጥረቱን ለመርገብ መወሰድ ካለባቸው ቁልፍ ርምጃዎች አንዱ መኾኑን ገልጸዋል።
በአገሪቱ የቀጠለው የፀጥታ ችግር ዋነኛ ምክንያት ግን እ.አ.አ. በ2018 የተፈረመው የሰላም ስምምነት አተገባበር መጓተት መኾኑን ጠቅሰዋል።
የደቡብ ሱዳን መንግሥት በሀገሪቱ የተፈጠረውን ውጥረት ተከትሎ የታሰሩ ባለሥልጣናትን እንዲፈታ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለስልጣን (ኢጋድ) አባል ሀገራት መሪዎች ጥሪ አቅርበዋል። የኢጋድ አባል ሀገራት ይኼንኑ የደቡብ ሱዳን ግጭት አስመልክተው ረቡዕ መጋቢት 3 ቀን 2017 ዓ.ም በበይነ መረብ ባደረጉት ስብሰባ የደቡብ ሱዳን መሪዎች ውጥረቱን ለማርገብ ውይይት እንዲጀምሩም ጠይቀዋል። በደቡብ ሱዳን የጁባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር የኾኑት ፕሮፌሰር መልሃ ራውት ውጥረቱ የባለሥልጣናቱ መፈታት ውጥረቱን ለመርገብ መወሰድ ካለባቸው ቁልፍ ርምጃዎች አንዱ መኾኑን ገልጸዋል። በአገሪቱ የቀጠለው የፀጥታ ችግር ዋነኛ ምክንያት ግን እ.አ.አ. በ2018 የተፈረመው የሰላም ስምምነት አተገባበር መጓተት መኾኑን ጠቅሰዋል።AMHARIC.VOANEWS.COMየባለ ሥልጣናት መፈታት ለደቡብ ሱዳን ውጥረት መርገብ ቁልፍ ጉዳይ ነው ተባለየደቡብ ሱዳን መንግሥት በሀገሪቱ የተፈጠረውን ውጥረት ተከትሎ የታሰሩ ባለሥልጣናትን እንዲፈታ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለስልጣን (ኢጋድ) አባል ሀገራት መሪዎች ጥሪ አቅርበዋል። የኢጋድ አባል ሀገራት ይኼንኑ የደቡብ ሱዳን ግጭት አስመልክተው ረቡዕ መጋቢት 3 ቀን 2017 ዓ.ም በበይነ መረብ ባደረጉት ስብሰባ የደቡብ ሱዳን መሪዎች ውጥረቱን ለማርገብ ውይይት እንዲጀምሩም ጠይቀዋል። በደቡብ ሱዳን የጁባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር...0 Comments 0 Shares -
የቀረጡ ጉዳይ ከዋጋ ንረት ስጋት ጋራ ተዳምሮ በፈጠረው አለመረጋጋት የተነሳ ሰኞ እና ማክሰኞ የዩናይትድ ስቴትስ የአክሲዮን ገበያ አሽቆልቁሏል፡፡
በአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ እና በሕዝብ ብዛት ትልቋ የካናዳ ጠቅላይ ግዛት ኦንታሪዮ ጠቅላይ ሚንስትር ደግ ፎርድ መካከል የሁለቱን ሀገሮች የንግድ ውዝግብ በሚመለከት የተደረገውን ልውውጥ ጠቅሳ የቪኦኤ የኋይት ሐውስ ዘጋቢ ካሮላይን ፕሬሱቲ የላከችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የቪኦኤ ዋትስአፕ ቻናል ይከተሉ
የቀረጡ ጉዳይ ከዋጋ ንረት ስጋት ጋራ ተዳምሮ በፈጠረው አለመረጋጋት የተነሳ ሰኞ እና ማክሰኞ የዩናይትድ ስቴትስ የአክሲዮን ገበያ አሽቆልቁሏል፡፡ በአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ እና በሕዝብ ብዛት ትልቋ የካናዳ ጠቅላይ ግዛት ኦንታሪዮ ጠቅላይ ሚንስትር ደግ ፎርድ መካከል የሁለቱን ሀገሮች የንግድ ውዝግብ በሚመለከት የተደረገውን ልውውጥ ጠቅሳ የቪኦኤ የኋይት ሐውስ ዘጋቢ ካሮላይን ፕሬሱቲ የላከችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። የቪኦኤ ዋትስአፕ ቻናል ይከተሉAMHARIC.VOANEWS.COMየቀረጡ ጉዳይ በዩናይትድ ስቴትስ ኢኮኖሚ ላይ ያስከተለው አለመረጋጋትየቀረጡ ጉዳይ ከዋጋ ንረት ስጋት ጋራ ተዳምሮ በፈጠረው አለመረጋጋት የተነሳ ሰኞ እና ማክሰኞ የዩናይትድ ስቴትስ የአክሲዮን ገበያ አሽቆልቁሏል፡፡ በአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ እና በሕዝብ ብዛት ትልቋ የካናዳ ጠቅላይ ግዛት ኦንታሪዮ ጠቅላይ ሚንስትር ደግ ፎርድ መካከል የሁለቱን ሀገሮች የንግድ ውዝግብ በሚመለከት የተደረገውን ልውውጥ ጠቅሳ የቪኦኤ የኋይት ሐውስ ዘጋቢ ካሮላይን ፕሬሱቲ የላከችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። የቪኦኤ ዋትስአፕ ቻናል ይከተሉ0 Comments 0 Shares -
ኩዌት ከአደገኛ ዕፅ ጋራ በተያያዘ ክስ ተመስርቶባቸው ለዓመታት በእስር ላይ የነበሩ የቀድሞ ሠራዊት አባላትና እና የወታደራዊ ተቋራጭ ሠራተኞችን ጨምሮ አሜሪካውያን እስረኞችን ለቃለች።
የአሜሪካ መንግሥት በውጭ ሀገር የታሰሩ አሜሪካውያንን አስለቅቆ ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ ባደረገው ጥረት የተፈቱት እስረኞች ወደ ኒውዮርክ ተወስደዋል፡፡
እስረኞቹ የተለቀቁት በቅርቡ ዋናው የትረምፕ አስተዳደር የታጋቾች ጉዳይ መጓዛቸውን ተከትሎ መኾኑም ተመልክቷል፡፡
በአሜሪካዊያን ታጋቾች እና እስረኞች ጉዳይ የሚሰሩት አማካሪው ጆናታን ፍራንክ እስር ላይ ከነበሩ ስድስት እስረኞች ጋራ በመኾን ለኩዌት መንግሥት ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን “ደንበኞቼና ቤተሰቦቻቸው የኩዌት መንግሥት ላሳየው ሰብአዊነት ምስጋናቸውን ያቀርባሉ”ሲሉም በመግለጫቸው ተናግረዋል፡፡ ደንበኞቻቸው ጥፋት የሌለባቸው ንጹሐን መኾናቸውንም ፍራንክ አያይዘው ገልጸዋል።
ምንም እንኳን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስለ ሁኔታው ምንም ዐይነት አስተያየት ባይሰጥም፣ ከኩዌት እስር ቤት ተጨማሪ አሜሪካውያን እስረኞች ይፈታሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
በነዳጅ የበለጸገችው እና በመካከለኛው ምስራቅ የአሜሪካ ቁልፍ አጋር የሆነችው ኩዌት፣ ጉልህ የሆነ የአሜሪካ ጦር ኅይል የሠፈረባት እና ብዙ የአሜሪካ ሥራ ተቋራጮች የሚገኙባት ሀገር ናት፡፡
ኩዌት በርካቶችን ለእስር የዳረጋቸውን ጠንካራ የአደገኛ እፅ ሕግጋትን የምታስፈጽም ሲሆን እስረኞች ላይ የተለያዩ የሰብአዊ አያያዝ በደሎች እንደሚፈጸሙ ቤተሰቦች ይናገራሉ፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኩዌት የአደገኛ እፅ ሕጎች፣ የሞት ቅጣትን ጨምሮ ረጅም እስራት እና ከባድ ቅጣት እንደሚያስከትሉ ያስጠነቅቃል፡፡
ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ወደ ሥልጣን ከተመለሱ በኋላ አስተዳደራቸው ከሩሲያዊው ማርክ ፎጌል እና ከቤላሩስ የመጣውን ሌላ አሜሪካዊ ዜጋን ጨምሮ በእስር ላይ የሚገኙ በርካታ አሜሪካውያን እንዲፈቱ አድርጓል።
የቪኦኤ ዋትስአፕ ቻናል ይከተሉ
ኩዌት ከአደገኛ ዕፅ ጋራ በተያያዘ ክስ ተመስርቶባቸው ለዓመታት በእስር ላይ የነበሩ የቀድሞ ሠራዊት አባላትና እና የወታደራዊ ተቋራጭ ሠራተኞችን ጨምሮ አሜሪካውያን እስረኞችን ለቃለች። የአሜሪካ መንግሥት በውጭ ሀገር የታሰሩ አሜሪካውያንን አስለቅቆ ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ ባደረገው ጥረት የተፈቱት እስረኞች ወደ ኒውዮርክ ተወስደዋል፡፡ እስረኞቹ የተለቀቁት በቅርቡ ዋናው የትረምፕ አስተዳደር የታጋቾች ጉዳይ መጓዛቸውን ተከትሎ መኾኑም ተመልክቷል፡፡ በአሜሪካዊያን ታጋቾች እና እስረኞች ጉዳይ የሚሰሩት አማካሪው ጆናታን ፍራንክ እስር ላይ ከነበሩ ስድስት እስረኞች ጋራ በመኾን ለኩዌት መንግሥት ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን “ደንበኞቼና ቤተሰቦቻቸው የኩዌት መንግሥት ላሳየው ሰብአዊነት ምስጋናቸውን ያቀርባሉ”ሲሉም በመግለጫቸው ተናግረዋል፡፡ ደንበኞቻቸው ጥፋት የሌለባቸው ንጹሐን መኾናቸውንም ፍራንክ አያይዘው ገልጸዋል። ምንም እንኳን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስለ ሁኔታው ምንም ዐይነት አስተያየት ባይሰጥም፣ ከኩዌት እስር ቤት ተጨማሪ አሜሪካውያን እስረኞች ይፈታሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በነዳጅ የበለጸገችው እና በመካከለኛው ምስራቅ የአሜሪካ ቁልፍ አጋር የሆነችው ኩዌት፣ ጉልህ የሆነ የአሜሪካ ጦር ኅይል የሠፈረባት እና ብዙ የአሜሪካ ሥራ ተቋራጮች የሚገኙባት ሀገር ናት፡፡ ኩዌት በርካቶችን ለእስር የዳረጋቸውን ጠንካራ የአደገኛ እፅ ሕግጋትን የምታስፈጽም ሲሆን እስረኞች ላይ የተለያዩ የሰብአዊ አያያዝ በደሎች እንደሚፈጸሙ ቤተሰቦች ይናገራሉ፡፡ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኩዌት የአደገኛ እፅ ሕጎች፣ የሞት ቅጣትን ጨምሮ ረጅም እስራት እና ከባድ ቅጣት እንደሚያስከትሉ ያስጠነቅቃል፡፡ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ወደ ሥልጣን ከተመለሱ በኋላ አስተዳደራቸው ከሩሲያዊው ማርክ ፎጌል እና ከቤላሩስ የመጣውን ሌላ አሜሪካዊ ዜጋን ጨምሮ በእስር ላይ የሚገኙ በርካታ አሜሪካውያን እንዲፈቱ አድርጓል። የቪኦኤ ዋትስአፕ ቻናል ይከተሉAMHARIC.VOANEWS.COMኩዌት ከአደገኛ ዕጽ ጋራ በተያያዘ የታሰሩ የቀድሞ ሠራዊት አባላት ጨምሮ አሜሪካዊ እስረኞችን ለቃለችኩዌት ከአደገኛ ዕፅ ጋራ በተያያዘ ክስ ተመስርቶባቸው ለዓመታት በእስር ላይ የነበሩ የቀድሞ ሠራዊት አባላትና እና የወታደራዊ ተቋራጭ ሠራተኞችን ጨምሮ አሜሪካውያን እስረኞችን ለቃለች። የአሜሪካ መንግሥት በውጭ ሀገር የታሰሩ አሜሪካውያንን አስለቅቆ ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ ባደረገው ጥረት የተፈቱት እስረኞች ወደ ኒውዮርክ ተወስደዋል፡፡ እስረኞቹ የተለቀቁት በቅርቡ ዋናው የትረምፕ አስተዳደር የታጋቾች ጉዳይ መጓዛቸውን ተከትሎ መኾኑም ተመልክቷል፡፡ በአሜሪካዊያን...0 Comments 0 Shares -
