Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • Ethiopia
    shared a link
    2017-12-11 17:05:28 -
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ከ280 በላይ ተጠርጣሪዎችን በታክስና በንግድ ማጭበርበር መያዙን ይፋ አደረገ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    ከጥቅምት 1 ቀን እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2010 ዓ.ም. በአዲስ አበባ በሚገኙ 12 የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤቶች አማካይነት በተካሄደ ኦፕሬሽን፣ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ አራት ከፍተኛ ግብር ከፋዮችን ጨምሮ 281 ተጠርጣሪዎች በፍትሐ ብሔርና በወንጀል ተጠያቂ የሚያደርጓቸውን የታክስና የንግድ ማጭበርበር ተግባር ሲፈጽሙ መያዙን አስታወቀ፡፡ 
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2017-12-11 17:05:28 -
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    አዲሱ የኢዴፓ አመራር በፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር አቋሙን አለመቀየሩን አስታወቀ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    አዲሱ የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) አመራር በፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር ላይ ያለው አቋም አለመቀየሩን፣ በውስጡ መከፋፈል ተፈጥሯል የሚባለው ደግሞ ከእውነት የራቀ መሆኑን አስታወቀ፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2017-12-11 17:05:28 -
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    ለአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች የግብርና ምርቶች የሚቀርቡበት ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ተዘጋጀ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    በአራት ክልሎች በ5.7 ቢሊዮን ብር እየተገነቡ ለሚገኙት አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች የግብርና ምርቶች ማቅረብ የሚያስችል ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ተዘጋጀ፡፡ በእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር፣ በእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ሚኒስቴር፣ እንዲሁም በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በጋራ የተዘጋጀውን ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ተግባራዊ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩ ተገልጿል፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2017-12-11 17:05:28 -
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    የዶራሌ ሁለገብ ወደብ ከነባሩ ይልቅ በርካታ የተሻሻሉ አሠራሮችን እንዳመጣ አስታወቀ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    ሥራ በጀመረ በወራት ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ የዋጋ ቅናሽ ማደረጉን ገልጿል ከወራት በፊት የተመረቀውና 580 ሚሊዮን ዶላር ወጪ እንደጠየቀ የሚነገርለት የጂቡቲ የዶራሌ ሁለገብ ወደብ፣ 100 ሺሕ ቶን የጫኑ መርከቦችን ለማስተናገድና ዓመታዊ አቅሙም ከስምንት ሚሊዮን ቶን በላይ በመሆኑ ከነባሩ የተሻሻሉ አገልግሎቶችንና አሠራሮችን ይዞ መምጣቱን የወደብ አስተዳደር አስታወቀ፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2017-12-11 17:05:28 -
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    ዮድ አቢሲኒያ የስም ማጥፋት ዘመቻ ተከፍቶብኛል የሚል አቤቱታ ለመንግሥት አቀረበ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    ጥርጣሬውን ወደ አቶ ሰይፉ ፋንታሁን ማድረጉን ሰነዶች ይጠቁማሉ የብሔር ብሔረሰቦች ባህላዊ እሴቶችን በማስተዋወቅ በአገር ውስጥና በውጭ አገር ታዋቂ በመሆን ‹‹የኢትዮጵያ የባህል አምባሳደር›› ተብሎ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የተሰየመው ዮድ አቢሲኒያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ ‹‹የስም ማጥፋት ዘመቻ ተከፍቶብኛል›› በማለት አቤቱታ ለሚመለከታቸው የመንግሥት ተቋማት ማቅረቡ ታወቀ፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2017-12-11 17:05:28 -
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    ለ13 መንገዶች ግንባታ የጨረታ ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑ ተጠቆመ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በ2010 በጀት ዓመት ከ870 በላይ ኪሎ ሜትር ርዝመት ያላቸውን 13 የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ለማስጀመር የሚያስችለውን የጨረታ ዝግጅት እያጠናቀቀ መሆኑን ገለጸ፡፡  
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2017-12-11 17:05:28 -
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    ‹‹የግብፅ የፓርላማ አባላት ፊርማ ማሰባሰብ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝት ላይ አንዳችም ለውጥ አያመጣም›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    የግብፅ የፓርላማ አባላት ፊርማ ማሰባሰብ በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የግብፅ ጉብኝት ላይ አንዳችም ለውጥ እንደማያመጣ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2017-12-11 17:05:28 -
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    በአቶ መላኩ ፈንታ የክስ መዝገብ የተካተቱት የኬኬ ድርጅት ባለቤት የመከላከያ ምስክሮቻቸውን አሰምተው አጠናቀቁ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    ከግንቦት ወር መጀመርያ ጀምሮ በቁጥጥር ሥር በዋሉትና በመዝገብ ቁጥር 141356 ነሐሴ 22 ቀን 2005 ዓ.ም. በእነ አቶ መላኩ ፈንታ የክስ መዝገብ የተካተቱት፣ የሙስና ተግባር ወንጀል ክስ የተመሠረተበት የኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ባለቤትና ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ከተማ ከበደ፣ የመከላከያ ምስክሮቻቸውን አሰምተው አጠናቀቁ፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (296265-296272 of 303466)
  • «
  • Prev
  • 37032
  • 37033
  • 37034
  • 37035
  • 37036
  • Next
  • »
© 2025 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory