• የአረብ መሪዎች፤ ግብጽ በ53 ቢሊየን ዶላር ወጪ ጋዛን መልሶ ለመገንባት ያቀረበችውን ዕቅድ ትላንት ማክሰኞ  አፅድቀዋል። እቅዱ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለግዛቲቱ ካቀረቡት እቅድ በተለየ ፍልስጤማውያን ከአካባቢያቸው እንዳይፈናቀሉ ለማድረግ የሚያስችል ነው።

    የግብፅ እቅድ ካይሮ ውስጥ በተካሄደው የመሪዎቹ ጉባዔ የመዝጊያ ስነ ስርዓት ላይ ተቀባይነት ማግኘቱን ፕሬዝደንት አብደል-ፈታህ አል ሲሲ ገልጸዋል።

    በግብፅ አስተናጋጅነት በተደረገው ስብሰባ ላይ የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ ምክትል ፕሬዝዳንት፣ የካታር አሚር እና የሳዑዲ አረብያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተገኝተዋል።

    ትረምፕ  ፍልስጤማውያንን ከጋዛ ውጪ አስፍሮ  ሰርጡን መልሶ ለመገንባት ባለፈው ጥር ወር ላቀረቡት እቅድ አማራጭ ሆኖ የቀረበው የግብፅ እቅድ፣ ፍርስራሹ እስኪወገድ እና የተቀበሩ ፈንጂዎች እስከሚወጡ፣ የጋዛ ነዋሪዎች እዚያው ጋዛ ውስጥ በሰባት የተለያዩ ሥፍራዎች   በጊዜያዊ መኖሪያ ቤቶች እንዲቆዩ ይጠይቃል።

    በጉባኤው ላይ የግብጹ ፕሬዝደንት ሲሲ ትረምፕ ጋዛን መልሶ ለመገንባት ስላደረጉት ጥረት አመስግነው ግብፅ ያቀረበችው እቅድ ግዛቱን በጊዜያዊነት የሚመራ የአስተዳደር አካልንም ያካተተ መሆኑን አመልክተዋል።

    ዩናይትድ ስቴትስ በአሸባሪነት የፈረጀችው ሐማስ እቅዱን የተቀበለው ሲሆን፣ እስራኤል ግን ነቀፌታ ሰንዝራለች። የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፣ የአረብ ሀገራት ጉባኤ ያፀደቀው እቅድ ሐማስ እ.አ.አ በጥቅምት 7፣ 2023 ካደረሰው ጥቃት የተከተለውን ተጨባጭ ሁኔታ ከግምት ውስጥ ያስገባ አይደለም ብሏል። 

    የአረብ መሪዎች፤ ግብጽ በ53 ቢሊየን ዶላር ወጪ ጋዛን መልሶ ለመገንባት ያቀረበችውን ዕቅድ ትላንት ማክሰኞ  አፅድቀዋል። እቅዱ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለግዛቲቱ ካቀረቡት እቅድ በተለየ ፍልስጤማውያን ከአካባቢያቸው እንዳይፈናቀሉ ለማድረግ የሚያስችል ነው። የግብፅ እቅድ ካይሮ ውስጥ በተካሄደው የመሪዎቹ ጉባዔ የመዝጊያ ስነ ስርዓት ላይ ተቀባይነት ማግኘቱን ፕሬዝደንት አብደል-ፈታህ አል ሲሲ ገልጸዋል። በግብፅ አስተናጋጅነት በተደረገው ስብሰባ ላይ የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ ምክትል ፕሬዝዳንት፣ የካታር አሚር እና የሳዑዲ አረብያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተገኝተዋል። ትረምፕ  ፍልስጤማውያንን ከጋዛ ውጪ አስፍሮ  ሰርጡን መልሶ ለመገንባት ባለፈው ጥር ወር ላቀረቡት እቅድ አማራጭ ሆኖ የቀረበው የግብፅ እቅድ፣ ፍርስራሹ እስኪወገድ እና የተቀበሩ ፈንጂዎች እስከሚወጡ፣ የጋዛ ነዋሪዎች እዚያው ጋዛ ውስጥ በሰባት የተለያዩ ሥፍራዎች   በጊዜያዊ መኖሪያ ቤቶች እንዲቆዩ ይጠይቃል። በጉባኤው ላይ የግብጹ ፕሬዝደንት ሲሲ ትረምፕ ጋዛን መልሶ ለመገንባት ስላደረጉት ጥረት አመስግነው ግብፅ ያቀረበችው እቅድ ግዛቱን በጊዜያዊነት የሚመራ የአስተዳደር አካልንም ያካተተ መሆኑን አመልክተዋል። ዩናይትድ ስቴትስ በአሸባሪነት የፈረጀችው ሐማስ እቅዱን የተቀበለው ሲሆን፣ እስራኤል ግን ነቀፌታ ሰንዝራለች። የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፣ የአረብ ሀገራት ጉባኤ ያፀደቀው እቅድ ሐማስ እ.አ.አ በጥቅምት 7፣ 2023 ካደረሰው ጥቃት የተከተለውን ተጨባጭ ሁኔታ ከግምት ውስጥ ያስገባ አይደለም ብሏል። 
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ግብፅ ለትረምፕ የጋዛ እቅድ ያቀረበችውን አማራጭ አቅድ የአረብ መሪዎች መደገፋቸውን አስታወቀች
    የአረብ መሪዎች፤ ግብጽ በ53 ቢሊየን ዶላር ወጪ ጋዛን መልሶ ለመገንባት ያቀረበችውን ዕቅድ ትላንት ማክሰኞ አፅድቀዋል። እቅዱ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለግዛቲቱ ካቀረቡት እቅድ በተለየ ፍልስጤማውያን ከአካባቢያቸው እንዳይፈናቀሉ ለማድረግ የሚያስችል ነው። የግብፅ እቅድ ካይሮ ውስጥ በተካሄደው የመሪዎቹ ጉባዔ የመዝጊያ ስነ ስርዓት ላይ ተቀባይነት ማግኘቱን ፕሬዝደንት አብደል-ፈታህ አል ሲሲ ገልጸዋል። በግብፅ አስተናጋጅነት በተደረገው ስብሰባ...
    0 Comments 0 Shares

  • "ጣልያን ግብፅም ይምጣ አለን መመለሻ፣ እኔን የጨነቀኝ ሐበሻ ለሐበሻ" | አዝማሪ ምን አለ @ArtsTvWorld
    "ጣልያን ግብፅም ይምጣ አለን መመለሻ፣ እኔን የጨነቀኝ ሐበሻ ለሐበሻ" | አዝማሪ ምን አለ @ArtsTvWorld

  • የሳዑዲው አልጋ ወራሽ፣ ትረምፕ የዩክሬንና የጋዛን ጦርነት ለማስቆም ለሚያደርጉት ጥረት ወሳኝ ሚና እንዳላቸው አሳይተዋል ተባለ።

    በአሜሪካና በሩሲያ ባለሥልጣናት መካከል በዩክሬን ጉዳይ ላይ የተደረገውን ስብሰባ ያስተናገዱት አልጋ ወራሽ ሞሃመድ ቢን ሳልማን፣ በመቀጠል ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ አሜሪካ ጋዛን እንድታስተዳድር ያቀረቡትን ሃሳብ በተመለከተ ከግብፅ፣ ዮርዳኖስ፣ ቃጣር እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መሪዎች ጋራ የአረቡን ዓለም ምላሽ በተመለከተ ለመወያየት ጉባኤ ያስተናግዳሉ።

    “ሁለቱ ጉባኤዎች ትረምፕ የዩክሬንና የጋዛን ጦርነት ለማስቆም በምርጫ ዘመቻቸው ወቅት የገቡትን ቃል ተግባራዊ ለማድረግ የአልጋ ወራሹ እያደገ የመጣ ሚና መኖሩን የሚያመለከት ነው” ስትል የቪኦኤ የዋይት ሃውስ ሃላፊ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ በዘገባዋ አመልክታለች።

    የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ ሃገራቸው በሪያዱ ጉባኤ አለመጋበዟ እንዳሳሰባቸው እየገለጹ ቢሆንም፣ የአሜሪካው ፕሬዝደንት በፍሎሪዳ ከሚገኘው ማር አ ላጎ መኖሪያቸው ባስተላለፉት መልዕክት “ይህን ጦርነት ለማስቆም ጉልበቱ አለኝ” ብለዋል።

    የሳዑዲው ጉባኤ በአሜሪካና በሩሲያ መካከል ውጥረት ይታይበት የነበረው ግንኙነት መርገቡን የሚያሳይ ሲሆን፣ ሩሲያን አግልሎ ዩክሬንን መደገፍ ላይ ያተኮረው የቀድሞው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ፖሊሲ ማክተሙንም የሚያመለከት ነው ተብሏል።

    የሳዑዲው አልጋ ወራሽ፣ ትረምፕ የዩክሬንና የጋዛን ጦርነት ለማስቆም ለሚያደርጉት ጥረት ወሳኝ ሚና እንዳላቸው አሳይተዋል ተባለ። በአሜሪካና በሩሲያ ባለሥልጣናት መካከል በዩክሬን ጉዳይ ላይ የተደረገውን ስብሰባ ያስተናገዱት አልጋ ወራሽ ሞሃመድ ቢን ሳልማን፣ በመቀጠል ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ አሜሪካ ጋዛን እንድታስተዳድር ያቀረቡትን ሃሳብ በተመለከተ ከግብፅ፣ ዮርዳኖስ፣ ቃጣር እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መሪዎች ጋራ የአረቡን ዓለም ምላሽ በተመለከተ ለመወያየት ጉባኤ ያስተናግዳሉ። “ሁለቱ ጉባኤዎች ትረምፕ የዩክሬንና የጋዛን ጦርነት ለማስቆም በምርጫ ዘመቻቸው ወቅት የገቡትን ቃል ተግባራዊ ለማድረግ የአልጋ ወራሹ እያደገ የመጣ ሚና መኖሩን የሚያመለከት ነው” ስትል የቪኦኤ የዋይት ሃውስ ሃላፊ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ በዘገባዋ አመልክታለች። የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ ሃገራቸው በሪያዱ ጉባኤ አለመጋበዟ እንዳሳሰባቸው እየገለጹ ቢሆንም፣ የአሜሪካው ፕሬዝደንት በፍሎሪዳ ከሚገኘው ማር አ ላጎ መኖሪያቸው ባስተላለፉት መልዕክት “ይህን ጦርነት ለማስቆም ጉልበቱ አለኝ” ብለዋል። የሳዑዲው ጉባኤ በአሜሪካና በሩሲያ መካከል ውጥረት ይታይበት የነበረው ግንኙነት መርገቡን የሚያሳይ ሲሆን፣ ሩሲያን አግልሎ ዩክሬንን መደገፍ ላይ ያተኮረው የቀድሞው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ፖሊሲ ማክተሙንም የሚያመለከት ነው ተብሏል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የሳዑዲው አልጋ ወራሽ የዩክሬንና የጋዛን ጦርነት ለማስቆም ወሳኝ ሚና እየተጫወቱ ነው ተባለ
    የሳዑዲው አልጋ ወራሽ፣ ትረምፕ የዩክሬንና የጋዛን ጦርነት ለማስቆም ለሚያደርጉት ጥረት ወሳኝ ሚና እንዳላቸው አሳይተዋል ተባለ። በአሜሪካና በሩሲያ ባለሥልጣናት መካከል በዩክሬን ጉዳይ ላይ የተደረገውን ስብሰባ ያስተናገዱት አልጋ ወራሽ ሞሃመድ ቢን ሳልማን፣ በመቀጠል ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ አሜሪካ ጋዛን እንድታስተዳድር ያቀረቡትን ሃሳብ በተመለከተ ከግብፅ፣ ዮርዳኖስ፣ ቃጣር እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መሪዎች ጋራ የአረቡን ዓለም ምላሽ በተመለከተ ለመወያየት...

  • በግብፅ ዋና ከተማ  ካይሮ ውስጥ ሦስት ፎቅ ያለው የመኖሪያ ሕንፃ ተደርምሶ ዐሥር ሰዎች ሲሞቱ ሌሎች ስምንት ሰዎች ቆስለዋል። ቁጥራቸው ለጊዜው ያለተለዩ ሰዎች ደግሞ በፍርስራሽ ውስጥ ጠፍተዋል ተብሎ እንደሚገመት የሀገሪቱ የመንግሥት ብዙኅን መገናኛ  ዘግበዋል። 

    በካይሮ ምዕራባዊ ክፍል በሚገኘውና ከርዳሳ በተባለው አብዛኛው የሠራተኛ መደብ በሚኖርበት አካባቢ ከተደረመሰው የሕንፃው ፍርስራሽ ውስጥ በሕይወት የተረፉ ሰዎችን ለማግኘት የሲቪል መከላከያ ቡድኖች ፍለጋ ላይ መኾናቸውን እና አምቡላንሶች ወደ ሥፍራው መላካቸውን አል-አክባር- አል -ዮም ጋዜጣ ዘግቧል። 

    ለሕንፃው መደርመስ “የጋዝ ሲሊንደር ፍንዳታ” ምክኒያት መኾኑን የዐይን እማኞቹን መናገራቸውን የጠቀሰው  በመንግሥት የሚተዳደረው ብዙኅን መገናኛ ፣ ፖሊስ ምርመራ በማድረግ ላይ እንደሚገኝ  ዘግቧል። 

    የጊዛ ግዛት አዴል አል ናጋር  ፣ ከአደጋው የተረፉት ለደኅንነታቸው ሲባል ሕንፃውን በአስቸኳይ ለቀው እንዲወጡ እና አቅራቢያ ወደሚገኙ ሕንፃዎች እንዲዛወሩ ትዕዛዝ መስጠታቸውን የግዛቲቱ አስተዳደር በፌስ ቡክ ገጹ ላይ አስፍሯል።  

    ከ26 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ በሚኖርባት በካይሮ ከተማ እየተስፋፋ በመጣው በመጣው የግንባታ ሥራዎች፣ የግንባታ ሕግና ደንቦች እምብዛም አይተገበሩም።   

    ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በከተማዋ የሕንፃዎች መደርመስ እየተበራከተ መጥቷል። ይኽም በግንባታ ወቅት በሚፈጠሩ ቸልተኝነትና የግንባታ ሕጎችን ባለማክበር ነው። 

    በግብፅ ዋና ከተማ  ካይሮ ውስጥ ሦስት ፎቅ ያለው የመኖሪያ ሕንፃ ተደርምሶ ዐሥር ሰዎች ሲሞቱ ሌሎች ስምንት ሰዎች ቆስለዋል። ቁጥራቸው ለጊዜው ያለተለዩ ሰዎች ደግሞ በፍርስራሽ ውስጥ ጠፍተዋል ተብሎ እንደሚገመት የሀገሪቱ የመንግሥት ብዙኅን መገናኛ  ዘግበዋል።  በካይሮ ምዕራባዊ ክፍል በሚገኘውና ከርዳሳ በተባለው አብዛኛው የሠራተኛ መደብ በሚኖርበት አካባቢ ከተደረመሰው የሕንፃው ፍርስራሽ ውስጥ በሕይወት የተረፉ ሰዎችን ለማግኘት የሲቪል መከላከያ ቡድኖች ፍለጋ ላይ መኾናቸውን እና አምቡላንሶች ወደ ሥፍራው መላካቸውን አል-አክባር- አል -ዮም ጋዜጣ ዘግቧል።  ለሕንፃው መደርመስ “የጋዝ ሲሊንደር ፍንዳታ” ምክኒያት መኾኑን የዐይን እማኞቹን መናገራቸውን የጠቀሰው  በመንግሥት የሚተዳደረው ብዙኅን መገናኛ ፣ ፖሊስ ምርመራ በማድረግ ላይ እንደሚገኝ  ዘግቧል።  የጊዛ ግዛት አዴል አል ናጋር  ፣ ከአደጋው የተረፉት ለደኅንነታቸው ሲባል ሕንፃውን በአስቸኳይ ለቀው እንዲወጡ እና አቅራቢያ ወደሚገኙ ሕንፃዎች እንዲዛወሩ ትዕዛዝ መስጠታቸውን የግዛቲቱ አስተዳደር በፌስ ቡክ ገጹ ላይ አስፍሯል።   ከ26 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ በሚኖርባት በካይሮ ከተማ እየተስፋፋ በመጣው በመጣው የግንባታ ሥራዎች፣ የግንባታ ሕግና ደንቦች እምብዛም አይተገበሩም።    ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በከተማዋ የሕንፃዎች መደርመስ እየተበራከተ መጥቷል። ይኽም በግንባታ ወቅት በሚፈጠሩ ቸልተኝነትና የግንባታ ሕጎችን ባለማክበር ነው። 
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በካይሮ ሕንፃ ተደርምሶ ዐሥር ሰዎች ሞቱ
    በግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ ውስጥ ሦስት ፎቅ ያለው የመኖሪያ ሕንፃ ተደርምሶ ዐሥር ሰዎች ሲሞቱ ሌሎች ስምንት ሰዎች ቆስለዋል። ቁጥራቸው ለጊዜው ያለተለዩ ሰዎች ደግሞ በፍርስራሽ ውስጥ ጠፍተዋል ተብሎ እንደሚገመት የሀገሪቱ የመንግሥት ብዙኅን መገናኛ ዘግበዋል። በካይሮ ምዕራባዊ ክፍል በሚገኘውና ከርዳሳ በተባለው አብዛኛው የሠራተኛ መደብ በሚኖርበት አካባቢ ከተደረመሰው የሕንፃው ፍርስራሽ ውስጥ በሕይወት የተረፉ ሰዎችን ለማግኘት የሲቪል መከላከያ ቡድኖች ፍለጋ ላይ...

  • የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁን ዛሬ ማክሰኞ በዋይት ሀውስ ተቀብለው ያነጋግራሉ።

    የሁለቱ መሪዎች ንግግር የመጣው ጋዛ ውስጥ የቀሩት ታጋቾች በሙሉ መለቀቅን፣ የውጊያው ሙሉ በሙሉ በቋሚነት መቆምን እና የእስራኤልን ኃይሎች ከጋዛ ተጠቃሎ መውጣት ጨምሮ በእስራኤል እና በሃማስ መካከል የተደረሰው የተኩስ አቁም ከወሳኝ ምዕራፍ በደረሰበት ወቅት ነው። እስራኤል እና ሃማስ በደረሱት ስምምነት መሰረት የውላቸውን ሁለተኛው ዙር አፈጻጸም ተግባራዊ ለማድረግ ከአራት ሳምንታት ያነሰ ጊዜ ነው የቀረው።

    ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ “ሰላሙ ስለመያዙ የምሰጠው ዋስትና የለም” ሲሉ ትረምፕ ትላንት ሰኞ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

    በሌላ በኩል ኔታንያሁ በዋይት ሃውስ ከፕሬዝዳንት ትረምፕ ጋር ከሚያደረጉት ውይይት አስቀድሞ የጋዛውን የተኩስ አቁም ስምምነት ለማሳካት ግፊት ሲያደርጉ ከነበሩት ውስጥ አንዱ ከሆኑት ከዩናይትድ ስቴትሱ የመካከለኛው ምስራቅ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ጋር ትላንት ሰኞ ተገናኝተው ተነጋግረዋል።

