AMHARIC.VOANEWS.COM
በቦሊቪያ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ከሸፈ
በቦሊቪያ ትላንት ረቡዕ ለአጭር ሰዓታት የቆየውና በሃገሪቱ ሠራዊት አዛዥ ዃ ሆሴ ሱኒጋ የተመራ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ መክሸፉ ተነግሯል። በሱኒጋ የተመሩት ወታደሮች የፕሬዝደንት ሉዊስ አርሴ ቤተመንግስትን በታንክ ገርስሰው ከገቡና በመዲናዋ የሚገኘውን ዋና አደባባይ ከተቆጣጠሩ በኋላ፣ ፕሬዝደንቱ ሌላ አዛዥ በመሾም ሁኔታውን መቆጣጠራቸው ተዘግቧል። መፈንቅለ መንግስቱን ያቀነባበሩትና ትዕዛዝም የሰጡት ፕሬዝደንቱ እራሳቸው እንደሆኑ እና ተወዳጅነታቸውና ድጋፋቸ...
0 Comments 0 Shares