• "አሰብን እና ምጽዋን ሊነጥቁን ነው"ባለሥልጣኑ | በአፋር ግንባር ሁለቱም ሀገራት ጦራቸውን አስጠጉ | ሩሲያ በአሰብ ጉዳይ ዱብእዳ ይዛ መጣች | Ethiopia
    "አሰብን እና ምጽዋን ሊነጥቁን ነው"ባለሥልጣኑ | በአፋር ግንባር ሁለቱም ሀገራት ጦራቸውን አስጠጉ | ሩሲያ በአሰብ ጉዳይ ዱብእዳ ይዛ መጣች | Ethiopia
    0 Comments 0 Shares

  • “በአፋር ግንባር ጦሩ ፊት ለፊት ተፋጧል” | የኢትዮ-ሩሲያ ባህር ኃይል ስምሪት!! | “ተኩስ አቁሙ” | እነ ክርስቲያን ሊፈቱ? | Ethiopia
    “በአፋር ግንባር ጦሩ ፊት ለፊት ተፋጧል” | የኢትዮ-ሩሲያ ባህር ኃይል ስምሪት!! | “ተኩስ አቁሙ” | እነ ክርስቲያን ሊፈቱ? | Ethiopia

  • ኩዌት ከአደገኛ ዕፅ ጋራ በተያያዘ ክስ ተመስርቶባቸው ለዓመታት በእስር ላይ የነበሩ የቀድሞ ሠራዊት አባላትና እና የወታደራዊ ተቋራጭ ሠራተኞችን ጨምሮ አሜሪካውያን እስረኞችን ለቃለች።
    የአሜሪካ መንግሥት በውጭ ሀገር የታሰሩ አሜሪካውያንን አስለቅቆ ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ ባደረገው ጥረት የተፈቱት እስረኞች ወደ ኒውዮርክ ተወስደዋል፡፡
    እስረኞቹ የተለቀቁት በቅርቡ ዋናው የትረምፕ አስተዳደር የታጋቾች ጉዳይ መጓዛቸውን ተከትሎ መኾኑም ተመልክቷል፡፡
    በአሜሪካዊያን ታጋቾች እና እስረኞች ጉዳይ የሚሰሩት አማካሪው ጆናታን ፍራንክ እስር ላይ ከነበሩ ስድስት እስረኞች ጋራ በመኾን ለኩዌት መንግሥት ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን “ደንበኞቼና ቤተሰቦቻቸው የኩዌት መንግሥት ላሳየው ሰብአዊነት ምስጋናቸውን ያቀርባሉ”ሲሉም በመግለጫቸው ተናግረዋል፡፡ ደንበኞቻቸው ጥፋት የሌለባቸው ንጹሐን መኾናቸውንም ፍራንክ አያይዘው ገልጸዋል።
    ምንም እንኳን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስለ ሁኔታው ምንም ዐይነት አስተያየት ባይሰጥም፣ ከኩዌት እስር ቤት ተጨማሪ አሜሪካውያን እስረኞች ይፈታሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
    በነዳጅ የበለጸገችው እና በመካከለኛው ምስራቅ የአሜሪካ ቁልፍ አጋር የሆነችው ኩዌት፣ ጉልህ የሆነ የአሜሪካ ጦር ኅይል የሠፈረባት እና ብዙ የአሜሪካ ሥራ ተቋራጮች የሚገኙባት ሀገር ናት፡፡
    ኩዌት በርካቶችን ለእስር የዳረጋቸውን ጠንካራ የአደገኛ እፅ ሕግጋትን የምታስፈጽም ሲሆን እስረኞች ላይ የተለያዩ የሰብአዊ አያያዝ በደሎች እንደሚፈጸሙ ቤተሰቦች ይናገራሉ፡፡
    የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኩዌት የአደገኛ እፅ ሕጎች፣ የሞት ቅጣትን ጨምሮ ረጅም እስራት እና ከባድ ቅጣት እንደሚያስከትሉ ያስጠነቅቃል፡፡
    ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ወደ ሥልጣን ከተመለሱ በኋላ አስተዳደራቸው ከሩሲያዊው ማርክ ፎጌል እና ከቤላሩስ የመጣውን ሌላ አሜሪካዊ ዜጋን ጨምሮ በእስር ላይ የሚገኙ በርካታ አሜሪካውያን እንዲፈቱ አድርጓል።

    የቪኦኤ ዋትስአፕ ቻናል ይከተሉ
    ኩዌት ከአደገኛ ዕፅ ጋራ በተያያዘ ክስ ተመስርቶባቸው ለዓመታት በእስር ላይ የነበሩ የቀድሞ ሠራዊት አባላትና እና የወታደራዊ ተቋራጭ ሠራተኞችን ጨምሮ አሜሪካውያን እስረኞችን ለቃለች። የአሜሪካ መንግሥት በውጭ ሀገር የታሰሩ አሜሪካውያንን አስለቅቆ ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ ባደረገው ጥረት የተፈቱት እስረኞች ወደ ኒውዮርክ ተወስደዋል፡፡ እስረኞቹ የተለቀቁት በቅርቡ ዋናው የትረምፕ አስተዳደር የታጋቾች ጉዳይ መጓዛቸውን ተከትሎ መኾኑም ተመልክቷል፡፡ በአሜሪካዊያን ታጋቾች እና እስረኞች ጉዳይ የሚሰሩት አማካሪው ጆናታን ፍራንክ እስር ላይ ከነበሩ ስድስት እስረኞች ጋራ በመኾን ለኩዌት መንግሥት ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን “ደንበኞቼና ቤተሰቦቻቸው የኩዌት መንግሥት ላሳየው ሰብአዊነት ምስጋናቸውን ያቀርባሉ”ሲሉም በመግለጫቸው ተናግረዋል፡፡ ደንበኞቻቸው ጥፋት የሌለባቸው ንጹሐን መኾናቸውንም ፍራንክ አያይዘው ገልጸዋል። ምንም እንኳን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስለ ሁኔታው ምንም ዐይነት አስተያየት ባይሰጥም፣ ከኩዌት እስር ቤት ተጨማሪ አሜሪካውያን እስረኞች ይፈታሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በነዳጅ የበለጸገችው እና በመካከለኛው ምስራቅ የአሜሪካ ቁልፍ አጋር የሆነችው ኩዌት፣ ጉልህ የሆነ የአሜሪካ ጦር ኅይል የሠፈረባት እና ብዙ የአሜሪካ ሥራ ተቋራጮች የሚገኙባት ሀገር ናት፡፡ ኩዌት በርካቶችን ለእስር የዳረጋቸውን ጠንካራ የአደገኛ እፅ ሕግጋትን የምታስፈጽም ሲሆን እስረኞች ላይ የተለያዩ የሰብአዊ አያያዝ በደሎች እንደሚፈጸሙ ቤተሰቦች ይናገራሉ፡፡ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኩዌት የአደገኛ እፅ ሕጎች፣ የሞት ቅጣትን ጨምሮ ረጅም እስራት እና ከባድ ቅጣት እንደሚያስከትሉ ያስጠነቅቃል፡፡ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ወደ ሥልጣን ከተመለሱ በኋላ አስተዳደራቸው ከሩሲያዊው ማርክ ፎጌል እና ከቤላሩስ የመጣውን ሌላ አሜሪካዊ ዜጋን ጨምሮ በእስር ላይ የሚገኙ በርካታ አሜሪካውያን እንዲፈቱ አድርጓል። የቪኦኤ ዋትስአፕ ቻናል ይከተሉ
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ኩዌት ከአደገኛ ዕጽ ጋራ በተያያዘ የታሰሩ የቀድሞ ሠራዊት አባላት ጨምሮ አሜሪካዊ እስረኞችን ለቃለች
    ኩዌት ከአደገኛ ዕፅ ጋራ በተያያዘ ክስ ተመስርቶባቸው ለዓመታት በእስር ላይ የነበሩ የቀድሞ ሠራዊት አባላትና እና የወታደራዊ ተቋራጭ ሠራተኞችን ጨምሮ አሜሪካውያን እስረኞችን ለቃለች። የአሜሪካ መንግሥት በውጭ ሀገር የታሰሩ አሜሪካውያንን አስለቅቆ ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ ባደረገው ጥረት የተፈቱት እስረኞች ወደ ኒውዮርክ ተወስደዋል፡፡ እስረኞቹ የተለቀቁት በቅርቡ ዋናው የትረምፕ አስተዳደር የታጋቾች ጉዳይ መጓዛቸውን ተከትሎ መኾኑም ተመልክቷል፡፡ በአሜሪካዊያን...
    0 Comments 0 Shares
  • ዩክሬይን ለ30 ቀናት ተኩስ እንዲቆም በቀረበው ሐሳብ እንደምትስማማ ትላንት ይፋ ማድረጓን የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት በደስታ ተቀበሉት፡፡ ቀድሞ የተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ ሊቀ መንበር የነበሩት ሪፐብሊካኑ ማይክል መኮል "ስምምነት ላይ መደረሱ በጣም አበረታቶኛል፡፡ አሁን ፕሬዚደንቱ የተያዘውን የስለላ መረጃ እና የጦር መሣሪያ ለመልቀቅ የወሰኑ ይመስለኛል፡፡ በጣም ትልቅ ክንዋኔ ነው" ማለታቸው ተጠቅሷል፡፡
    ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ እና የዩክሬይን ፕሬዝደንት ቮሎዶሚር ዜሌንስኪ በኋይት ሐውስ ኦቫል ኦፊስ የተካረረ ንግግር ማድረጋቸውን ተከትሎ ዩናይትድ ስቴትስ ለዩክሬይን የምትሰጠውን የጦር መሣሪያ ርዳታ እና የስለላ መረጃዎች ማጋራቷን እንደምታቋርጥ ባለፈው ሳምንት እንዳስታወቀች ይታወሳል። ኾኖም በቀናት የተገደበው የተኩስ ማቆም ስምምነት ይፋ ከተደረገ በኋላ፣ ከዩክሬይን ጋራ መተባበሯን እንደምትቀጥል ትላንት አስታውቃለች፡፡
    ዲሞክራቱ የተወካዮች ምክር ቤት አባል ጄሰን ክሮው በበኩላቸው "መጀመሪያም ቢሆን ለነጻነት፣ ለዲሞክራሲ እና ለብሔራዊ ጸጥታቸው የሚዋጉ ዩክሬይናውያንን ሕይወት አደጋ ላይ የሚጥለው ድጋፍ የማቋረጥ ርምጃ መወሰድ አልነበረበትም፡፡ ስለዚህ አሁን አስተዳደሩ እገዳውን ማንሳቱ አዎንታዊ ርምጃ ነው" ብለዋል፡፡
    ዩናይትድ ስቴትስ እና ዩክሪይን ሊፈራረሙ የነበረው የዩክሬይን ውድ ማዕድናት ውል ሁለቱ መሪዎች በይፋ እሰጥ አገባ ውስጥ መግባታቸውን ተከትሎ ሳይፈረም መቅረቱ ይታወሳል፡፡ የተወካዮች ምክር ቤት አባል ማይክል መኮል " ከዚህ በኋላ እንግዲህ ፕሬዝደንት ዜሌንስኪ ወደ ኦቫል ኦፊስ ተመልሰው ይመጡና የኢኮኖሚ ትብብር ስምምነቱ ይፈረማል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ከዚያ ደግሞ ጉዳዩ በሙሉ ወደሚስተር ፑቲን ይዞራል" ብለዋል፡፡
    ሩሲያ በተኩስ አቁም ዕቅዱ አልተስማማችም፡፡ ፕሬዝደንት ትረምፕ በጉዳዩ ላይ የሚወያዩ ተወካዮች ወደሞስኮ መላካቸውን ትላንት አስታውቀዋል፡፡
    ዩክሬይን ለ30 ቀናት ተኩስ እንዲቆም በቀረበው ሐሳብ እንደምትስማማ ትላንት ይፋ ማድረጓን የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት በደስታ ተቀበሉት፡፡ ቀድሞ የተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ ሊቀ መንበር የነበሩት ሪፐብሊካኑ ማይክል መኮል "ስምምነት ላይ መደረሱ በጣም አበረታቶኛል፡፡ አሁን ፕሬዚደንቱ የተያዘውን የስለላ መረጃ እና የጦር መሣሪያ ለመልቀቅ የወሰኑ ይመስለኛል፡፡ በጣም ትልቅ ክንዋኔ ነው" ማለታቸው ተጠቅሷል፡፡ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ እና የዩክሬይን ፕሬዝደንት ቮሎዶሚር ዜሌንስኪ በኋይት ሐውስ ኦቫል ኦፊስ የተካረረ ንግግር ማድረጋቸውን ተከትሎ ዩናይትድ ስቴትስ ለዩክሬይን የምትሰጠውን የጦር መሣሪያ ርዳታ እና የስለላ መረጃዎች ማጋራቷን እንደምታቋርጥ ባለፈው ሳምንት እንዳስታወቀች ይታወሳል። ኾኖም በቀናት የተገደበው የተኩስ ማቆም ስምምነት ይፋ ከተደረገ በኋላ፣ ከዩክሬይን ጋራ መተባበሯን እንደምትቀጥል ትላንት አስታውቃለች፡፡ ዲሞክራቱ የተወካዮች ምክር ቤት አባል ጄሰን ክሮው በበኩላቸው "መጀመሪያም ቢሆን ለነጻነት፣ ለዲሞክራሲ እና ለብሔራዊ ጸጥታቸው የሚዋጉ ዩክሬይናውያንን ሕይወት አደጋ ላይ የሚጥለው ድጋፍ የማቋረጥ ርምጃ መወሰድ አልነበረበትም፡፡ ስለዚህ አሁን አስተዳደሩ እገዳውን ማንሳቱ አዎንታዊ ርምጃ ነው" ብለዋል፡፡ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዩክሪይን ሊፈራረሙ የነበረው የዩክሬይን ውድ ማዕድናት ውል ሁለቱ መሪዎች በይፋ እሰጥ አገባ ውስጥ መግባታቸውን ተከትሎ ሳይፈረም መቅረቱ ይታወሳል፡፡ የተወካዮች ምክር ቤት አባል ማይክል መኮል " ከዚህ በኋላ እንግዲህ ፕሬዝደንት ዜሌንስኪ ወደ ኦቫል ኦፊስ ተመልሰው ይመጡና የኢኮኖሚ ትብብር ስምምነቱ ይፈረማል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ከዚያ ደግሞ ጉዳዩ በሙሉ ወደሚስተር ፑቲን ይዞራል" ብለዋል፡፡ ሩሲያ በተኩስ አቁም ዕቅዱ አልተስማማችም፡፡ ፕሬዝደንት ትረምፕ በጉዳዩ ላይ የሚወያዩ ተወካዮች ወደሞስኮ መላካቸውን ትላንት አስታውቀዋል፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት በዩክሬይን ለ30 ቀናት ተኩስ እንዲቆም የቀረበውን ሐሳብ ደገፉ
    ዩክሬይን ለ30 ቀናት ተኩስ እንዲቆም በቀረበው ሐሳብ እንደምትስማማ ትላንት ይፋ ማድረጓን የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት በደስታ ተቀበሉት፡፡ ቀድሞ የተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ ሊቀ መንበር የነበሩት ሪፐብሊካኑ ማይክል መኮል "ስምምነት ላይ መደረሱ በጣም አበረታቶኛል፡፡ አሁን ፕሬዚደንቱ የተያዘውን የስለላ መረጃ እና የጦር መሣሪያ ለመልቀቅ የወሰኑ ይመስለኛል፡፡ በጣም ትልቅ ክንዋኔ ነው" ማለታቸው ተጠቅሷል፡፡ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ እና...
    0 Comments 0 Shares
  • ሩሲያ በዩክሬን የምታካሒደውን ጦርነት ለማስቆም፣ አሜሪካ የምታደርገው ጥረት በክሬምሊን ላይ ጫናን ፈጥሯል። ይኹንና ሞስኮ አሁንም በቀጠለችው ጥቃት ተጨማሪ የዩክሬን ስፍራዎችን ተቆጣጥራለች፡፡
    በሩሲያ የሚገኙ አንዳንድ ባለሥልጣናት ደግሞ፣ በድርድሩ ሩሲያ ምንም ነገር አሳልፋ መስጠትን እንደማትሻ በመናገር ላይ ናቸው።
    የቪኦኤው ጄፍ ከስተር የላከውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
    ሩሲያ በዩክሬን የምታካሒደውን ጦርነት ለማስቆም፣ አሜሪካ የምታደርገው ጥረት በክሬምሊን ላይ ጫናን ፈጥሯል። ይኹንና ሞስኮ አሁንም በቀጠለችው ጥቃት ተጨማሪ የዩክሬን ስፍራዎችን ተቆጣጥራለች፡፡ በሩሲያ የሚገኙ አንዳንድ ባለሥልጣናት ደግሞ፣ በድርድሩ ሩሲያ ምንም ነገር አሳልፋ መስጠትን እንደማትሻ በመናገር ላይ ናቸው። የቪኦኤው ጄፍ ከስተር የላከውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች
    ሩሲያ በዩክሬን የምታካሒደውን ጦርነት ለማስቆም፣ አሜሪካ የምታደርገው ጥረት በክሬምሊን ላይ ጫናን ፈጥሯል። ይኹንና ሞስኮ አሁንም በቀጠለችው ጥቃት ተጨማሪ የዩክሬን ስፍራዎችን ተቆጣጥራለች፡፡ በሩሲያ የሚገኙ አንዳንድ ባለሥልጣናት ደግሞ፣ በድርድሩ ሩሲያ ምንም ነገር አሳልፋ መስጠትን እንደማትሻ በመናገር ላይ ናቸው። የቪኦኤው ጄፍ ከስተር የላከውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • የዩክሬን ባለሥልጣናት በደቡባዊ ዩክሬን የወደብ ከተማ ኦዴሣ፣ ሌሊቱን በደረሰ የሩሲያ ሚሳይል ጥቃት፣ አራት ሶሪያውያን ሲገደሉ፣ በርካቶች ቆስለዋል ሲሉ፣ ዛሬ ረቡዕ አስታወቁ፡፡
    የመልሶ ግንባታ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ኦሌክሲ ኩሌባ በቴሌግራም ማኅበራዊ መድረክ ላይ እንደተናገሩት፣ ሚሳይሉ ወደ አልጄሪያ የሚላክ ስንዴ በመጫን ላይ በነበረች የጭነት መርከብ ላይ ጉዳት አድርሷል።
    ሩሲያ የዓለምን የምግብ ዋስትና ማረጋገጥ ላይ የተሰማሩ ወደቦችን ጨምሮ የዩክሬን መሠረተ ልማቶችን እያጠቃች መኾኑ ተመልክቷል።
    ሌላ የሚሳይል ጥቃት በዲኒፕሮፔትሮቭስክ ክልል ውስጥ በምትገኘው የፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ የትውልድ ከተማ ክሪቪ ሪህ ላይ ጉዳት አድርሷል፡፡ በዚህ ጥቃት ቢያንስ አንድ ሰው ሲሞት ዘጠኝ ሰዎች ቆስለዋል ሲሉ የክልሉ ገዥ ተናግረዋል።
    አገረ ገዥው ሰርሂ ሊሳክ ክልሉ ከሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ጥቃት እንደደረሰበት እና በጥቃቱም ከፍተኛ ፎቆች፣ አስተዳደራዊ ሕንፃዎች እና ትምህርት ቤት ላይ ጉዳት መድረሱን ተናግረዋል።
    የዛፖሪዥያ ክልል ባለሥልጣናት የሩስያ ሰው አልባ አውሮፕላን ሕክምና ተሽከርካሪ ላይ ጉዳት ማድረሱንም ገልጸዋል፡፡
    የዩክሬን ጦር ዛሬ ረቡዕ እንዳስታወቀው የሩሲያ ጦር በአንድ ሌሊት ካስወነጨፋቸው 133 ሰው አልባ አውሮፕላኖች ውስጥ 98ቱን መትቶ ማውረዱን አስታውቋል።
    ድሮኖቹ የተመቱት “በቼርካሲ፣ ቼርኒሂቭ፣ ዲኒፕሮፔትሮቭስክ፣ ካርኪቭ፣ ክኸርሰን፣ ክምለኒትስኪ፣ ኪይቭ፣ ኦዴሳ፣ ፖልታቫ፣ ሪቪኔ፣ ሱሚ፣ ቴርኖፒል፣ ቪኒትሲያ፣ ዛፖሪዥያ እና ዚሂቶሚር ክልሎች ላይ ነው” ሲል ጦር ሠራዊቱ ይፋ አድርጓል።
    የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዛሬ ረቡዕ ፣ 21 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች (ድሮኖች) አውድሟል፡፡ የአየር መከላከያው ድሮኖቹ የተመቱት በብሪያንስክ፣ ኩርስክ እና ካልጋ ክልሎች እንዲሁም በጥቁር ባህር እና በሩሲያ በተያዘው ክራይሚያ ውስጥ መኾኑን ገልጿል።
    የአካባቢዎቹ ባለሥልጣናት በዩክሬን ጥቃት ስለደረሰው ጉዳት እና ውድመት አልገለጹም። 
    የዩክሬን ባለሥልጣናት በደቡባዊ ዩክሬን የወደብ ከተማ ኦዴሣ፣ ሌሊቱን በደረሰ የሩሲያ ሚሳይል ጥቃት፣ አራት ሶሪያውያን ሲገደሉ፣ በርካቶች ቆስለዋል ሲሉ፣ ዛሬ ረቡዕ አስታወቁ፡፡ የመልሶ ግንባታ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ኦሌክሲ ኩሌባ በቴሌግራም ማኅበራዊ መድረክ ላይ እንደተናገሩት፣ ሚሳይሉ ወደ አልጄሪያ የሚላክ ስንዴ በመጫን ላይ በነበረች የጭነት መርከብ ላይ ጉዳት አድርሷል። ሩሲያ የዓለምን የምግብ ዋስትና ማረጋገጥ ላይ የተሰማሩ ወደቦችን ጨምሮ የዩክሬን መሠረተ ልማቶችን እያጠቃች መኾኑ ተመልክቷል። ሌላ የሚሳይል ጥቃት በዲኒፕሮፔትሮቭስክ ክልል ውስጥ በምትገኘው የፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ የትውልድ ከተማ ክሪቪ ሪህ ላይ ጉዳት አድርሷል፡፡ በዚህ ጥቃት ቢያንስ አንድ ሰው ሲሞት ዘጠኝ ሰዎች ቆስለዋል ሲሉ የክልሉ ገዥ ተናግረዋል። አገረ ገዥው ሰርሂ ሊሳክ ክልሉ ከሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ጥቃት እንደደረሰበት እና በጥቃቱም ከፍተኛ ፎቆች፣ አስተዳደራዊ ሕንፃዎች እና ትምህርት ቤት ላይ ጉዳት መድረሱን ተናግረዋል። የዛፖሪዥያ ክልል ባለሥልጣናት የሩስያ ሰው አልባ አውሮፕላን ሕክምና ተሽከርካሪ ላይ ጉዳት ማድረሱንም ገልጸዋል፡፡ የዩክሬን ጦር ዛሬ ረቡዕ እንዳስታወቀው የሩሲያ ጦር በአንድ ሌሊት ካስወነጨፋቸው 133 ሰው አልባ አውሮፕላኖች ውስጥ 98ቱን መትቶ ማውረዱን አስታውቋል። ድሮኖቹ የተመቱት “በቼርካሲ፣ ቼርኒሂቭ፣ ዲኒፕሮፔትሮቭስክ፣ ካርኪቭ፣ ክኸርሰን፣ ክምለኒትስኪ፣ ኪይቭ፣ ኦዴሳ፣ ፖልታቫ፣ ሪቪኔ፣ ሱሚ፣ ቴርኖፒል፣ ቪኒትሲያ፣ ዛፖሪዥያ እና ዚሂቶሚር ክልሎች ላይ ነው” ሲል ጦር ሠራዊቱ ይፋ አድርጓል። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዛሬ ረቡዕ ፣ 21 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች (ድሮኖች) አውድሟል፡፡ የአየር መከላከያው ድሮኖቹ የተመቱት በብሪያንስክ፣ ኩርስክ እና ካልጋ ክልሎች እንዲሁም በጥቁር ባህር እና በሩሲያ በተያዘው ክራይሚያ ውስጥ መኾኑን ገልጿል። የአካባቢዎቹ ባለሥልጣናት በዩክሬን ጥቃት ስለደረሰው ጉዳት እና ውድመት አልገለጹም። 
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የሩሲያ ሚሳይል ጥቃት በኦዴሣ አራት ሰዎች መግደሉን የዩክሬን ባለሥልጣናት አስታወቁ
    የዩክሬን ባለሥልጣናት በደቡባዊ ዩክሬን የወደብ ከተማ ኦዴሣ፣ ሌሊቱን በደረሰ የሩሲያ ሚሳይል ጥቃት፣ አራት ሶሪያውያን ሲገደሉ፣ በርካቶች ቆስለዋል ሲሉ፣ ዛሬ ረቡዕ አስታወቁ፡፡ የመልሶ ግንባታ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ኦሌክሲ ኩሌባ በቴሌግራም ማኅበራዊ መድረክ ላይ እንደተናገሩት፣ ሚሳይሉ ወደ አልጄሪያ የሚላክ ስንዴ በመጫን ላይ በነበረች የጭነት መርከብ ላይ ጉዳት አድርሷል። ሩሲያ የዓለምን የምግብ ዋስትና ማረጋገጥ ላይ የተሰማሩ ወደቦችን ጨምሮ የዩክሬን መሠረተ...
