WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
በአማራ ክልል የመጀመርያው የመድኃኒት ፋብሪካ ሥራ ሊጀምር ነው | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሀገረ ማርያም ወረዳ ቱለፋ ከተማ የተቋቋመው የመጀመርያው የመድኃኒት ፋብሪካ ሥራ ሊጀምር ነው፡፡ በቻይና ባለሀብቶች የተቋቋመውና ሒዩማን ዌል ፋርማሲዩቲካል በተሰኘው ድርጅት አማካይነት በአማራ ክልል ለመጀመርያ ጊዜ የተቋቋመው ‹‹ሒዩማን ዌል›› የተሰኘውና የመጀመርያ የሆነው የመድኃኒት ፋብሪካ፣ እሑድ ኅዳር 24 ቀን 2010 ዓ.ም. ተመርቆ ሥራ እንደሚጀምር የአማራ ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ይኼነው ዓለም ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡
0 Comments 0 Shares