በፕሬዝደንታዊ የግል እጩው ለብቻቸው ተከራከሩ
ለአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ በግል የቀረቡት ሮበርት ኤፍ ኬኔዲ ጁኒየር፣ የባይደን እና ትረምፕ ክርክር በተደረገበት ተመሳሳይ ሰዓት ተመሳሳይ ጥያቄዎች ላይ መልስ ሲሰጡ አምሽተዋል።
ከአሜሪካዊው ከጋዜጠኛ እና የፖለቲካ አቀንቃኝ ጃን ስታስል ጋራ በ X ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በቀጥታ በተላለፈ የአንድ ሰው ክርክር፣ በግል በእጩነት የቀረቡት ሮበርት ኤፍ ኬኔዲ ጁኒየር፣ የራሳቸውን ክርክር “እውነተኛ ክርክር” ሲሉ አሞካሽተው፣ የባይደንን እና የትረምፕን ክርክር ያዘጋጀውን...