• Participants of the annual Irreechaa thanksgiving festival carry the two flags that symbolize the Oromo people’s struggle for political and cultural independence, October 2019 (Photo: Addis Standard) By Girma Gutema @Abbaacabsa & Mirgisa Kaba @MirgissaK Background After the politico-military development that historian Teshale Tibebu termed “The Making of Modern Ethiopia”, as led by emperor Menelik’s …
    Participants of the annual Irreechaa thanksgiving festival carry the two flags that symbolize the Oromo people’s struggle for political and cultural independence, October 2019 (Photo: Addis Standard) By Girma Gutema @Abbaacabsa & Mirgisa Kaba @MirgissaK Background After the politico-military development that historian Teshale Tibebu termed “The Making of Modern Ethiopia”, as led by emperor Menelik’s …
    ADDISSTANDARD.COM
    Oromo political struggle over last half a century: Inquiry on achievements, challenges and the imperative for pragmatic imaginations - Addis Standard
    Oromo political struggle over last half a century: Inquiry on achievements, challenges and the imperative for pragmatic imaginations Addis Standard -
    0 Comments 0 Shares
  • A logo for the Waaqeffannaa Religion Followers Organization, a registered religious institution (Photo: Waaqeffannaa Religion Followers Organization/Facebook) Addis Abeba – Police in Babile district of the East Hararghe zone in the Oromia region detained more than 80 Waaqeffannaa believers in a raid during the East Hararghe Zone Waaqeffannaa believers mid-year assembly held on Friday, June …
    A logo for the Waaqeffannaa Religion Followers Organization, a registered religious institution (Photo: Waaqeffannaa Religion Followers Organization/Facebook) Addis Abeba – Police in Babile district of the East Hararghe zone in the Oromia region detained more than 80 Waaqeffannaa believers in a raid during the East Hararghe Zone Waaqeffannaa believers mid-year assembly held on Friday, June …
    ADDISSTANDARD.COM
    Police in Oromia’s East Hararghe Zone crackdown on Waaqeffannaa faithful, detain more than 80 - Addis Standard
    Police in Oromia’s East Hararghe Zone crackdown on Waaqeffannaa faithful, detain more than 80 Addis Standard -
    0 Comments 0 Shares
  • During a public assembly held in May at Wollega Stadium, Nekemte, Prime Minister Abiy Ahmed underscored the critical significance of peace and unity for the Oromo people. He exhorted them to preserve the advancements they have achieved and to continue pursuing positive transformations (Photo: Office of the Prime Minister of Ethiopia) By Abdi Biyenssa @ABiyenssa Addis …
    During a public assembly held in May at Wollega Stadium, Nekemte, Prime Minister Abiy Ahmed underscored the critical significance of peace and unity for the Oromo people. He exhorted them to preserve the advancements they have achieved and to continue pursuing positive transformations (Photo: Office of the Prime Minister of Ethiopia) By Abdi Biyenssa @ABiyenssa Addis …
    ADDISSTANDARD.COM
    Is Western Oromia returning to normalcy? - Addis Standard
    Is Western Oromia returning to normalcy? Addis Standard -
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    ​ጁሊያን አሳንጅ አውስትራሊያ ገባ
    የዊኪሊክሱ መሥራች ጁሊያን አሳንጅ ከሰዓታት በፊት ካንብራ፣ አውስትራሊያ ገብቷል። ትላንት ረቡዕ በሠላማዊ ውቅያኖስ የአሜሪካ ግዛት በሆነችው ሳይፓን የፌዴራል ፍ/ቤት ቀርቦ ከተከሰሰበት 18 የሚሆኑ ጉዳዮች ውስጥ በአንዱ ጥፋተኝነቱን አምኖ፣ ዳኛዋ በእስር ላይ የቆየበትን አምስት ዓመት ወደ ቅጣት ቀይረው ነፃ ያወጡት ጁሊያን አሳንጅ፣ በአውስትራሊያ መዲና ካንብራ የአየር ማረፊያ ደርሶ ከውሮፕላን እንደወረደ ባለቤቱን እና አባቱን አቅፎ ሲስም ተስተውሏል። ባለፉት...
