ወርቃማው ደብዳቤ !
(አሌክስ አብርሃም) እንዴት ናት ኢትዮጲያ እንዴት ነው አፈሩ ጤናቸው እንዴት ነው ጠቅላይ ሚንስትሩ ?ጠቅላይ ሚኒስትሩ ደህናናቸው መቸም እንደሰፌድ ቆሎ ባበጣሪው መንግስት እየተንጓለሉ ዛሬም ለፓርላማው ህልም እያነበቡ በዛው የጉድ ወንበር በዛው ስላቅ አሉ ! አሁን በቀደምለት ማንትስ ወረዳ ምንትስ ክልል ‹‹ሰፌድ ይዞ ወርዶ ወርቅ ያበጥር ህዝቡ›› የሚል ማስታወቂያ ለህዝቡ አነበቡ ይህንን ሰምቸ ወደናቴ ማጀት ዘልየ ብገባ የንጀራ ሰፌዱን ጥቀርሻ ወርሶታል እንኳን ‹‹የሰማይ...
0 Comments 0 Shares