    0 Comments 0 Shares
  • በኢንዱስትሪ የበለጸጉ የቡድን 7 ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ የሦስት ዓመቱን የሩሲያ ወረራ እየመከተች ላለችው ዩክሬን የሚሰጡትን ድጋፍ ጨምሮ፣ በተለያዩ ጉዳዮች ለበርካታ ቀናት ለመምከር፣ በኩቤክ ካናዳ ይሰበሰባሉ፡፡
    ውይይቱ ዩክሬን እና አሜሪካ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በሳዑዲ አረቢያ ጂዳ ከተገናኙ በኋላ፣ ዩናይትድ ስቴትስ ለዩክሬን የምታደርገውን የመረጃ ልውውጥ እና የፀጥታ ድጋፍ እንድምትቀጥል ያሳለፈችውን ውሳኔ ተከትሎ ነው።
    ዩክሬን ከሩሲያ ጋራ በሚደረገው ጦርነት “የ30 ቀን አስቸኳይ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም” የሚለውን የአሜሪካ ሐሳብ ለመቀበል ዝግጁ መሆኗን ትላንት ማክሰኞ አስታውቃለች።
    የጀርመኑ መሪ ቻንስለር ኦላፍ ሾልዝ ትላንት ረቡዕ ኤክስ በተሰኘ ገጻቸው እንደተናገሩት “ለዩክሬን ፍትሃዊ ሰላም ወሳኝ እና ትክክለኛ ርምጃ ነው” በማለት የ30 ቀን የተኩስ አቁም ሐሳብን ተቀብለዋል።
    የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ዩክሬን ሐሳቡን መቀበሏ ሩሲያ እንድትስማማ ጫና ይፈጥራል ብለዋል።
    ሩቢዮ አያይዘውም "አሁን ይህን ጥያቄ ከተስፋ ጋራ ወደ ሩሲያውያን እንወስዳለን፣ እሺ እንደሚሉም ተስፋ እናደርጋለን፡፡ ለሰላም እሺ ይላሉ፡፡ ኳሱ አሁን በእነሱ ሜዳ ውስጥ ነው" ብለዋል፡፡
    በጂዳ ከሩቢዮ ጋራ የነበሩት የአሜሪካ ብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ማይክ ዎልትስ፣ በተኩስ አቁም ስምምነቱ ላይ ለመወያየት፣ በቅርቡ ከሩሲያ አቻቸው ጋራ ለመነጋገር አቅደዋል፡፡
    ነገ ሐሙስ የኔቶ ዋና ጸሃፊ ማርክ ሩት፣ ዋይት ሐውስን ይጎበኛሉ።
    እነዚህ ሁሉ ውይይቶች የሰላሙን ሂደት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የሚደረገው ጥረት አካል መሆናቸው ተገልጿል።
    የዩክሬን ፕሬዝደንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ በአሜሪካ እና ዩክሬን ድርድር ላይ አልተሳተፉም፡፡ ይሁን እንጂ ትላንት ማክሰኞ ምሽት ባደረጉት ንግግር የተኩስ አቁም እቅዱ “አዎንታዊ ጥያቄ” ነው ብለዋል።
    ዜለነስኪ አክለውም "አሁን ሩሲያ ተመሳሳይ ነገር እንድታደርግ ማሳመን የዩናይትድ ስቴትስ ጉዳይ ነው" ብለዋል።
    ሩሲያ ከተስማማች የተኩስ አቁም ስምምነቱ ወዲያውኑ ተግባራዊ ይሆናል።
    ትረምፕ ለቀጣይ ወታደራዊ ርዳታ የዩክሬንን ጥሬ ዕቃ ማግኘትን እንደ ቅድመ ሁኔታ በማስቀመጥ ፍላጎት አሳይተዋል።
    የማክሰኞውን ድርድር ተከትሎ ሁለቱም ወገኖች “የዩክሬንን ኢኮኖሚ ለማስፋፋት እና የዩክሬንን የረዥም ጊዜ ብልጽግና እና ደኅንነትን ለማረጋገጥ፣ እንዲሁም የዩክሬንን ወሳኝ የማዕድን ሀብት ለማልማት በተቻለ ፍጥነት ሁሉን አቀፍ ስምምነት ለማድረግ መስማማታቸውን ያወጡት የጋራ መግለጫ ያስረዳል፡፡

