0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMላቀረቡት ምርት ክፍያ ያጡ አገር በቀል ኩባንያዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አቤቱታ አቀረቡ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicለቱርክ ኩባንያ ኤልሲ አዲስ ኢንዱስትሪያል ዴቨሎፕመንት ጥጥ በብድር ሲያቀርቡ የቆዩ 12 አገር በቀል ኩባንያዎች ክፍያ ስላልተፈጸመላቸው ለከፍተኛ ችግር መዳረጋቸውን በመግለጽ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የኢኮኖሚ ዕቅድ ውጤታማነት ክትትልና ድጋፍ ዘርፍ ኃላፊ አርከበ ዕቁባይ (ዶ/ር) መፍትሔ እንዲሰጧቸው ጠየቁ፡፡0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMበአማራ ክልል የመጀመርያው የመድኃኒት ፋብሪካ ሥራ ሊጀምር ነው | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicበአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሀገረ ማርያም ወረዳ ቱለፋ ከተማ የተቋቋመው የመጀመርያው የመድኃኒት ፋብሪካ ሥራ ሊጀምር ነው፡፡ በቻይና ባለሀብቶች የተቋቋመውና ሒዩማን ዌል ፋርማሲዩቲካል በተሰኘው ድርጅት አማካይነት በአማራ ክልል ለመጀመርያ ጊዜ የተቋቋመው ‹‹ሒዩማን ዌል›› የተሰኘውና የመጀመርያ የሆነው የመድኃኒት ፋብሪካ፣ እሑድ ኅዳር 24 ቀን 2010 ዓ.ም. ተመርቆ ሥራ እንደሚጀምር የአማራ ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ይኼነው ዓለም ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMየዓለም ባንክ የ13 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ባላቸው ፕሮጀክቶች አማካይነት ድጋፍ እየሰጠ እንደሚገኝ አስታወቀ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicየዓለም ባንክ በቅርቡ ይፋ ያደረገውን የኢትዮጵያ የአጋርነት ማዕቀፍ የድጋፍ ሰነድን በማስመልከት ባለፈው ሳምንት እንዳስታወቀው፣ በኢትዮጵያ የ13 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ባላቸው ፕሮጀክቶች አማካይነት ለአገሪቱ ድጋፍ እያደረገ ነው፡፡0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMበጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተሠራው የእንቦጭ መንቀያ ማሽን አጥጋቢ ሙከራ ማድረጉ ተገለጸ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicበጣና ሐይቅ ላይ የተንሰራፋውን የእንቦጭ አረም ለመንቀል በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አማካይነት የተሠራው ማሽን አጥጋቢ ሙከራ ማድረጉ ታወቀ፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አማካይነት ማሽኑን ለመሥራት ሙከራ ሲደረግ ቆይቶ፣ ሰሞኑን በተደረገው ጥረት ማሽኑ አረሙን መንቀል እንደቻለ ታውቋል፡፡0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMየኮሪያ መንግሥት ለኢትዮጵያ የፍጥነት መንገዶች ግንባታ ድጋፍ እንደሚሰጥ አስታወቀ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicየደቡብ ኮሪያ መንግሥት በኢትዮጵያ እየተገነቡ ለሚገኙና ወደፊት እንደሚገነቡ ለሚታሰቡ የመንገድ መሠረተ ልማቶች ድጋፍ የመስጠት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡ በአዳዲስ መንገዶች ግንባታ ለመሳተፍ የኮሪያ መንግሥት ኩባንያ ከመንግሥት ጋር ድርድር ጀምሯል፡፡0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMነዳጅ ድርጅት የአንድ ዓመት ነዳጅ ግዥ ውል ተፈራረመ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicየኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ለ2010/2011 በጀት ዓመት ፍጆታ የሚውል የነዳጅ አቅርቦት ስምምነት ትራፊጉራ ከተሰኘ የስዊዘርላንድ ኩባንያ ጋር ተፈራረመ፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት ከኩዌትና ሱዳን መንግሥታት ጋር በገባው ውል መሠረት አብዛኛውን ነዳጅ የሚገዛው ከሁለቱ አገሮች ሲሆን፣ የተቀረውን የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በየዓመቱ በሚያወጣው ዓለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ የነዳጅ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ይገዛል፡፡0 Comments 0 Shares
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMየዓቃቤ ሕግ ምስክሮች ሊቀርቡ ባለመቻላቸው ዶ/ር መረራ ለብይን ተቀጠሩ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicዓቃቤ ሕግ እንዲከላከሉ ብይን ይሰጥልኝ ብሏል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 01/2009 አንቀጽ 12(1) ሥር የተደነገገውንና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ ዕርምጃ አፈጻጸም አንቀጽ 2(1)ን በመተላለፍ፣ ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል ለማስወገድ ሙከራ ወንጀል የተከሰሱት ዶ/ር መረራ ጉዲና ለብይን ተቀጠሩ፡፡0 Comments 0 Shares