እንደ ዓለም አቀፉ ኢኮኖሚ ትብብር እና ልማት ድርጅት መረጃ ከሆነ በአውሮፓውያኑ 2021 በጣልያን፣ 72 ሺህ 284 አፍሪካውያን ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ነበር። ከእነዚህ መካከል 414ቱ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ 73ቱ ደግሞ ኤርትራውያን ናቸው። እነዚህ ተማሪዎች ከመጀመሪያ ዲግሪ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃዎች የሚገኙ ናቸው።

0 Comments
0 Shares