    በኢንዱስትሪ የበለጸጉ የቡድን 7 ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ የሦስት ዓመቱን የሩሲያ ወረራ እየመከተች ላለችው ዩክሬን የሚሰጡትን ድጋፍ ጨምሮ፣ በተለያዩ ጉዳዮች ለበርካታ ቀናት ለመምከር፣ በኩቤክ ካናዳ ይሰበሰባሉ፡፡ ውይይቱ ዩክሬን እና አሜሪካ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በሳዑዲ አረቢያ ጂዳ ከተገናኙ በኋላ፣ ዩናይትድ ስቴትስ ለዩክሬን የምታደርገውን የመረጃ ልውውጥ እና የፀጥታ ድጋፍ እንድምትቀጥል ያሳለፈችውን ውሳኔ ተከትሎ ነው። ዩክሬን ከሩሲያ ጋራ በሚደረገው ጦርነት “የ30 ቀን አስቸኳይ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም” የሚለውን የአሜሪካ ሐሳብ ለመቀበል ዝግጁ መሆኗን ትላንት ማክሰኞ አስታውቃለች። የጀርመኑ መሪ ቻንስለር ኦላፍ ሾልዝ ትላንት ረቡዕ ኤክስ በተሰኘ ገጻቸው እንደተናገሩት “ለዩክሬን ፍትሃዊ ሰላም ወሳኝ እና ትክክለኛ ርምጃ ነው” በማለት የ30 ቀን የተኩስ አቁም ሐሳብን ተቀብለዋል። የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ዩክሬን ሐሳቡን መቀበሏ ሩሲያ እንድትስማማ ጫና ይፈጥራል ብለዋል። ሩቢዮ አያይዘውም "አሁን ይህን ጥያቄ ከተስፋ ጋራ ወደ ሩሲያውያን እንወስዳለን፣ እሺ እንደሚሉም ተስፋ እናደርጋለን፡፡ ለሰላም እሺ ይላሉ፡፡ ኳሱ አሁን በእነሱ ሜዳ ውስጥ ነው" ብለዋል፡፡ በጂዳ ከሩቢዮ ጋራ የነበሩት የአሜሪካ ብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ማይክ ዎልትስ፣ በተኩስ አቁም ስምምነቱ ላይ ለመወያየት፣ በቅርቡ ከሩሲያ አቻቸው ጋራ ለመነጋገር አቅደዋል፡፡ ነገ ሐሙስ የኔቶ ዋና ጸሃፊ ማርክ ሩት፣ ዋይት ሐውስን ይጎበኛሉ። እነዚህ ሁሉ ውይይቶች የሰላሙን ሂደት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የሚደረገው ጥረት አካል መሆናቸው ተገልጿል። የዩክሬን ፕሬዝደንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ በአሜሪካ እና ዩክሬን ድርድር ላይ አልተሳተፉም፡፡ ይሁን እንጂ ትላንት ማክሰኞ ምሽት ባደረጉት ንግግር የተኩስ አቁም እቅዱ “አዎንታዊ ጥያቄ” ነው ብለዋል። ዜለነስኪ አክለውም "አሁን ሩሲያ ተመሳሳይ ነገር እንድታደርግ ማሳመን የዩናይትድ ስቴትስ ጉዳይ ነው" ብለዋል። ሩሲያ ከተስማማች የተኩስ አቁም ስምምነቱ ወዲያውኑ ተግባራዊ ይሆናል። ትረምፕ ለቀጣይ ወታደራዊ ርዳታ የዩክሬንን ጥሬ ዕቃ ማግኘትን እንደ ቅድመ ሁኔታ በማስቀመጥ ፍላጎት አሳይተዋል። የማክሰኞውን ድርድር ተከትሎ ሁለቱም ወገኖች “የዩክሬንን ኢኮኖሚ ለማስፋፋት እና የዩክሬንን የረዥም ጊዜ ብልጽግና እና ደኅንነትን ለማረጋገጥ፣ እንዲሁም የዩክሬንን ወሳኝ የማዕድን ሀብት ለማልማት በተቻለ ፍጥነት ሁሉን አቀፍ ስምምነት ለማድረግ መስማማታቸውን ያወጡት የጋራ መግለጫ ያስረዳል፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የዩክሬን ሩሲያ አስቸኳይ የ30-ቀናት ተኩስ አቁም ተከትሎ የቡድን 7 ሀገራት ይወያያሉ
    በኢንዱስትሪ የበለጸጉ የቡድን 7 ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ የሦስት ዓመቱን የሩሲያ ወረራ እየመከተች ላለችው ዩክሬን የሚሰጡትን ድጋፍ ጨምሮ፣ በተለያዩ ጉዳዮች ለበርካታ ቀናት ለመምከር፣ በኩቤክ ካናዳ ይሰበሰባሉ፡፡ ውይይቱ ዩክሬን እና አሜሪካ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በሳዑዲ አረቢያ ጂዳ ከተገናኙ በኋላ፣ ዩናይትድ ስቴትስ ለዩክሬን የምታደርገውን የመረጃ ልውውጥ እና የፀጥታ ድጋፍ እንድምትቀጥል ያሳለፈችውን ውሳኔ ተከትሎ ነው። ዩክሬን ከሩሲያ ጋራ በሚደረገው...

More Results