    ውይይቱን ተከትሎም የኔታንያሁ ጽህፈት ቤት ባወጣው መግለጫ፡ “ስብሰባው አዎንታዊ እና ወዳጅነት የተመላ ነበር” ብሏል። ኔታንያሁ ወደ ሃገራቸው ሲመለሱም የስምምነቱን ሁለተኛ ምዕራፍ በሚመለከቱ ጉዳዮች ዙሪያ በእስራኤል አጠቃላይ አቋም ላይ ለመወያየት ከደኅንነት ካቢኔያቸው ጋር እንደሚወያዩ ጠቁሟል።

    ዊትኮፍ በበኩላቸው ስምምነቱን ለማሳካት ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር በመተባበር ከሰሩት ኳታር እና ግብፅ ባለስልጣናት ጋር ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል።

    የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁን ዛሬ ማክሰኞ በዋይት ሀውስ ተቀብለው ያነጋግራሉ። የሁለቱ መሪዎች ንግግር የመጣው ጋዛ ውስጥ የቀሩት ታጋቾች በሙሉ መለቀቅን፣ የውጊያው ሙሉ በሙሉ በቋሚነት መቆምን እና የእስራኤልን ኃይሎች ከጋዛ ተጠቃሎ መውጣት ጨምሮ በእስራኤል እና በሃማስ መካከል የተደረሰው የተኩስ አቁም ከወሳኝ ምዕራፍ በደረሰበት ወቅት ነው። እስራኤል እና ሃማስ በደረሱት ስምምነት መሰረት የውላቸውን ሁለተኛው ዙር አፈጻጸም ተግባራዊ ለማድረግ ከአራት ሳምንታት ያነሰ ጊዜ ነው የቀረው። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ “ሰላሙ ስለመያዙ የምሰጠው ዋስትና የለም” ሲሉ ትረምፕ ትላንት ሰኞ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። በሌላ በኩል ኔታንያሁ በዋይት ሃውስ ከፕሬዝዳንት ትረምፕ ጋር ከሚያደረጉት ውይይት አስቀድሞ የጋዛውን የተኩስ አቁም ስምምነት ለማሳካት ግፊት ሲያደርጉ ከነበሩት ውስጥ አንዱ ከሆኑት ከዩናይትድ ስቴትሱ የመካከለኛው ምስራቅ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ጋር ትላንት ሰኞ ተገናኝተው ተነጋግረዋል። ውይይቱን ተከትሎም የኔታንያሁ ጽህፈት ቤት ባወጣው መግለጫ፡ “ስብሰባው አዎንታዊ እና ወዳጅነት የተመላ ነበር” ብሏል። ኔታንያሁ ወደ ሃገራቸው ሲመለሱም የስምምነቱን ሁለተኛ ምዕራፍ በሚመለከቱ ጉዳዮች ዙሪያ በእስራኤል አጠቃላይ አቋም ላይ ለመወያየት ከደኅንነት ካቢኔያቸው ጋር እንደሚወያዩ ጠቁሟል። ዊትኮፍ በበኩላቸው ስምምነቱን ለማሳካት ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር በመተባበር ከሰሩት ኳታር እና ግብፅ ባለስልጣናት ጋር ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ትረምፕ በጋዛው የተኩስ አቁም ስምምነት ሂደት ዙሪያ ለመነጋገር ዛሬ ኔታንያሁን በዋይት ሀውስ ተቀብለው ያነጋግራሉ
    የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁን ዛሬ ማክሰኞ በዋይት ሀውስ ተቀብለው ያነጋግራሉ። የሁለቱ መሪዎች ንግግር የመጣው ጋዛ ውስጥ የቀሩት ታጋቾች በሙሉ መለቀቅን፣ የውጊያው ሙሉ በሙሉ በቋሚነት መቆምን እና የእስራኤልን ኃይሎች ከጋዛ ተጠቃሎ መውጣት ጨምሮ በእስራኤል እና በሃማስ መካከል የተደረሰው የተኩስ አቁም ከወሳኝ ምዕራፍ በደረሰበት ወቅት ነው። እስራኤል እና ሃማስ በደረሱት ስምምነት መሰረት የውላቸውን...

More Results