• የቦይንግ አውሮፕላኖችን የሚጠግን ግለሰብ ከአውሮፕላኑ የደህንነት ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ስጋቱን በመግለጡ ከስራ መባረሩን አስታወቀ።
    የቦይንግ አውሮፕላኖችን የሚጠግን ግለሰብ ከአውሮፕላኑ የደህንነት ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ስጋቱን በመግለጡ ከስራ መባረሩን አስታወቀ።
    WWW.BBC.COM
    ቦይንግ ላይ የደህንነት ስጋቱን የገለጸው መካኒክ ከስራ ተባረርኩ አለ - BBC News አማርኛ
    የቦይንግ አውሮፕላኖችን የሚጠግን ግለሰብ ከአውሮፕላኑ የደህንነት ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ስጋቱን በመግለጡ ከስራ መባረሩን አስታወቀ።
    0 Comments 0 Shares
  • የተለያዩ ታክሶችን ለመጣል በታቀደው የፋይናንስ ረቂቅ ሕግ ምክንያት ደም አፋሳሽ ተቃውሞ የገጠማቸው የኬንያው ፕሬዝዳንት ሕጉ ተግባራዊ እንዲሆን የሚፈቅደውን ፊርማቸውን እንደማያኖሩ አስታወቁ።
    የተለያዩ ታክሶችን ለመጣል በታቀደው የፋይናንስ ረቂቅ ሕግ ምክንያት ደም አፋሳሽ ተቃውሞ የገጠማቸው የኬንያው ፕሬዝዳንት ሕጉ ተግባራዊ እንዲሆን የሚፈቅደውን ፊርማቸውን እንደማያኖሩ አስታወቁ።
    WWW.BBC.COM
    የኬንያው ፕሬዝዳንት ከባድ ተቃውሞ የቀሰቀሰባቸውን የፋይናንስ ሕግ እንደሚያስቀሩት አስታወቁ - BBC News አማርኛ
    የተለያዩ ታክሶችን ለመጣል በታቀደው የፋይናንስ ረቂቅ ሕግ ምክንያት ደም አፋሳሽ ተቃውሞ የገጠማቸው የኬንያው ፕሬዝዳንት ሕጉ ተግባራዊ እንዲሆን የሚፈቅደውን ፊርማቸውን እንደማያኖሩ አስታወቁ።
    0 Comments 0 Shares
  • እንደ ዓለም አቀፉ ኢኮኖሚ ትብብር እና ልማት ድርጅት መረጃ ከሆነ በአውሮፓውያኑ 2021 በጣልያን፣ 72 ሺህ 284 አፍሪካውያን ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ነበር። ከእነዚህ መካከል 414ቱ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ 73ቱ ደግሞ ኤርትራውያን ናቸው። እነዚህ ተማሪዎች ከመጀመሪያ ዲግሪ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃዎች የሚገኙ ናቸው።
    እንደ ዓለም አቀፉ ኢኮኖሚ ትብብር እና ልማት ድርጅት መረጃ ከሆነ በአውሮፓውያኑ 2021 በጣልያን፣ 72 ሺህ 284 አፍሪካውያን ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ነበር። ከእነዚህ መካከል 414ቱ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ 73ቱ ደግሞ ኤርትራውያን ናቸው። እነዚህ ተማሪዎች ከመጀመሪያ ዲግሪ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃዎች የሚገኙ ናቸው።
    WWW.BBC.COM
    በጣልያን ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች የሚገጥማቸው ፈተና ምንድን ነው? ለምንስ ዘግይተው ይመረቃሉ? - BBC News አማርኛ
    እንደ ዓለም አቀፉ ኢኮኖሚ ትብብር እና ልማት ድርጅት መረጃ ከሆነ በአውሮፓውያኑ 2021 በጣልያን፣ 72 ሺህ 284 አፍሪካውያን ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ነበር። ከእነዚህ መካከል 414ቱ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ 73ቱ ደግሞ ኤርትራውያን ናቸው። እነዚህ ተማሪዎች ከመጀመሪያ ዲግሪ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃዎች የሚገኙ ናቸው።
    0 Comments 0 Shares
  • የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዶ/ር ፀጋይ ብርሃነ እና ምክትላቸው አቶ ገብረአምላክ የዕብዮ ከኃላፊነት ለመልቀቅ ያቀረቡትን ጥያቄ በመተው፤ በአመራርነት ለመቀጠል መወሰናቸው ተገለጸ።
    የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዶ/ር ፀጋይ ብርሃነ እና ምክትላቸው አቶ ገብረአምላክ የዕብዮ ከኃላፊነት ለመልቀቅ ያቀረቡትን ጥያቄ በመተው፤ በአመራርነት ለመቀጠል መወሰናቸው ተገለጸ።