ጠፈር ላይ ከጊዜያቸው በላይ የቆዩ የ ዩናይትድ ስቴትስ የኤሮኖቲክስ እና ጠፈር ምርምር (ናሳ) ጠፈር ተመራማሪዎችን ለመተካት ወደ ሊላክ የነበረው የስፔስ ኤክስ መንኮራኩር የሮኬት ማስወንጨፊያ እክል ስለገጠመው ወደ ጠፈር ጣቢያው የሚያደርገው በረራ ዘግይቷል፡፡
ቡች ዊልሞር እና ሱኒ ዊሊያምስ የተባሉት ጠፈርተኞች ከዘጠኝ ወራት ቆይታ በኋላ ወደ ምድር ከመመለሳቸው በፊት እነሱን የሚተካ የጠፈርተኞች ቡድን ከዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ መድረስ ይኖርበታል፡፡
ይሁን እንጂ ከኬኔዲ የጠፈር ማእከል ሊወነጨፍ ተዘጋጅቶ የነበረውን ፋልከን ሮኬት እክል ገጥሞታል፡፡
አሶስየትድ ፕሬስ እንደዘገበው ሮኬቶቹን ደግፈው ከያዙት መሳሪያዎች መካከል አንዱን የሚቆጣጠረው የማስወንጨፊያ ክፍል (የማስነሻ ፓድ) ችግር የገጠመው መኾኑን መሀንዲሶች በመናገራቸው ስፔስ ኤክስ (SpaceX) ተልዕኮውን እንዲያዘገይ ተደርጓል፡፡
ችግሩ የታወቀው ሮኬቱ ከመወንጨፉ ከአራት ሰዐታት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሲሆን ተልእኮ ሙሉ ለሙሉ እንዲሰረዝ የተደረገው ከመወንጨፊያ አንድ ሰዓት ያነሰ ጊዜ ሲቀረው መሆኑ ተመልክቷል፡፡
ስፔስ ኤክስ ተልእኮው እንደገና የሚጀመርበትን ቀን መቸ እንደሚኾን ባይረጋገጥም ቀጣዩ ሙከራ ኅሙስ ምሽት ሊደረግ እንደሚችል ተገልጿል ((ኤፒ)፡፡
ጠፈር ላይ ከጊዜያቸው በላይ የቆዩ የ ዩናይትድ ስቴትስ የኤሮኖቲክስ እና ጠፈር ምርምር (ናሳ) ጠፈር ተመራማሪዎችን ለመተካት ወደ ሊላክ የነበረው የስፔስ ኤክስ መንኮራኩር የሮኬት ማስወንጨፊያ እክል ስለገጠመው ወደ ጠፈር ጣቢያው የሚያደርገው በረራ ዘግይቷል፡፡ ቡች ዊልሞር እና ሱኒ ዊሊያምስ የተባሉት ጠፈርተኞች ከዘጠኝ ወራት ቆይታ በኋላ ወደ ምድር ከመመለሳቸው በፊት እነሱን የሚተካ የጠፈርተኞች ቡድን ከዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ መድረስ ይኖርበታል፡፡ ይሁን እንጂ ከኬኔዲ የጠፈር ማእከል ሊወነጨፍ ተዘጋጅቶ የነበረውን ፋልከን ሮኬት እክል ገጥሞታል፡፡ አሶስየትድ ፕሬስ እንደዘገበው ሮኬቶቹን ደግፈው ከያዙት መሳሪያዎች መካከል አንዱን የሚቆጣጠረው የማስወንጨፊያ ክፍል (የማስነሻ ፓድ) ችግር የገጠመው መኾኑን መሀንዲሶች በመናገራቸው ስፔስ ኤክስ (SpaceX) ተልዕኮውን እንዲያዘገይ ተደርጓል፡፡ ችግሩ የታወቀው ሮኬቱ ከመወንጨፉ ከአራት ሰዐታት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሲሆን ተልእኮ ሙሉ ለሙሉ እንዲሰረዝ የተደረገው ከመወንጨፊያ አንድ ሰዓት ያነሰ ጊዜ ሲቀረው መሆኑ ተመልክቷል፡፡ ስፔስ ኤክስ ተልእኮው እንደገና የሚጀመርበትን ቀን መቸ እንደሚኾን ባይረጋገጥም ቀጣዩ ሙከራ ኅሙስ ምሽት ሊደረግ እንደሚችል ተገልጿል ((ኤፒ)፡፡AMHARIC.VOANEWS.COMከታቀደው በላይ የቆዩትን ጠፈርተኞች ለመተካት ሊላክ የነበረው የስፔስ ኤክስ ተልእኮ ዘገየጠፈር ላይ ከጊዜያቸው በላይ የቆዩ የ ዩናይትድ ስቴትስ የኤሮኖቲክስ እና ጠፈር ምርምር (ናሳ) ጠፈር ተመራማሪዎችን ለመተካት ወደ ሊላክ የነበረው የስፔስ ኤክስ መንኮራኩር የሮኬት ማስወንጨፊያ እክል ስለገጠመው ወደ ጠፈር ጣቢያው የሚያደርገው በረራ ዘግይቷል፡፡ ቡች ዊልሞር እና ሱኒ ዊሊያምስ የተባሉት ጠፈርተኞች ከዘጠኝ ወራት ቆይታ በኋላ ወደ ምድር ከመመለሳቸው በፊት እነሱን የሚተካ የጠፈርተኞች ቡድን ከዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ መድረስ ይኖርበታል፡፡ ይሁን እንጂ...0 Comments 0 Shares -
ዩክሬይን ለ30 ቀናት ተኩስ እንዲቆም በቀረበው ሐሳብ እንደምትስማማ ትላንት ይፋ ማድረጓን የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት በደስታ ተቀበሉት፡፡ ቀድሞ የተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ ሊቀ መንበር የነበሩት ሪፐብሊካኑ ማይክል መኮል "ስምምነት ላይ መደረሱ በጣም አበረታቶኛል፡፡ አሁን ፕሬዚደንቱ የተያዘውን የስለላ መረጃ እና የጦር መሣሪያ ለመልቀቅ የወሰኑ ይመስለኛል፡፡ በጣም ትልቅ ክንዋኔ ነው" ማለታቸው ተጠቅሷል፡፡
ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ እና የዩክሬይን ፕሬዝደንት ቮሎዶሚር ዜሌንስኪ በኋይት ሐውስ ኦቫል ኦፊስ የተካረረ ንግግር ማድረጋቸውን ተከትሎ ዩናይትድ ስቴትስ ለዩክሬይን የምትሰጠውን የጦር መሣሪያ ርዳታ እና የስለላ መረጃዎች ማጋራቷን እንደምታቋርጥ ባለፈው ሳምንት እንዳስታወቀች ይታወሳል። ኾኖም በቀናት የተገደበው የተኩስ ማቆም ስምምነት ይፋ ከተደረገ በኋላ፣ ከዩክሬይን ጋራ መተባበሯን እንደምትቀጥል ትላንት አስታውቃለች፡፡
ዲሞክራቱ የተወካዮች ምክር ቤት አባል ጄሰን ክሮው በበኩላቸው "መጀመሪያም ቢሆን ለነጻነት፣ ለዲሞክራሲ እና ለብሔራዊ ጸጥታቸው የሚዋጉ ዩክሬይናውያንን ሕይወት አደጋ ላይ የሚጥለው ድጋፍ የማቋረጥ ርምጃ መወሰድ አልነበረበትም፡፡ ስለዚህ አሁን አስተዳደሩ እገዳውን ማንሳቱ አዎንታዊ ርምጃ ነው" ብለዋል፡፡
ዩናይትድ ስቴትስ እና ዩክሪይን ሊፈራረሙ የነበረው የዩክሬይን ውድ ማዕድናት ውል ሁለቱ መሪዎች በይፋ እሰጥ አገባ ውስጥ መግባታቸውን ተከትሎ ሳይፈረም መቅረቱ ይታወሳል፡፡ የተወካዮች ምክር ቤት አባል ማይክል መኮል " ከዚህ በኋላ እንግዲህ ፕሬዝደንት ዜሌንስኪ ወደ ኦቫል ኦፊስ ተመልሰው ይመጡና የኢኮኖሚ ትብብር ስምምነቱ ይፈረማል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ከዚያ ደግሞ ጉዳዩ በሙሉ ወደሚስተር ፑቲን ይዞራል" ብለዋል፡፡
ሩሲያ በተኩስ አቁም ዕቅዱ አልተስማማችም፡፡ ፕሬዝደንት ትረምፕ በጉዳዩ ላይ የሚወያዩ ተወካዮች ወደሞስኮ መላካቸውን ትላንት አስታውቀዋል፡፡
