0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
አራዳ ይስፋፋአራዳ ይስፋፋ..!!!ሰገጤ ይነፋ..!!! በሚለው የዘውትር መግቢያ መፈክራችን ከዋናው ስቱዲዮ ሁነን የዛሬው የቅዳሜ ጭውቴአችንን በይፋ ጀምረናል :) በመሐል ለይ ድነገት መብራት ቢጠፋ'ኳን ሀሳብ አይግባችሁ...!!!እንደ አሜሪካ ካሉ ያደጉት ሀገሮች ለይ መብራት እየጠለፍን ቢሆንም ጭውቴውን እናደራዋለን....!! ምን አልባት ይሄን ስል አንዱ ሰገጤ ጭንቄውን ይዞ ምናምን ‹‹ኦዮ አሁኒ ኢኒዴት ቢለክ ኖ ከአሜሪካ ዲረስ መርባት የሚጠልፈው›› ሊል ይችላል..!!! ጀለሴ ለአራዳ ልጅ መጥለፍ ልክ እንጀራ እንደ መጠቅለል ያህል ቀላል ነው...!! እኛ ቡሌ እንጠልፋለን...ቺክ...0 Comments 0 Shares
-
አስገራሚ ቃለ ምልልስ -ሙጋቤ”መቼም ሙጋቤ መልካም ሰው ነው” ይላል- መንግስቱ ሃይለማርያም የክፉ ቀን ደራሹን ማመስገን ሲጀምር።በርግጥ የሙጋቤን መልካምነት ሚያውቀው ስግጎ ማረፊያ ያደረገው መንግስቱ ነው።ለብዙዎች ግን ጥቁሩ ሰዉዬ ገራሚ መሪ ነው።የዚህን ገራሚ ሰው አስገራሚ ቃለ ምልልስ ዛሬ እናስታውስ እስኪ….1. የዛሬ ዓመት ኣካባቢ ይመስለኛል ምርጫ ኣሸንፎ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጠ ነው።ኣንድ ደቡብ ኣፍሪካዊ ጋዜጠኛ ጠየቀ።”እርስዎ በዘንድሮው ምርጫ ላይ ለምን የአውሮፓ ህብረትንና አሜሪካን እንዲታዘቡ ኣልጋበዙም??””እነሱ መቼ ጠርተውን ያውቃሉ?” የሙጋቤ መልስ ነበር።2.ይሄው ምርጫ...0 Comments 0 Shares
-
ከነጠላው ስር !!(አሌክስ አብርሃም) የበግ ለምድ የለበሰ ቀበሮ ሁሉ በግ መስሎን ተበላን ጓዶች !!እኛ ኢትዮጲዊያን በተለይ በዚህ ሰአት ‹‹ፈጠራ ማለት›› የሰውን ፈጠራ ነጠላ ማልበስ እየመሰለን መጥቷል !ነጠላና ጥበብ የለበሰው ሁሉ የእኛ ባህል የእኛ ፈጠራ ይመስለናል ! ምን አይነት በሽታ ነው ይሄ ? ምናይነትስ የአእምሮ መደፈን ነው ….ግርምኮ ነው የሚለው ! እንግዲህ ነጠላ እያለበስን ያስገባነውና ነጠላችንን አስጥሎ እርቃን ያስቀረንን ቀበሮ እንቁጠር ካልን ቁጥር ስፍር የለውም … ሶሻሊዝም ነጠላ ለብሶ መጣ … እልል ብለን ተቀበልነው እርስ በእርስ...0 Comments 0 Shares
-
አንጀሊና ጆሊ እና ሌሎችም(አሌክስ አብርሃም) ከሰሞኑ አንዲት አሜሪካ የምትኖር ጠንቋይ የሴቶችን ከንፈር በማየት ብቻ ስለባለከንፈሮቹ ህይዎት ዘክዝኬ እናገራለሁ ማለቷን ተከትሎ አዳሜ እና አዳሚት ከንፈሩን አሞጥሙጦ እየጎረፈ መሆኑን ሰማን ! እና እንደተባለው ከሆነ ሴትዮዋ ካየቻቸው ከሁለት መቶ በላይ ከንፈሮች ስለባለከንፈሮቹ ተናግራ የተሳሳተችው አንዷን ብቻ ነው አሉ! የትምህርት ደረጃቸውን …ስማቸውን … ኧረ ብዙ ነገር ብቻ ብዙ ነገር መጠንቆል እንደቻለች ነው የተመሰከረላት!! ጌታ ይገስጻት አሜን ! ብለን አሁን ስለዴሞክራሲ እናወራልን:) ወገኖቸ ከንፈር ስል ግን ምን ትዝ አለኝ ? ከሰሞኑ ፌስ ቡክ ላይ ዞር ዞር ስል...0 Comments 0 Shares
-
አይኔን በሌላ ሰው አይን ሳየው!(አሌክስ አብርሃም) ፍቅረኛየ በየቀኑ እንዲህ ትለኛለች“ አብርሽ ‹የ› ” በቃ ‹ የ› ከጨመረች ጥያቄዋ ምን እንደሆነ አውቀዋለሁ …ቢሆንም እንደአዲስ ነገር ለመስማት “ወይየ” እላለሁ“በናትህ ልጅ እንውለድ ” የሄው አላልኳችሁም ..አቤት ልጅ ስትወድ !“የኔ ማር ልጅ ምን ይሰራልሻል ?”“ልጅ እኮ በቃ…ምን ልበልህ …በቃ …..” ቃል ያጥራታል ትንፋሽ ሁሉ ያጥራታል የራሷን ጡቶች ጥብቅ አድርጋ አቅፋ አይኖቿን አንዴ ወደላይ አንዴ...0 Comments 0 Shares
-
WWW.TOPSOCIALTIPS.COMTeddy Afro's Daughter Birthday PartyTeddy Afro's Daughter Birthday Party...
-
Join us on our first stage at the Annual Uteo Africa Festival in Nairobi, KenyaJoin us on our first stage at the Annual Uteo Africa Festival in Nairobi, Kenya