AMHARIC.VOANEWS.COM
በኬንያ የተፋፋመው የወጣቶች የታክስ ሕግ ተቃውሞ ቀጣናዊ አንድምታ
የአገሪቱ መንግሥት ያወጣውን የታክስ ሕግ ተከትሎ፣ ባለፈው ሳምንት በናይሮቢ ተጀምሮ በመላ አገሪቱ በተስፋፋው የተቃውሞ ሰልፍ፣ ወጣቶች ከፖሊስ ጋራ ተጋጭተው የሰው ሕይወት አልፏል፡፡ የአፍሪካ ቀንድ እና መካከለኛው ምሥራቅ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪው ዶክተር በለጠ በላቸው፣ በአገሪቱ እንዲህ ዐይነት ተቃውሞዎች የተለመዱ እንደኾኑና በመጨረሻ ላይ በምክክር እንደሚፈቱ ይናገራሉ፡፡ ተቃውሞው ከቁጥጥር ውጭ ከኾነ ግን፣ መረጋጋት በራቀው የአፍሪካ ቀንድ ላይ ሌላ ስጋት...
0 Comments 0 Shares