• ኢሳያስ ራሽያ ሰራሽ አየር መቃወሚያ ታጠቁ? | ፋኖ ሲጠበቅ የኤርትራ ጦር አፈነዳው | የድንበሩ ፍጥጫ ወደ ተኩስ ተቀየረ? | Ethiopia
    ኢሳያስ ራሽያ ሰራሽ አየር መቃወሚያ ታጠቁ? | ፋኖ ሲጠበቅ የኤርትራ ጦር አፈነዳው | የድንበሩ ፍጥጫ ወደ ተኩስ ተቀየረ? | Ethiopia
    0 Comments 0 Shares

  • ትራምፕ 500 ቢሊዮን ዶላር ለሰው ሰራሽ አስተውሎት | ከዶቼ ቬለ ጋር በመተባበር የቀረበ || DW
    ትራምፕ 500 ቢሊዮን ዶላር ለሰው ሰራሽ አስተውሎት | ከዶቼ ቬለ ጋር በመተባበር የቀረበ || DW

  • ቻይና የዩናይትድ ስቴትስ ወደ ውጭ የሚላከውን የሰው ሰራሽ ልህቀት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) በሚመለከት ያወጣቻቸውን አዳዲስ የቁጥጥር እርምጃዎች “በጽኑ እንደምትቃወም” ገልጻ የኩባንያዎቿን ጥቅም ለመጠበቅ “ቆራጥ እርምጃዎችን” እንደምትወስድ አስታውቃለች።

    የባይደን አስተዳደር ትላንት ሰኞ የሰው ሰራሽ ልህቀትን ለማዳበር የሚያገለግሉ ቺፕስ የተባሉትን ልዩ የዘመናዊ ኮምፒውተር ክፍሎችን ወደ ውጭ መላክን አስመልክቶ አዲስ የቁጥጥር ማዕቀፍ አቅርቧል።

    ርምጃው ከአምራቾች እና ከሌሎች ሀገራት ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ጋር ተያይዘው በቴክኖሎጂው ላይ የሚከሰቱ የብሔራዊ የደህንነት ስጋቶችን ሚዛን ለመጠበቅ የሚደረግ ሙከራ መሆኑም በአሶሴይትድ ፕሬስ ዘገባ ተጠቅሷል፡፡

    አዲሱ ደንብ አብዛኛው ትኩረቱ ቻይና ላይ ቢሆንም ሜክሲኮ፣ ፖርቱጋል፣ እስራኤል እና ስዊዘርላንድ ለሰው ሠራሽ ልህቀት መረጃ ማዕከላት እና ምርቶች የሚያስፈልጉ ቺፖች ተደራሽነት ገደብ ከሚገጥማቸው ሀገራት መካከል ሊሆኑ እንደሚችሉ ተመልክቷል፡፡

    የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጉኦ ጂያኩን አሜሪካ ቻይናን በ“እኩይ ዓላማ” ትከተላታለች ሲሉ ከሰዋታል፡፡ ቃል አቀባዩ አያይዘው “የዓለም አቀፉን የኢንዱስትሪ እና የአቅርቦት ሰንሰለቶች መረጋጋት የሚያናጋ፣ የሁለቱን ሀገራት ጥቅም እና የሁሉም አገሮች የንግድ ዘርፎች የሚጎዳ ነው” ሲሉ ተናግረዋል። ውሳኔው የተደረገው ተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሥራ ከመጀመራቸው አንድ ሳምንት ቀደም ብሎ መሆኑ ነው፡፡

    የብሔራዊ ጸጥታ አማካሪ ጄክ ሰለቫን “በጭራሽ በፓርቲ ወገንተኝነት የሚታይ ጉዳይ መሆን የለበትም” ብለው ያለውን አካሄድ መከተል ወይም መተው የትረምፕ ፋንታ እንደሚሆን ተናግረዋል።

    ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ እገዳ የተደነቀነበት ቲክ ቶክ፣ ብዙዎቹ ተጠቃሚዎች፣ ሲያሆምሹ ወደተባለው ወደ ሌላኛው የቻይና መተግበሪያ እየፈለሱ መሆኑን ተመልክቷል፡፡ መተግበሪያው በቅርቡ አሜሪካ ውስጥ የአፕል ስልክ ተጠቃሚዎች ወደ ስልኮቻቸው ከጫኑት መተግበሪያ ትልቁ መሆኑን የአሶሴይትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡

    ሲያምሹ ቀጣዩ የአሜሪካ ኢላማ ሊሆን ይችል እንደሆነ የተጠየቁት ቃል አቀባዩ “መላ ምት አዘል ለሆኑ ጥያቄዎች” ብለው በመደቧቸው ውስጥ የሚካተት በመሆኑ ምላሽ እንደማይሰጡበት በመግለጽ አልፈውታል፡፡

