• አዳዲሶቹ አሰልጣኞች ስራ ሊጀምሩ ነው | አርትስ ስፖርት @ArtsTvWorld
    አዳዲሶቹ አሰልጣኞች ስራ ሊጀምሩ ነው | አርትስ ስፖርት @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares

  • ሀሙስ ዕለት የዩክሬይን ከተማ ዲኒፕሮ የመታው የሩስያ ሚሳይል “ለ15 ደቂቃ የተምዘገዘገ ሲሆን እኤአ ባለፈው መጋቢት 11 ከተተኮሰው የሚፈጥን ነው” ሲል የኪየቭ ከፍተኛ የስለላ ድርጅት  ዓርብ ዕለት ተናግሯል፡፡

    የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሀሙስ ዕለት እንደተናገሩት ሞስኮ “ኦሬሽኒክ” ተብሎ በሚጠራውና ከድምጽ በአምስት እጥፍ ይፈጥናል በተባለው አዲስ የ“ሃይፐርሶኒክ መካከለኛ ርቀት ተጓዥ ባለስቲክ ሚሳይል የዩክሬንን ወታደራዊ ተቋም አጥቅቷል ብለዋል፡፡

    "ይህ የሩስያ ሚሳይል ወደ አስትራካን ክልል ከተተኮሰበት ጊዜ አንስቶ በዲኒፕሮ ከተማ ላይ ጉዳት እስካሳደረበት ጊዜ ድረስ የፈጀው የበረራ ጊዜ 15 ደቂቃ ነበር" ሲል የዩክሬን ዋና የመረጃ ዳይሬክቶሬት ባወጣው መግለጫው ተናግሯል።

    ሚሳይሉ እያንዳንዳቸው ስድስት ፈንጂዎችን የሚተፉ ስድስት ወንጫፊዎች የታጠቀ ሲሆን በመጨረሻው የመወንጨፊያ ሰዓትም ያሳየው ፍጥነት ከድምጽ በ11 እጥፍ የፈጠነ ነበር “ብሏል፡፡

    የደህንነት ማዕከሉ አክሎም መሣሪያው “‹ከድር› ሚሳይል ተብለው ከሚጠሩ አዳዲሶቹ የሩሲያ ሀገር አቋራጭ ሚሳይሎች መካከል ሳይሆን አይቀርም” ብሏል።

    ኪቭ መጀመሪያ ላይ “ሩሲያ አህጉር አቋራጭ ባለስቲክ ሚሳይል ተኩሳለች” ብትልም የአሜሪካ ባለስልጣናት እና ኔቶ ግን፣ ፑቲን መሣሪያውን እንደ መካከለኛ ርቀት ባለስቲክ ሚሳይል አድርገው የገለጹበትን መንገድ ተጠቅመዋል፡፡

    የዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ለጥቃቱ አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ ትላንት ሃሙስ አሳስቧል።

    ኔቶ በሞስኮ ጥቃት ላይ ለመምከር በብራሰልስ በሚገኘው የሕብረቱ ዋና መሥሪያ ቤት አስቸኳይ ስብሰባ እንደሚያደርግ የኔቶ ምንጭ ዛሬ አስታውቋል፡፡

