• አንዳንድ ነገሮች ስለ ግማደ መስቀሉ
    (ዳንኤል ክብረት) ስለ ግማደ መስቀሉ አመጣጥ ግሼን በሚገኘው በመጽሐፈ ጤፉት የተጻፈውን ባለፉት ዘመናት ስናነበውና ስንሰማው ኖረናል፡፡ እስኪ ዛሬ ደግሞ ሌሎች ምንጮች ስለ ግማደ መስቀሉ አመጣጥ የሚነግሩንን ተጨማሪ ነገር እንፈትሽ፡፡ በ1394 ዓ.ም በሰኔ ወር ላይ የተለያዩ አስደናቂ ስጦታዎችን የያዙ የኢትዮጵያው ንጉሥ የዐፄ ዳዊት 2ኛ(1374-1406) የልዑካን ቡድን ቬነስ ደረሱ፡፡ ታላቁ የቬነስ ሪፐብሊክ ምክር ቤት መዛግብት በነሐሴ 15 ቀን በ1394 ዓም ከቄሱ ዮሐንስ (ፕሪስተር ጆን)[1]የተላኩ መልዕክተኞች እጅግ አስደሳች የሆኑ ስጦታዎችን ይዘው መምጣታቸውን መዝግቦታል፡፡ ከእነዚህ ስጦታዎችም መካከል አራት...
    0 Comments 0 Shares
  • ሀገራዊ ዕብደት
    (ዳንኤል ክብረት) ሁሉ በሽተኛ ሁሉ ራሴን ባይ በቤታችን ደኅና መጥፋቱ ነወይ የሚል የበገና ዘለሰኛ አለ፡፡ አሁን ያለችውን ሀገራችንን ቀድሞ ያየ ደራሲ መሆን አለበት የገጠመው፡፡ በሀገሪቱ ውስጥ ጤነኛ አካል የጠፋ ይመስላል፡፡ የገዛ ወገኑን አባርሮ የሚፎክር ወገን፣ ሕዝብ እንዳይሰደድ የሚያደርግ አሠራርና አስተዳደር መዘርጋት ሲገባው ሲያባብስ ኖሮ ሕዝብ ሲሰደድ መጠለያ ድረስ ሄዶ የሚጎበኝ ባለ ሥልጣን፣ የሀገሩን ሀብትና ንብረት አቃጥሎ በኩራት የሚደነፋ ጎረምሳ፤ ሕዝብን እያዋረደና እየተሳደበ መግለጫ የሚሰጥ የክልል ሹም፤ ነገሩ ሁሉ እንዳይሆን እንዳይሆን ሲበላሽ እያየ መንገዱን ለመመርመር የማይፈልግ መንግሥት፤ ሀገር...
    0 Comments 0 Shares
  • መርከቧ በባሕሩ ላይ፣ ወይስ ባሕሩ በመርከቧ ላይ?
    (ዳንኤል ክብረት) ታዋቂው ሩሲያዊ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ባለሞያ ዶክተር ሰርጌይ ላቭሮቭ ‹Reformation in the Orthodox Perspective> በተሰኘውና እኤአ በ1998 ባወጣው መጽሐፉ ላይ በሕንድ፣ በጆርጅያና በዩክሬይን የተደረገውን የተሐድሶ እንቅስቃሴ ባጠናበት መጽሐፉ ላይ ‹በቤተ ክርስቲያን ጉዞ ውስጥ ዋናው ጥያቄ - መርከቧ በባሕሩ ላይ ትሂድ ወይስ ባሕሩ በመርከቧ ውስጥ ይሂድ የሚለው ነው› ይላል፡፡ ለዚህ ሐሳብ መነሻ ያደረገው በሦስቱ ሲኖፕቲክ ወንጌሎች ላይ በማቴ.8፥23፤ሉቃ. 8፥22 እና በማር. 4፥35 የተጻፈውን ታሪክ ነው፡፡ ...
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    2
    0 Comments 3 Shares
  • Like
    2
    0 Comments 2 Shares
  • Black Friday offer continues until Cyber Monday. Use this chance to advertise on Mekina.net. Offer also valid for banner ads. Contact 0944 333333

    ******* 50% DISCOUNT *******
    Mekina.net offers 50% discount for car dealerships and car importers

    ****Only for today******
    3 month subscription ETB 7050
    Today only ETB 3,525
    *****
    6 month subscription ETB 12,000
    Today only ETB 6,000
    *****
    1 year subscription ETB 20,000
    Today only ETB 10,000

    Subscribe in our office
    Getu commercial center 4th floor #405
    Call 0944 333333
    Black Friday offer continues until Cyber Monday. Use this chance to advertise on Mekina.net. Offer also valid for banner ads. Contact 0944 333333 ******* 50% DISCOUNT ******* Mekina.net offers 50% discount for car dealerships and car importers ****Only for today****** 3 month subscription ETB 7050 Today only ETB 3,525 ***** 6 month subscription ETB 12,000 Today only ETB 6,000 ***** 1 year subscription ETB 20,000 Today only ETB 10,000 Subscribe in our office Getu commercial center 4th floor #405 Call 0944 333333
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • _ ጥሩነት ለራስ ነው:: __
    ሥራ ፈላጊው ለሥራ ውድድር የቃል መጠይቅ ፈተና ለመውሰድ መስሪያ ቤት ላይ ተገኝቷል፡፡ ኮሪደር ላይ ሆኖ የፈተና ጊዜውን ሲጠባበቅ ሳለ የወዳደቁ ቁርጥራጭ ወረቀቶችን ያይና እያነሳ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ቅርጫቱ ላይ መሰብሰብ ይጀምራል፡፡ ባጋጣሚ ቃለ መጠይቁን የሚያካሂደው የሥራ ሓላፊ የሥራ ፈላጊውን ድርጊት ይመለከታል፡፡ ከዛም ምን ሲል ተናገረ “ያ ሰው ስራ አግኝቷል!” አለው፡፡ጥሩነት ለራስ ነው፡፡ ለታይታ ሳይሆን መሆን ያለበትን ማድረግ ዋጋ ያሰጣል፡፡ ለሥራችን ጥሩነት መስካሪ ሳያስፈልገው ያደረግነው አስተዋጾ(ሥራችን) ጊዜው ምን ቢዘገይም ራሱን ይገልጻል፡፡ ተፈጥሮ በራሷ እውቅናና ዋጋ ትሰጠዋለችና፡፡
    Like
    1
    0 Comments 1 Shares
  • http://www.ethiobusiness.net/international-undergraduate-scholarship-at-edith-cowan-university-in-australia-2018/
    http://www.ethiobusiness.net/international-undergraduate-scholarship-at-edith-cowan-university-in-australia-2018/
    International Undergraduate Scholarship at Edith Cowan University in Australia, 2018
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares