WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
በኦሮሚያ ሦስት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት ማስጀመር አልተቻለም | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ ሦስት ዩኒቨርሲቲዎች አሁንም ትምህርት አለመጀመሩ ታወቀ፡፡ በክልሉ የሚገኙ የአምቦ፣ የመቱና የሃረማያ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ መማር ማስተማር ሥራቸው አልገቡም፡፡ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ተሰማ ወርቅነህ ዓርብ ኅዳር 29 ቀን 2010 ዓ.ም. ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ ከማክሰኞ ኅዳር 26 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ በዩኒቨርሲቲው የነበረው የመማር ማስተማር ሒደት ሙሉ በሙሉ ተቋርጧል፡፡
0 Comments 0 Shares