0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMበቀድሞ የኦሮሚያ ምክትል ፕሬዚዳንት ላይ እስራት ተፈረደ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicባለቤታቸውም የተቀጡ ቢሆንም ቅጣቱ ተገድቦላቸዋል ከአንድ ዓመት በፊት በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሥርቶባቸው የነበሩት የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንትና የግብርና ቢሮ ኃላፊ የነበሩት አቶ ዘለዓለም ጀማነህ፣ በጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ውሳኔ ተሰጠ፡፡ ምክትል ፕሬዚዳንቱ በስድስት ዓመታት ጽኑ እስራትና በ11,000 ብር እንዲቀጡ ሐሙስ ኅዳር 28 ቀን 2010 ዓ.ም. ውሳኔ ያስተላለፈው፣ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነው፡፡0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMከ660 ሺሕ በላይ ተፈናቃዮችን ለመርዳትና ግጭቱ ዕልባት እንዲያገኝ አሜሪካ እገዛ አደርጋለሁ አለች | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicበመስከረም ወር በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች በተቀሰቀሰ ግጭት ለተፈናቀሉ ከ660 ሺሕ በላይ ዜጎች፣ ሰብዓዊ ዕርዳታ ለማድረግና ግጭቱ ዕልባት እንዲያገኝ እገዛ ለማድረግ ፍላጎቱ መሆኑን የአሜሪካ መንግሥት አስታወቀ፡፡0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMብሮድካስት ባለሥልጣን በአዋጅ መጓተት ተልዕኮዬን መወጣት አልቻልኩም አለ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicአንድ ክልል በማዕከላዊ ዲጂታል ኔትወርኩ ለመታቀፍ ፈቃደኛ አልሆነም ተብሏል አራት በሳተላይት የሚሠራጩ ጣቢያዎች የባለቤትነት ይዞታቸውን እንዲያዛውሩ ታዘዘ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን የአገሪቱን የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ሥርጭት ከአናሎግ ወደ ዲጂታል ለመቀየርና ቁጥራቸው እየጨመረ የመጣውን የቴሌቪዥን ሥርጭቶች ለመቆጣጠር የሚያስችል የሕግ ረቂቅ ባለመፅዱቁና ለዓመታት በመጓተቱ፣ የፕሮጀክት ሥራዎቹ ለማከናወን እንቅፋት እንደገጠመው አስታወቀ፡፡0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMበኦሮሚያ ሦስት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት ማስጀመር አልተቻለም | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicበኦሮሚያ ክልል በሚገኙ ሦስት ዩኒቨርሲቲዎች አሁንም ትምህርት አለመጀመሩ ታወቀ፡፡ በክልሉ የሚገኙ የአምቦ፣ የመቱና የሃረማያ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ መማር ማስተማር ሥራቸው አልገቡም፡፡ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ተሰማ ወርቅነህ ዓርብ ኅዳር 29 ቀን 2010 ዓ.ም. ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ ከማክሰኞ ኅዳር 26 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ በዩኒቨርሲቲው የነበረው የመማር ማስተማር ሒደት ሙሉ በሙሉ ተቋርጧል፡፡0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMደም አፋሳሽ ግጭቶች የፌዴራል ሥርዓቱ ውጤት አለመሆናቸውን ለመተንተን ውይይት ተጀመረ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicበተለያዩ ክልሎች የተከሰቱ ደም አፋሳሽ ግጭቶች ‹‹የፌዴራል ሥርዓቱ ውጤቶች ናቸው›› ለሚሉ አካላት ምላሽ ለመስጠት፣ መንግሥት የፖለቲካ አመራሩንና ሠራተኞችን ማወያየት ጀመረ፡፡ በፌዴራል መንግሥት ደረጃ 80 ገጾች ያሉትና በአምስት ምዕራፎች የተከፋፈለ ሰነድ ተዘጋጅቶ ለአወያይ አመራሮች ተበትኗል፡፡0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMበደቡብ ኦሞ ዞን ለበርካቶች ሞት ተጠርጣሪ የሆኑ 11 ሰዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicበደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ሰኞ ኅዳር 25 ቀን 2010 ዓ.ም. ከረፋዱ አሥር ሰዓት ጀምሮ በተፈጠረ ግጭት፣ ለበርካቶች ሕይወት መጥፋት ተጠያቂ ናቸው የተባሉ 11 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ፡፡0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMበአዲግራት ዩኒቨርሲቲ በተነሳ ግጭት አንድ ሰው ሞተ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicበአዲግራት ዩኒቨርሲቲ አርብ ኅዳር 29 ቀን 2010 ዓ.ም. በተነሳ ግጭት የአንድ ተማሪ ሕይወት ሲጠፋ ቁጥራቸው ለጊዜው ያልታወቁ ተማሪዎች እንደተጎዱ ታውቋል፡፡ የግጭቱ መነሻ በሁለት ተማሪዎች መካከል የነበረ ጥል እንደሆነና ይህም ወደ ብሔር ግጭት እንዳደገ ታውቋል፡፡0 Comments 0 Shares