    WWW.BBC.COM
    የትግራይ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት እና ምክትላቸው ከኃላፊነት ለመልቀቅ ያቀረቡትን ጥያቄ አነሱ - BBC News አማርኛ
    የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዶ/ር ፀጋይ ብርሃነ እና ምክትላቸው አቶ ገብረአምላክ የዕብዮ ከኃላፊነት ለመልቀቅ ያቀረቡትን ጥያቄ በመተው፤ በአመራርነት ለመቀጠል መወሰናቸው ተገለጸ።
    0 Comments 0 Shares
  • በመላ አገሪቷ ከተከሰተው እና የበርካቶችን ሕይወት ከቀጠፈው ተቃውሞ በኋላ ረቂቁ በፓርላማው ቢጸድቅም ፕሬዚዳንቱ ሕግ ሆኖ እንዲያልፍ የመጨረሻ ፊርማዬን አላስቀምጥም ብለዋል።
    በመላ አገሪቷ ከተከሰተው እና የበርካቶችን ሕይወት ከቀጠፈው ተቃውሞ በኋላ ረቂቁ በፓርላማው ቢጸድቅም ፕሬዚዳንቱ ሕግ ሆኖ እንዲያልፍ የመጨረሻ ፊርማዬን አላስቀምጥም ብለዋል።
    WWW.BBC.COM
    ኃይል የሕዝብ ነው ያሉት ኬንያውያን ወጣቶች - BBC News አማርኛ
    በመላ አገሪቷ ከተከሰተው እና የበርካቶችን ሕይወት ከቀጠፈው ተቃውሞ በኋላ ረቂቁ በፓርላማው ቢጸድቅም ፕሬዚዳንቱ ሕግ ሆኖ እንዲያልፍ የመጨረሻ ፊርማዬን አላስቀምጥም ብለዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • የኬንያ ፖሊስ ድጋሜ አደባባይ በወጡ ተቃዋሚዎች ላይ አስለቃሽ ጭስ ተኮሰ።
    የኬንያ ፖሊስ ድጋሜ አደባባይ በወጡ ተቃዋሚዎች ላይ አስለቃሽ ጭስ ተኮሰ።
    WWW.BBC.COM
    የኬንያ ፖሊስ ድጋሚ አደባባይ በወጡ ተቃዋሚዎች ላይ አስለቃሽ ጭስ ተኮሰ - BBC News አማርኛ
    የኬንያ ፖሊስ ድጋሜ አደባባይ በወጡ ተቃዋሚዎች ላይ አስለቃሽ ጭስ ተኮሰ።
    0 Comments 0 Shares
  • በየትኛውም ጊዜ ዓለምን የሚያሰጋ የጤና ቀውስ ሲፈጠር በዓለም ዙሪያ የሚገኙ አገራት፣ የጤና ባለሙያዎች እና ሌሎችም የዓለም ጤና ድርጅትን መመሪያ እና ድጋፍ ይጠብቃሉ። ድርጅቱ ተልዕኮዬ የተሻለ የጤና ሁኔታን ማቅረብ እና “ለሁሉም በየቦታው በእኩልነት ደኅንነቱ የተጠበቀ እና ጤናማ ሕይወት እንዲኖር” ማገዝ ነው ይላል።
    በየትኛውም ጊዜ ዓለምን የሚያሰጋ የጤና ቀውስ ሲፈጠር በዓለም ዙሪያ የሚገኙ አገራት፣ የጤና ባለሙያዎች እና ሌሎችም የዓለም ጤና ድርጅትን መመሪያ እና ድጋፍ ይጠብቃሉ። ድርጅቱ ተልዕኮዬ የተሻለ የጤና ሁኔታን ማቅረብ እና “ለሁሉም በየቦታው በእኩልነት ደኅንነቱ የተጠበቀ እና ጤናማ ሕይወት እንዲኖር” ማገዝ ነው ይላል።
    WWW.BBC.COM
    በዶክተር ቴድሮስ የሚመራው የዓለም ጤና ድርጅት ዋንኛ ሥራው ምንድን ነው? ምንስ አሳካ? - BBC News አማርኛ
    በየትኛውም ጊዜ ዓለምን የሚያሰጋ የጤና ቀውስ ሲፈጠር በዓለም ዙሪያ የሚገኙ አገራት፣ የጤና ባለሙያዎች እና ሌሎችም የዓለም ጤና ድርጅትን መመሪያ እና ድጋፍ ይጠብቃሉ። ድርጅቱ ተልዕኮዬ የተሻለ የጤና ሁኔታን ማቅረብ እና “ለሁሉም በየቦታው በእኩልነት ደኅንነቱ የተጠበቀ እና ጤናማ ሕይወት እንዲኖር” ማገዝ ነው ይላል።
    0 Comments 0 Shares
  • ጦርነቱ ሲነሳ ኻሊል ገና የስድስት ዓመት ልጅ ነበር። በምዕራባዊቷ ሶሪያ ሆምስ ውስጥ የታክሲ ሹፌር ከሆኑት አባቱ፣ ከእናቱ እና ከሁለት ታናናሽ እህቶቹ ጋር ነበር የሚኖረው። ኻሊል በስደት ላይ ካለው ከቤተሰቡ ተለይቶ ያደረገውን የዓመታት ጉዞ እና አሁን የደረሰበትን ይተርካል።
    ጦርነቱ ሲነሳ ኻሊል ገና የስድስት ዓመት ልጅ ነበር። በምዕራባዊቷ ሶሪያ ሆምስ ውስጥ የታክሲ ሹፌር ከሆኑት አባቱ፣ ከእናቱ እና ከሁለት ታናናሽ እህቶቹ ጋር ነበር የሚኖረው። ኻሊል በስደት ላይ ካለው ከቤተሰቡ ተለይቶ ያደረገውን የዓመታት ጉዞ እና አሁን የደረሰበትን ይተርካል።
    WWW.BBC.COM
    አውሮፓ ለመድረስ 11 ዓመታት የፈጀው የሶሪያዊው ታዳጊ ጉዞ - BBC News አማርኛ
    ጦርነቱ ሲነሳ ኻሊል ገና የስድስት ዓመት ልጅ ነበር። በምዕራባዊቷ ሶሪያ ሆምስ ውስጥ የታክሲ ሹፌር ከሆኑት አባቱ፣ ከእናቱ እና ከሁለት ታናናሽ እህቶቹ ጋር ነበር የሚኖረው። ኻሊል በስደት ላይ ካለው ከቤተሰቡ ተለይቶ ያደረገውን የዓመታት ጉዞ እና አሁን የደረሰበትን ይተርካል።
    0 Comments 0 Shares