0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
ወርቃማው ደብዳቤ !(አሌክስ አብረሃም) እንዴት ናት ኢትዮጲያ እንዴት ነው አፈሩ ጤናቸው እንዴት ነው ጠቅላይ ሚንስትሩ ?ጠቅላይ ሚኒስትሩ ደህናናቸው መቸም እንደሰፌድ ቆሎ ባበጣሪው መንግስት እየተንጓለሉ ዛሬም ለፓርላማው ህልም እያነበቡ በዛው የጉድ ወንበር በዛው ስላቅ አሉ ! አሁን በቀደምለት ማንትስ ወረዳ ምንትስ ክልል ‹‹ሰፌድ ይዞ ወርዶ ወርቅ ያበጥር ህዝቡ›› የሚል ማስታወቂያ ለህዝቡ አነበቡ ይህንን ሰምቸ ወደናቴ ማጀት ዘልየ ብገባ የንጀራ ሰፌዱን ጥቀርሻ ወርሶታል እንኳን ‹‹የሰማይ...0 Comments 0 Shares
-
ወርቃማው ደብዳቤ !(አሌክስ አብርሃም) እንዴት ናት ኢትዮጲያ እንዴት ነው አፈሩ ጤናቸው እንዴት ነው ጠቅላይ ሚንስትሩ ?ጠቅላይ ሚኒስትሩ ደህናናቸው መቸም እንደሰፌድ ቆሎ ባበጣሪው መንግስት እየተንጓለሉ ዛሬም ለፓርላማው ህልም እያነበቡ በዛው የጉድ ወንበር በዛው ስላቅ አሉ ! አሁን በቀደምለት ማንትስ ወረዳ ምንትስ ክልል ‹‹ሰፌድ ይዞ ወርዶ ወርቅ ያበጥር ህዝቡ›› የሚል ማስታወቂያ ለህዝቡ አነበቡ ይህንን ሰምቸ ወደናቴ ማጀት ዘልየ ብገባ የንጀራ ሰፌዱን ጥቀርሻ ወርሶታል እንኳን ‹‹የሰማይ...0 Comments 0 Shares
-
ወርቃማው ደብዳቤ !(አሌክስ አብርሃም) እንዴት ናት ኢትዮጲያ እንዴት ነው አፈሩ ጤናቸው እንዴት ነው ጠቅላይ ሚንስትሩ ?ጠቅላይ ሚኒስትሩ ደህናናቸው መቸም እንደሰፌድ ቆሎ ባበጣሪው መንግስት እየተንጓለሉ ዛሬም ለፓርላማው ህልም እያነበቡ በዛው የጉድ ወንበር በዛው ስላቅ አሉ ! አሁን በቀደምለት ማንትስ ወረዳ ምንትስ ክልል ‹‹ሰፌድ ይዞ ወርዶ ወርቅ ያበጥር ህዝቡ›› የሚል ማስታወቂያ ለህዝቡ አነበቡ ይህንን ሰምቸ ወደናቴ ማጀት ዘልየ ብገባ የንጀራ ሰፌዱን ጥቀርሻ ወርሶታል እንኳን ‹‹የሰማይ...0 Comments 0 Shares
-
በግብጽ መስጊድ በደረሰ ፍንዳታ ቢያንስ 235 ሰዎች ሞቱ
ተጠርጣሪ ታጣቂዎች በግብጽ ሰሜናዊ ሲናይ ክልል የቦምብና የተኩስ ጥቃት በመሰንዘር 235 ሰዎች መግደላቸውን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
የዓይን እማኞችም በአል-አሪሽ አቅራቢያ በቢር አል-ኣቤድ ከተማ የሚገኘው አል-ራውዳ በአርብ ጸሎት ጊዜ ኢላማ መደረጉን አረጋግጠዋል።
አሶሺየትድ ፕሬስ በበኩሉ የአካባቢውን ፖሊስ በመጥቀስ ታጣቂዎቹ በአራት መኪኖች በመምጣት በምዕመናኑ ላይ ተኩስ መክፈታቸውን ገልጿል።
ግብጽ ከአውሮፓውያኑ 2013 ጀምሮ የእስላማዊ ሰርጎ ገቦችን ጥቃት ለመመከት እየሰራች ነው።
እስካሁን በሲናይ በታጣቂዎች ተደጋጋሚ ጥቃቶች ቢፈጸሙም በደም አፋሳሽነቱ ግን ይህ ከፍተኛ ነው።
በጥቃቱ ሌሎች 100 ሰዎችም ተጎድተዋል።
BBC አማርኛበግብጽ መስጊድ በደረሰ ፍንዳታ ቢያንስ 235 ሰዎች ሞቱ ተጠርጣሪ ታጣቂዎች በግብጽ ሰሜናዊ ሲናይ ክልል የቦምብና የተኩስ ጥቃት በመሰንዘር 235 ሰዎች መግደላቸውን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። የዓይን እማኞችም በአል-አሪሽ አቅራቢያ በቢር አል-ኣቤድ ከተማ የሚገኘው አል-ራውዳ በአርብ ጸሎት ጊዜ ኢላማ መደረጉን አረጋግጠዋል። አሶሺየትድ ፕሬስ በበኩሉ የአካባቢውን ፖሊስ በመጥቀስ ታጣቂዎቹ በአራት መኪኖች በመምጣት በምዕመናኑ ላይ ተኩስ መክፈታቸውን ገልጿል። ግብጽ ከአውሮፓውያኑ 2013 ጀምሮ የእስላማዊ ሰርጎ ገቦችን ጥቃት ለመመከት እየሰራች ነው። እስካሁን በሲናይ በታጣቂዎች ተደጋጋሚ ጥቃቶች ቢፈጸሙም በደም አፋሳሽነቱ ግን ይህ ከፍተኛ ነው። በጥቃቱ ሌሎች 100 ሰዎችም ተጎድተዋል። BBC አማርኛ -
Ethiopia have rejected warnings from Egyptian President Abdel-Fattah al-Sisi over a mega hydroelectric dam Ethiopia is building that Egypt fears could reduce its share of water from the Nile river basin. http://ow.ly/7J5z30gMN0u
Ethiopia rejects Egyptian warnings over Nile river | CGTN Africa - Strengthening news coverage in Africa
Africa LiveNewsEthiopia rejects Egyptian warnings over Nile river By Samuel Kisambe - November 24, 2017 0 2 Share on Facebook Tweet on Twitter Ethi...
AFRICA.CGTN.COM
Ethiopia have rejected warnings from Egyptian President Abdel-Fattah al-Sisi over a mega hydroelectric dam Ethiopia is building that Egypt fears could reduce its share of water from the Nile river basin. http://ow.ly/7J5z30gMN0u Ethiopia rejects Egyptian warnings over Nile river | CGTN Africa - Strengthening news coverage in Africa Africa LiveNewsEthiopia rejects Egyptian warnings over Nile river By Samuel Kisambe - November 24, 2017 0 2 Share on Facebook Tweet on Twitter Ethi... AFRICA.CGTN.COM -
የብርሃኑ ፍሬእግዚአብሔርን የምትከተሉ ሁኑ፥ ክርስቶስም ደግሞ እንደ ወደዳችሁ ለእግዚአብሔርም የመዓዛ ሽታ የሚሆንን መባንና መሥዋዕትን አድርጎ ስለ እናንተ ራሱን አሳልፎ እንደ ሰጠ በፍቅር ተመላለሱ። ለቅዱሳን እንደሚገባ ግን ዝሙትና ርኵሰት ሁሉ ወይም መመኘት በእናንተ ዘንድ ከቶ አይሰማ፤ የሚያሳፍር ነገርም የስንፍና ንግግርም ወይም ዋዛ የማይገቡ ናቸውና አይሁኑ፥ ይልቁን ምስጋና እንጂ። ይህን እወቁ፤ አመንዝራም ቢሆን ወይም ርኵስ ወይም የሚመኝ እርሱም ጣዖትን የሚያመልክ በክርስቶስና በእግዚአብሔር መንግሥት ርስት የለውም። ከዚህ የተነሣ በማይታዘዙት ልጆች ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ ይመጣልና ማንም በከንቱ ንግግር አያታልላችሁ። እንግዲህ...