    ሀሙስ ዕለት የዩክሬይን ከተማ ዲኒፕሮ የመታው የሩስያ ሚሳይል “ለ15 ደቂቃ የተምዘገዘገ ሲሆን እኤአ ባለፈው መጋቢት 11 ከተተኮሰው የሚፈጥን ነው” ሲል የኪየቭ ከፍተኛ የስለላ ድርጅት  ዓርብ ዕለት ተናግሯል፡፡ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሀሙስ ዕለት እንደተናገሩት ሞስኮ “ኦሬሽኒክ” ተብሎ በሚጠራውና ከድምጽ በአምስት እጥፍ ይፈጥናል በተባለው አዲስ የ“ሃይፐርሶኒክ መካከለኛ ርቀት ተጓዥ ባለስቲክ ሚሳይል የዩክሬንን ወታደራዊ ተቋም አጥቅቷል ብለዋል፡፡ "ይህ የሩስያ ሚሳይል ወደ አስትራካን ክልል ከተተኮሰበት ጊዜ አንስቶ በዲኒፕሮ ከተማ ላይ ጉዳት እስካሳደረበት ጊዜ ድረስ የፈጀው የበረራ ጊዜ 15 ደቂቃ ነበር" ሲል የዩክሬን ዋና የመረጃ ዳይሬክቶሬት ባወጣው መግለጫው ተናግሯል። ሚሳይሉ እያንዳንዳቸው ስድስት ፈንጂዎችን የሚተፉ ስድስት ወንጫፊዎች የታጠቀ ሲሆን በመጨረሻው የመወንጨፊያ ሰዓትም ያሳየው ፍጥነት ከድምጽ በ11 እጥፍ የፈጠነ ነበር “ብሏል፡፡ የደህንነት ማዕከሉ አክሎም መሣሪያው “‹ከድር› ሚሳይል ተብለው ከሚጠሩ አዳዲሶቹ የሩሲያ ሀገር አቋራጭ ሚሳይሎች መካከል ሳይሆን አይቀርም” ብሏል። ኪቭ መጀመሪያ ላይ “ሩሲያ አህጉር አቋራጭ ባለስቲክ ሚሳይል ተኩሳለች” ብትልም የአሜሪካ ባለስልጣናት እና ኔቶ ግን፣ ፑቲን መሣሪያውን እንደ መካከለኛ ርቀት ባለስቲክ ሚሳይል አድርገው የገለጹበትን መንገድ ተጠቅመዋል፡፡ የዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ለጥቃቱ አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ ትላንት ሃሙስ አሳስቧል። ኔቶ በሞስኮ ጥቃት ላይ ለመምከር በብራሰልስ በሚገኘው የሕብረቱ ዋና መሥሪያ ቤት አስቸኳይ ስብሰባ እንደሚያደርግ የኔቶ ምንጭ ዛሬ አስታውቋል፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ዩክሬን በሩሲያ የተተኮሰው ሚሳይል ከድምጽም የፈጠነ ነው አለች
    ሀሙስ ዕለት የዩክሬይን ከተማ ዲኒፕሮ የመታው የሩስያ ሚሳይል “ለ15 ደቂቃ የተምዘገዘገ ሲሆን እኤአ ባለፈው መጋቢት 11 ከተተኮሰው የሚፈጥን ነው” ሲል የኪየቭ ከፍተኛ የስለላ ድርጅት ዓርብ ዕለት ተናግሯል፡፡ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሀሙስ ዕለት እንደተናገሩት ሞስኮ “ኦሬሽኒክ” ተብሎ በሚጠራውና ከድምጽ በአምስት እጥፍ ይፈጥናል በተባለው አዲስ የ“ሃይፐርሶኒክ መካከለኛ ርቀት ተጓዥ ባለስቲክ ሚሳይል የዩክሬንን ወታደራዊ ተቋም አጥቅቷል ብለዋል፡፡...

  • #Ethiopiannews #Ethiopian #news #ግብፅ እና #ሶማሊያ #የተጨነቁባቸው #አዳዲሶቹ #አምስት #ሩሲያ #ሰራሽ የ#ኢትዮጵያ #መሳሪያዎች #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹 #fyp #foryoupage #habesha #viral #foryou #habeshatiktok #ethiopian #ethiopiantiktok #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #ethiopian_tik_tok #oromotiktok #eritreantiktok #habeshatikt #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #amharatiktok #oromotiktok💚 @#አማራ𝓡𝓮𝓹𝓮𝓫𝓵𝓲𝓬 @Sarah 💝👫‍🔥love 💚💛❤️ @EthiopianNews ♬ original sound - ɞ𝓻𝐞𝚊𝘁𝙝𝐞ዝዜና🗞️
    #Ethiopiannews #Ethiopian #news #ግብፅ እና #ሶማሊያ #የተጨነቁባቸው #አዳዲሶቹ #አምስት #ሩሲያ #ሰራሽ የ#ኢትዮጵያ #መሳሪያዎች #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹 #fyp #foryoupage #habesha #viral #foryou #habeshatiktok #ethiopian #ethiopiantiktok #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #ethiopian_tik_tok #oromotiktok #eritreantiktok #habeshatikt #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #amharatiktok #oromotiktok❤️💚❤️ @#አማራ𝓡𝓮𝓹𝓮𝓫𝓵𝓲𝓬 @Sarah 💝👫❤️‍🔥love 💚💛❤️ @EthiopianNews✅ ♬ original sound - ɞ𝓻𝐞𝚊𝘁𝙝𝐞ዝ✅ዜና🗞️
    0 Comments 0 Shares
  • አዳዲሶቹ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ቅድመ ዝግጅት
    አዳዲሶቹ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ቅድመ ዝግጅት
    0 Comments 0 Shares
  • ሩሲያ በቅርብ አመታት በአፍሪካ ተጽዕኖዋን እያሰፋች ነው። ከዩክሬን ወረራ በኋላ አዳዲሶቹ አጋሮቿ ድጋፍ እንዲሰጧት ወይም እንደተባበሩት መንግሥታት ባሉ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ቢያንስ ገለልተኛ ሆነው እንዲቆዩ ትጠብቃለች።
    ሩሲያ በቅርብ አመታት በአፍሪካ ተጽዕኖዋን እያሰፋች ነው። ከዩክሬን ወረራ በኋላ አዳዲሶቹ አጋሮቿ ድጋፍ እንዲሰጧት ወይም እንደተባበሩት መንግሥታት ባሉ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ቢያንስ ገለልተኛ ሆነው እንዲቆዩ ትጠብቃለች።
    WWW.BBC.COM
    ሩሲያ ከአፍሪካ ጋር የጠበቀ ግንኙነት እንዴት ፈጠረች? - BBC News አማርኛ
    ሩሲያ በቅርብ አመታት በአፍሪካ ተጽዕኖዋን እያሰፋች ነው። ከዩክሬን ወረራ በኋላ አዳዲሶቹ አጋሮቿ ድጋፍ እንዲሰጧት ወይም እንደተባበሩት መንግሥታት ባሉ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ቢያንስ ገለልተኛ ሆነው እንዲቆዩ ትጠብቃለች።
    0 Comments 0 Shares
  • የዓለም የጤና ድርጅት በትናንትናው ዕለት አፍሪካ በሦስተኛ ዙር ከባድ የሆነ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ተንጣለች ሲል አስታወቀ፡፡ ለዚህም በዋናነት በአህጉሪቱ አዳዲስ እና ፈጣን የቫይረሱ ዝርያዎች መስፋፋታቸውን በምክንያትነት አንስቷል፡፡

    የዓለም የጤና ድርጅት የቀጠናው ዳይሬክተር ዶ/ር ማታሺዲሶ ሞኤቲ ላለፉት ስድስት ተከታታይ ሳምንታት በአፍሪካ የአዲሱ ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር በ25 በመቶ ጨምሯል ያሉ ሲሆን አክለውም የሞት ምጣኔውም በ38 ሃገራት 15 በመቶ ጨምሯል ብለዋል፡፡ 

    ዳይሬክተሯ አዳዲሶቹ የቫይረሱ ዝርያዎች በአፍሪካ ስጋቱን ወደ ሌላ ደረጃ አድርሰውታል ይላሉ፡፡ ቫይረሱ ከጨመረባቸው 14 የአፍሪካ ሃገራትም 12 የሚሆኑት በሕንድ የታየው የዴልታ የተሰኘው የኮቪድ-19 ቫይረስ ያሰጋቸዋል ብለዋል፡፡ በአንጻሩ አልፋ እና ቤታ የተሰኙት ዝርያዎች ጥናቱ ከተደረገባቸው 32 ሃገራት በ27 ተገኝቷል፡፡ እስካሁን ድረስም በአፍሪካ ክትባቱን የወሰዱ ሰዎች 1 በመቶ ብቻ ናቸው፡፡ ይሄ አሃዝ በዓለም አቀፍ ደረጃ ክትባቱን ከወሰዱ 11 በመቶ ሰዎች እና በዩናይትድ ስቴትስ እና ብሪታኒያ ከተከተቡ 46 በመቶ የሚሆኑ ሰዎች ጋር በንጽጽር የተወሰደ ነው፡፡

    በትናንትናው ዕለት የአፍሪካ ሕብረት የክትባት መልዕክተኛ ስትራይቭ ማቢዩዋ የአውሮፓ እና የዓለም አቀፍ አቅራቢዎች በቃላቸው መሰረት ክትባት ባለማቅረባቸው ተቆጥተዋል፡፡ ማቢዩዋ “የአውሮፓ ሕብረት የክትባት ፋብሪካዎች አሉት የክትባት የማምረቻ ማዕከላቱም በመላው አውሮፓ አሉ፡፡ ነገር ግን አንድ ጠብታ ክትባት እንኳን ወደ አፍሪካ አልላኩም” ሲሉ አውሮፓ ለአፍሪካ ክትባት ለመሸጥ የገባችውን ቃል እንዳላከበረች ገልጸዋል፡፡

    የአፍሪካ የበሽታዎች መከላከል እና መቆጣጠር ማዕከል አፍሪካ ሲዲሲ ዳይሬክተር ጆን ላኬንጋሶንግ የዓለም የጤና ድርጅት በኮቫክስ አማካኝነት 700 ሚሊየን ክትባቶችን ለአፍሪካ ለመላክ ቃል ቢያስገባም እስካሁን ድረስ ወደ አህጉሪቱ የገባው 65 ሚሊየን ክትባት ብቻ ነው ብለዋል፡፡ 

