AMHARIC.VOANEWS.COM
ባይደን እና ትረምፕ የመጀመሪያውን ክርክር ነገ ያደርጋሉ
በአሜሪካ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ እጩዎች የሆኑት ዲሞክራቱ ጆ ባይደን እና ሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትረምፕ የመጀመሪያውን ክርክራቸውን ነገ ሐሙስ ማምሻውን አትላንታ በሚገኘው የሲኤንኤን ስቱዲዮ ያደርጋሉ። በክርከሩም ከራሳቸው ይልቅ የተቀናቃኛቸው መመረጥ ለሃገሪቱ አደጋ መኾኑን ለአሜሪካ ሕዝብ ለማስረዳት ይሞክራሉ። ባይደን ሃገሪቱን እያቆረቆዙ ናቸው በማለት ትረምፕ ሲከሱ ሰንብተዋል። የዋጋ ግሽበትና ወንጀል በሃገር ውስጥ፣ በውጪ ደግሞ በአውሮፓና በመካከለኛው ምሥራቅ...
0 Comments 0 Shares