AMHARIC.VOANEWS.COM
የባሕር ዳር የሰላም ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች የግጭት ታሳሪዎች እንዲፈቱ ጠየቁ
በትጥቅ ግጭት ውስጥ በሚገኘው የዐማራ ክልል ርእሰ መዲና ባሕር ዳር ከተማ፣ ላለፉት ሁለት ቀናት የተካሔደውን የሰላም ጉባኤ የተሳተፉ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች፣ በግጭቱ ዐውድ ውስጥ የታሰሩ ፖለቲከኞች፣ ምሁራን፣ ጋዜጠኞች እና ተጽእኖ ፈጣሪ ዜጎች እንዲፈቱ ጠይቀዋል፡፡ ተሳታፊዎቹ፣ በሰላም ጉባኤው ማጠቃለያ ላይ ባወጡት ባለዐሥር ነጥብ የአቋም መግለጫ፣ መንግሥት ታሳሪዎቹን በምሕረት እና በይቅርታ መፍታቱ፣ “ለክልሉ ዘላቂ ሰላም የበኩላቸውን እንዲወጡ...
0 Comments 0 Shares