WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ በተነሳ ግጭት አንድ ሰው ሞተ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ አርብ ኅዳር 29 ቀን 2010 ዓ.ም. በተነሳ ግጭት የአንድ ተማሪ ሕይወት ሲጠፋ ቁጥራቸው ለጊዜው ያልታወቁ ተማሪዎች እንደተጎዱ ታውቋል፡፡ የግጭቱ መነሻ በሁለት ተማሪዎች መካከል የነበረ ጥል እንደሆነና ይህም ወደ ብሔር ግጭት እንዳደገ ታውቋል፡፡
0 Comments 0 Shares