በየትኛውም ጊዜ ዓለምን የሚያሰጋ የጤና ቀውስ ሲፈጠር በዓለም ዙሪያ የሚገኙ አገራት፣ የጤና ባለሙያዎች እና ሌሎችም የዓለም ጤና ድርጅትን መመሪያ እና ድጋፍ ይጠብቃሉ። ድርጅቱ ተልዕኮዬ የተሻለ የጤና ሁኔታን ማቅረብ እና “ለሁሉም በየቦታው በእኩልነት ደኅንነቱ የተጠበቀ እና ጤናማ ሕይወት እንዲኖር” ማገዝ ነው ይላል።

WWW.BBC.COM
በዶክተር ቴድሮስ የሚመራው የዓለም ጤና ድርጅት ዋንኛ ሥራው ምንድን ነው? ምንስ አሳካ? - BBC News አማርኛ
በየትኛውም ጊዜ ዓለምን የሚያሰጋ የጤና ቀውስ ሲፈጠር በዓለም ዙሪያ የሚገኙ አገራት፣ የጤና ባለሙያዎች እና ሌሎችም የዓለም ጤና ድርጅትን መመሪያ እና ድጋፍ ይጠብቃሉ። ድርጅቱ ተልዕኮዬ የተሻለ የጤና ሁኔታን ማቅረብ እና “ለሁሉም በየቦታው በእኩልነት ደኅንነቱ የተጠበቀ እና ጤናማ ሕይወት እንዲኖር” ማገዝ ነው ይላል።
0 Comments 0 Shares