0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበፕሬዝደንታዊ የግል እጩው ለብቻቸው ተከራከሩለአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ በግል የቀረቡት ሮበርት ኤፍ ኬኔዲ ጁኒየር፣ የባይደን እና ትረምፕ ክርክር በተደረገበት ተመሳሳይ ሰዓት ተመሳሳይ ጥያቄዎች ላይ መልስ ሲሰጡ አምሽተዋል። ከአሜሪካዊው ከጋዜጠኛ እና የፖለቲካ አቀንቃኝ ጃን ስታስል ጋራ በ X ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በቀጥታ በተላለፈ የአንድ ሰው ክርክር፣ በግል በእጩነት የቀረቡት ሮበርት ኤፍ ኬኔዲ ጁኒየር፣ የራሳቸውን ክርክር “እውነተኛ ክርክር” ሲሉ አሞካሽተው፣ የባይደንን እና የትረምፕን ክርክር ያዘጋጀውን...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMመንግሥት ለሀገራዊ ምክክሩ አስቻይ ኹኔታዎችን እንዲፈጥር ኮሚሽኑ ጠየቀየኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፣ የ2016 ዓ.ም. የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን፣ ዛሬ ዐርብ፣ ሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም. ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሲያቀርብ፣ መንግሥት ለሀገራዊ ምክክሩ አስቻይ ኹኔታዎችን እንዲፈጥር ጠይቋል፡፡ በስካይ ላይት ሆቴል ለምክር ቤቱ አባላት በቀረበው የኮሚሽኑ ዓመታዊ ሪፖርት፣ በ2016 ዓ.ም. የገጠሙት ተግዳሮቶች እና ቀጣይ የሥራ ዕቅዶቹ ያካተተ ነው፡፡ ሪፖርቱን ያቀረቡት ዋና ኮሚሽነሩ ፕሮፌሰር መስፍን አርኣያ፣ ኮሚሽኑ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMባይደን እና ትራምፕ በመጀመሪያው የምርጫ ዘመኑ ፕሬዝደንታዊ ክርክራቸው ብርቱ ቃላት ሲለዋወጡ አምሽተዋልየዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንትነታዊ እጩዎች ጆ ባይደን እና ዶናልድ ትራምፕ ለያዝነው የፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመን የመጀመሪያቸው የሆነውን ክርክር በትላንትናው ምሽት አካሂደዋል። የአሜሪካ ድምጿ ካላ ዩ ክርክሩ ከተካሄደባት አትላንታ ጆርጂያ ያደረሰችንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበባቢሌ ከተማ ከ80 በላይ የዋቄፈና እምነት መሪዎች እና ተከታዮች ታሰሩበምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ባቢሌ ከተማ፣ ባለፈው ሳምንት ዐርብ፣ የዋቄፈና እምነት መሪዎችን ጨምሮ ከ80 በላይ አማኞች፣ በከተማው ፖሊስ ተይዘው መታሰራቸውን፣ የእምነት ተቋሙ ኃላፊ ገልጸዋል፡፡ የእምነቱ መሪዎች እና ተከታዮች በታሰሩበት ቀን፣ የተቋሙን ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባ በማካሔድ ላይ እንደነበሩ፣ የመረጃ እና ሕዝብ ግንኙነት መሪው አቶ ለማ በይ፣ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡ ታሳሪዎቹ እስከ አሁን ፍርድ ቤት አለማቅረባቸውን አቶ ለማ ጠቅሰው፣ የዞኑ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMየሙቀት መጨመር በጅቡቲ ተመላላሽ አሽከርካሪዎች ላይ ሞት እና የጤና ጉዳት አደረሰከባድ የአየር ንብረት ለውጥ በዓለም አቀፍ ደረጃ ባስከተለው ከፍተኛ ሙቀት የተነሣ፣ የጅቡቲ ተመላላሽ በኾኑ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ላይ የሞት እና የጤና እክል ማጋጠሙን፣ የኢትዮጵያ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማኅበር አስታወቀ። ማኅበሩ እና አስተያየታቸውን ለአሜሪካ ድምፅ የሰጡ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች፣ የተቀናጀ የወረፋ ሥርዓት አለመኖሩ፣ አሽከርካሪዎች፣ ከፍተኛ ሙቀት ባለበት ጅቡቲ ውስጥ ለረጅም ቀናት እንዲቆዩ እያደረጋቸው መኾኑ፣ ለአሽከርካሪዎቹ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበትላንቱ የፕሬዝደንታዊ ዕጩ ተፎካካሪዎች የመጀመሪያ ክርክር የመራጮች አስተያየትበዩናይትድ ስቴትስ በሕዳር ወር በሚካሄደው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የምረጡኝ ዘመቻው የመጀመሪያ የሆነው ክርክር ትላንት ሐሙስ ማታ ተካሂዷል። ዶራ ሜኩዋር ክርክሩን በተመለከተ መራጮች የሰጧቸውን አስተያየቶች አሰባስባ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።0 Comments 0 Shares
-
Until mid-1970, the members of the liberation organizations were mainly from the countryside: innocent, traditional, honest, brave, and disciplined fighters. They had no qualms about sacrificing their lives for the cause of freedom and liberty. However, by the time of independence, combatants from the cities had increased drastically and they maintained a considerable presence, particularly […]
The post A 40-Years Journey From Communism to Theocracy appeared first on Awate.com.
Until mid-1970, the members of the liberation organizations were mainly from the countryside: innocent, traditional, honest, brave, and disciplined fighters. They had no qualms about sacrificing their lives for the cause of freedom and liberty. However, by the time of independence, combatants from the cities had increased drastically and they maintained a considerable presence, particularly […] The post A 40-Years Journey From Communism to Theocracy appeared first on Awate.com.AWATE.COMA 40-Years Journey From Communism to Theocracy - Awate.comUntil mid-1970, the members of the liberation organizations were mainly from the countryside: innocent, traditional, honest, brave, and disciplined fighters. They had no qualms about sacrificing their lives for the cause of freedom and liberty. However, by the time of independence, combatants from the cities had increased drastically and they maintained a considerable presence, particularly […]0 Comments 0 Shares