    የዓለም የጤና ድርጅት በትናንትናው ዕለት አፍሪካ በሦስተኛ ዙር ከባድ የሆነ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ተንጣለች ሲል አስታወቀ፡፡ ለዚህም በዋናነት በአህጉሪቱ አዳዲስ እና ፈጣን የቫይረሱ ዝርያዎች መስፋፋታቸውን በምክንያትነት አንስቷል፡፡ የዓለም የጤና ድርጅት የቀጠናው ዳይሬክተር ዶ/ር ማታሺዲሶ ሞኤቲ ላለፉት ስድስት ተከታታይ ሳምንታት በአፍሪካ የአዲሱ ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር በ25 በመቶ ጨምሯል ያሉ ሲሆን አክለውም የሞት ምጣኔውም በ38 ሃገራት 15 በመቶ ጨምሯል ብለዋል፡፡  ዳይሬክተሯ አዳዲሶቹ የቫይረሱ ዝርያዎች በአፍሪካ ስጋቱን ወደ ሌላ ደረጃ አድርሰውታል ይላሉ፡፡ ቫይረሱ ከጨመረባቸው 14 የአፍሪካ ሃገራትም 12 የሚሆኑት በሕንድ የታየው የዴልታ የተሰኘው የኮቪድ-19 ቫይረስ ያሰጋቸዋል ብለዋል፡፡ በአንጻሩ አልፋ እና ቤታ የተሰኙት ዝርያዎች ጥናቱ ከተደረገባቸው 32 ሃገራት በ27 ተገኝቷል፡፡ እስካሁን ድረስም በአፍሪካ ክትባቱን የወሰዱ ሰዎች 1 በመቶ ብቻ ናቸው፡፡ ይሄ አሃዝ በዓለም አቀፍ ደረጃ ክትባቱን ከወሰዱ 11 በመቶ ሰዎች እና በዩናይትድ ስቴትስ እና ብሪታኒያ ከተከተቡ 46 በመቶ የሚሆኑ ሰዎች ጋር በንጽጽር የተወሰደ ነው፡፡ በትናንትናው ዕለት የአፍሪካ ሕብረት የክትባት መልዕክተኛ ስትራይቭ ማቢዩዋ የአውሮፓ እና የዓለም አቀፍ አቅራቢዎች በቃላቸው መሰረት ክትባት ባለማቅረባቸው ተቆጥተዋል፡፡ ማቢዩዋ “የአውሮፓ ሕብረት የክትባት ፋብሪካዎች አሉት የክትባት የማምረቻ ማዕከላቱም በመላው አውሮፓ አሉ፡፡ ነገር ግን አንድ ጠብታ ክትባት እንኳን ወደ አፍሪካ አልላኩም” ሲሉ አውሮፓ ለአፍሪካ ክትባት ለመሸጥ የገባችውን ቃል እንዳላከበረች ገልጸዋል፡፡ የአፍሪካ የበሽታዎች መከላከል እና መቆጣጠር ማዕከል አፍሪካ ሲዲሲ ዳይሬክተር ጆን ላኬንጋሶንግ የዓለም የጤና ድርጅት በኮቫክስ አማካኝነት 700 ሚሊየን ክትባቶችን ለአፍሪካ ለመላክ ቃል ቢያስገባም እስካሁን ድረስ ወደ አህጉሪቱ የገባው 65 ሚሊየን ክትባት ብቻ ነው ብለዋል፡፡ 
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    አፍሪካ በ3ኛ ዙር ከባድ የሆነ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ተንጣለች - የዓለም የጤና ድርጅት
    የዓለም የጤና ድርጅት በትናንትናው ዕለት አፍሪካ በሦስተኛ ዙር ከባድ የሆነ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ተንጣለች ሲል አስታወቀ፡፡ ለዚህም በዋናነት በአህጉሪቱ አዳዲስ እና ፈጣን የቫይረሱ ዝርያዎች መስፋፋታቸውን በምክንያትነት አንስቷል፡፡ የዓለም የጤና ድርጅት የቀጠናው ዳይሬክተር ዶ/ር ማታሺዲሶ ሞኤቲ ላለፉት ስድስት ተከታታይ ሳምንታት በአፍሪካ የአዲሱ ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር በ25 በመቶ ጨምሯል ያሉ ሲሆን አክለውም የሞት ምጣኔውም በ38 ሃገራት 15 በመቶ ጨምሯል...

  • የዓለም ጤና ድርጅት ለአዳዲሶቹ የኮቪድ-19 ዝርያዎች ስም ለመስጠት የሚያስችል ስርአት ማዘጋጀቱን አስታወቀ።
    የዓለም ጤና ድርጅት ለአዳዲሶቹ የኮቪድ-19 ዝርያዎች ስም ለመስጠት የሚያስችል ስርአት ማዘጋጀቱን አስታወቀ።
    WWW.BBC.COM
    የዓለም ጤና ድርጅት ለአዲሶቹ የኮቪድ ዝርያዎች የግሪክ ስያሜዎችን ሰጠ - BBC News አማርኛ

More Results