WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
በቀድሞ የኦሮሚያ ምክትል ፕሬዚዳንት ላይ እስራት ተፈረደ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ባለቤታቸውም የተቀጡ ቢሆንም ቅጣቱ ተገድቦላቸዋል ከአንድ ዓመት በፊት በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሥርቶባቸው የነበሩት የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንትና የግብርና ቢሮ ኃላፊ የነበሩት አቶ ዘለዓለም ጀማነህ፣ በጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ውሳኔ ተሰጠ፡፡ ምክትል ፕሬዚዳንቱ በስድስት ዓመታት ጽኑ እስራትና በ11,000 ብር እንዲቀጡ ሐሙስ ኅዳር 28 ቀን 2010 ዓ.ም. ውሳኔ ያስተላለፈው፣ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነው፡፡
0 Comments 0 Shares