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    በተመድ የሚደገፍና በኬንያ ፖሊስ የሚመራ ኃይል ሄይቲ ገባ
    በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሚደገፍና በኬንያ ፖሊስ የሚመራ ኃይል ሄይቲን በማበጥ ላይ ያሉትን ወሮበሎች ለመጋፈጥ ትላንት ማምሻውን መዲናዋ በሆነችው ፖርት ኦ ፕሪንስ ገብቷል። ሁለት መቶ የሚሆኑ የኬንያ ፖሊስ ኃይል ዓባላት ትላንት ሄይቲ ቢገቡም፣ የመጀመሪያ ተግባራቸው ምን እንደሆነ አለመታወቁን የአሶስዬትድ ፕረስ ዘገባ አመልክቷል። ሰማኒያ በመቶ የሚሆንውን የመዲናዋን ፖርት ኦ ፕሪንስ ክፍል የሚቆጣጠሩትን ወሮበሎች እንደሚፋለሙ ይጠበቃል። ወሮበሎቹ...
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    ኬንያ የተቃዋሚዎችን መብት እንድታከብር አሜሪካ ጠየቀች
    በኬንያ የታክስ ጭማሪን በመቃወም በተደረጉ ሰልፎች ላይ ከ20 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ፣ መንግስት ሰላማዊ የሆነ ተቃውሞ የማድረግን መብት እንዲያከብር አሜሪካ ዛሬ ረቡዕ ጥሪ አድርጋለች፡፡ “ሠላማዊ ሕዝባዊ ስብሰባ የማድረግ መብታቸውን በመጠቀም ላይ ያሉ ኬንውያን አደጋ ላይ እንዳይወድቁ ጥንቃቄ እንዲደረግ መወትወታችንን እንቀጥላልን” ሲሉ የአሜሪካው ብሔራዊ የደህንነት ም/ ቤት ቃል አቀባ ጃን ከርቢ ለዜና ሰዎች ተናግረዋል። “መብቱ በኬንያ ሕገ...
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    ባይደን እና ትረምፕ የመጀመሪያውን ክርክር ነገ ያደርጋሉ
    በአሜሪካ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ እጩዎች የሆኑት ዲሞክራቱ ጆ ባይደን እና ሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትረምፕ የመጀመሪያውን ክርክራቸውን ነገ ሐሙስ ማምሻውን አትላንታ በሚገኘው የሲኤንኤን ስቱዲዮ ያደርጋሉ። በክርከሩም ከራሳቸው ይልቅ የተቀናቃኛቸው መመረጥ ለሃገሪቱ አደጋ መኾኑን ለአሜሪካ ሕዝብ ለማስረዳት ይሞክራሉ። ባይደን ሃገሪቱን እያቆረቆዙ ናቸው በማለት ትረምፕ ሲከሱ ሰንብተዋል። የዋጋ ግሽበትና ወንጀል በሃገር ውስጥ፣ በውጪ ደግሞ በአውሮፓና በመካከለኛው ምሥራቅ...
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    የኔዘርላንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር የኔቶ ዋና ፀሃፊ ሆነው ተመረጡ
    የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ዓባል ሃገራት የኔዘርላንዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ሩተ ቀጣዩ የቃል ኪዳኑ ዋና ጸሃፊ አድርገው መርጠዋል። ድርጅቱ ምርጫውን ያደረገው በዩክሬን ያለው ጦርነት ተፋፍሞ በቀጠለበት እንዲሁም አሜሪካ ቃል ኪዳኑን በተመለከተ ወደፊት የሚኖራት አመለካከት በእርግጠኝነት ባልታወቀበት ሁኔታ ነው። ማርክ ሩተ በመጪው ጥቅምት ሥልጣኑን ይረከባሉ። የወቅቱ የቃል ኪዳኑ ዋና ጸሃፊ የሆኑትን የቀድሞው የኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር...
    0 Comments 0 Shares