ዩክሬይን ለ30 ቀናት ተኩስ እንዲቆም በቀረበው ሐሳብ እንደምትስማማ ትላንት ይፋ ማድረጓን የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት በደስታ ተቀበሉት፡፡ ቀድሞ የተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ ሊቀ መንበር የነበሩት ሪፐብሊካኑ ማይክል መኮል "ስምምነት ላይ መደረሱ በጣም አበረታቶኛል፡፡ አሁን ፕሬዚደንቱ የተያዘውን የስለላ መረጃ እና የጦር መሣሪያ ለመልቀቅ የወሰኑ ይመስለኛል፡፡ በጣም ትልቅ ክንዋኔ ነው" ማለታቸው ተጠቅሷል፡፡ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ እና የዩክሬይን ፕሬዝደንት ቮሎዶሚር ዜሌንስኪ በኋይት ሐውስ ኦቫል ኦፊስ የተካረረ ንግግር ማድረጋቸውን ተከትሎ ዩናይትድ ስቴትስ ለዩክሬይን የምትሰጠውን የጦር መሣሪያ ርዳታ እና የስለላ መረጃዎች ማጋራቷን እንደምታቋርጥ ባለፈው ሳምንት እንዳስታወቀች ይታወሳል። ኾኖም በቀናት የተገደበው የተኩስ ማቆም ስምምነት ይፋ ከተደረገ በኋላ፣ ከዩክሬይን ጋራ መተባበሯን እንደምትቀጥል ትላንት አስታውቃለች፡፡ ዲሞክራቱ የተወካዮች ምክር ቤት አባል ጄሰን ክሮው በበኩላቸው "መጀመሪያም ቢሆን ለነጻነት፣ ለዲሞክራሲ እና ለብሔራዊ ጸጥታቸው የሚዋጉ ዩክሬይናውያንን ሕይወት አደጋ ላይ የሚጥለው ድጋፍ የማቋረጥ ርምጃ መወሰድ አልነበረበትም፡፡ ስለዚህ አሁን አስተዳደሩ እገዳውን ማንሳቱ አዎንታዊ ርምጃ ነው" ብለዋል፡፡ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዩክሪይን ሊፈራረሙ የነበረው የዩክሬይን ውድ ማዕድናት ውል ሁለቱ መሪዎች በይፋ እሰጥ አገባ ውስጥ መግባታቸውን ተከትሎ ሳይፈረም መቅረቱ ይታወሳል፡፡ የተወካዮች ምክር ቤት አባል ማይክል መኮል " ከዚህ በኋላ እንግዲህ ፕሬዝደንት ዜሌንስኪ ወደ ኦቫል ኦፊስ ተመልሰው ይመጡና የኢኮኖሚ ትብብር ስምምነቱ ይፈረማል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ከዚያ ደግሞ ጉዳዩ በሙሉ ወደሚስተር ፑቲን ይዞራል" ብለዋል፡፡ ሩሲያ በተኩስ አቁም ዕቅዱ አልተስማማችም፡፡ ፕሬዝደንት ትረምፕ በጉዳዩ ላይ የሚወያዩ ተወካዮች ወደሞስኮ መላካቸውን ትላንት አስታውቀዋል፡፡AMHARIC.VOANEWS.COMየዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት በዩክሬይን ለ30 ቀናት ተኩስ እንዲቆም የቀረበውን ሐሳብ ደገፉዩክሬይን ለ30 ቀናት ተኩስ እንዲቆም በቀረበው ሐሳብ እንደምትስማማ ትላንት ይፋ ማድረጓን የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት በደስታ ተቀበሉት፡፡ ቀድሞ የተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ ሊቀ መንበር የነበሩት ሪፐብሊካኑ ማይክል መኮል "ስምምነት ላይ መደረሱ በጣም አበረታቶኛል፡፡ አሁን ፕሬዚደንቱ የተያዘውን የስለላ መረጃ እና የጦር መሣሪያ ለመልቀቅ የወሰኑ ይመስለኛል፡፡ በጣም ትልቅ ክንዋኔ ነው" ማለታቸው ተጠቅሷል፡፡ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ እና...0 Comments 0 Shares
More Stories