    ቻይና የዩናይትድ ስቴትስ ወደ ውጭ የሚላከውን የሰው ሰራሽ ልህቀት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) በሚመለከት ያወጣቻቸውን አዳዲስ የቁጥጥር እርምጃዎች “በጽኑ እንደምትቃወም” ገልጻ የኩባንያዎቿን ጥቅም ለመጠበቅ “ቆራጥ እርምጃዎችን” እንደምትወስድ አስታውቃለች። የባይደን አስተዳደር ትላንት ሰኞ የሰው ሰራሽ ልህቀትን ለማዳበር የሚያገለግሉ ቺፕስ የተባሉትን ልዩ የዘመናዊ ኮምፒውተር ክፍሎችን ወደ ውጭ መላክን አስመልክቶ አዲስ የቁጥጥር ማዕቀፍ አቅርቧል። ርምጃው ከአምራቾች እና ከሌሎች ሀገራት ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ጋር ተያይዘው በቴክኖሎጂው ላይ የሚከሰቱ የብሔራዊ የደህንነት ስጋቶችን ሚዛን ለመጠበቅ የሚደረግ ሙከራ መሆኑም በአሶሴይትድ ፕሬስ ዘገባ ተጠቅሷል፡፡ አዲሱ ደንብ አብዛኛው ትኩረቱ ቻይና ላይ ቢሆንም ሜክሲኮ፣ ፖርቱጋል፣ እስራኤል እና ስዊዘርላንድ ለሰው ሠራሽ ልህቀት መረጃ ማዕከላት እና ምርቶች የሚያስፈልጉ ቺፖች ተደራሽነት ገደብ ከሚገጥማቸው ሀገራት መካከል ሊሆኑ እንደሚችሉ ተመልክቷል፡፡ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጉኦ ጂያኩን አሜሪካ ቻይናን በ“እኩይ ዓላማ” ትከተላታለች ሲሉ ከሰዋታል፡፡ ቃል አቀባዩ አያይዘው “የዓለም አቀፉን የኢንዱስትሪ እና የአቅርቦት ሰንሰለቶች መረጋጋት የሚያናጋ፣ የሁለቱን ሀገራት ጥቅም እና የሁሉም አገሮች የንግድ ዘርፎች የሚጎዳ ነው” ሲሉ ተናግረዋል። ውሳኔው የተደረገው ተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሥራ ከመጀመራቸው አንድ ሳምንት ቀደም ብሎ መሆኑ ነው፡፡ የብሔራዊ ጸጥታ አማካሪ ጄክ ሰለቫን “በጭራሽ በፓርቲ ወገንተኝነት የሚታይ ጉዳይ መሆን የለበትም” ብለው ያለውን አካሄድ መከተል ወይም መተው የትረምፕ ፋንታ እንደሚሆን ተናግረዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ እገዳ የተደነቀነበት ቲክ ቶክ፣ ብዙዎቹ ተጠቃሚዎች፣ ሲያሆምሹ ወደተባለው ወደ ሌላኛው የቻይና መተግበሪያ እየፈለሱ መሆኑን ተመልክቷል፡፡ መተግበሪያው በቅርቡ አሜሪካ ውስጥ የአፕል ስልክ ተጠቃሚዎች ወደ ስልኮቻቸው ከጫኑት መተግበሪያ ትልቁ መሆኑን የአሶሴይትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡ ሲያምሹ ቀጣዩ የአሜሪካ ኢላማ ሊሆን ይችል እንደሆነ የተጠየቁት ቃል አቀባዩ “መላ ምት አዘል ለሆኑ ጥያቄዎች” ብለው በመደቧቸው ውስጥ የሚካተት በመሆኑ ምላሽ እንደማይሰጡበት በመግለጽ አልፈውታል፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ቻይና አሜሪካ የሰው ሰራሽ ልህቀትን አስመልክታ ያወጣችን ህግ እንደምቃወም አስታወቀች
    ቻይና የዩናይትድ ስቴትስ ወደ ውጭ የሚላከውን የሰው ሰራሽ ልህቀት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) በሚመለከት ያወጣቻቸውን አዳዲስ የቁጥጥር እርምጃዎች “በጽኑ እንደምትቃወም” ገልጻ የኩባንያዎቿን ጥቅም ለመጠበቅ “ቆራጥ እርምጃዎችን” እንደምትወስድ አስታውቃለች። የባይደን አስተዳደር ትላንት ሰኞ የሰው ሰራሽ ልህቀትን ለማዳበር የሚያገለግሉ ቺፕስ የተባሉትን ልዩ የዘመናዊ ኮምፒውተር ክፍሎችን ወደ ውጭ መላክን አስመልክቶ አዲስ የቁጥጥር ማዕቀፍ አቅርቧል። ርምጃው...

  • ቻይና፣ በዩናይትድ ስቴትስ የቺፕ አምራች የሆነው ኒቪዲያ ኩባንያ ገበያውን ሙሉ ለሙሉ በመቆጣጠር የሀገሪቱን የፀረ-ገበያ ጠቅላይ ሕግ ተላልፏል ስትል ምርመራ መጀመሯን ዛሬ ሰኞ አስታውቃለች። ውሳኔው ዋሽንግተን በቅርቡ በከፊል ኤሌክትሪክ አስተላላፊ የሆኑ ቺፕ አምራቾች ላይ ለጣለችው እገዳ የበቀል እርምጃ ተደርጎ እንደሚታይ ተገልጿል።

    የቻይናን ገበያ የሚቆጣጠረው ተቋም ባወጣው መግለጫ፣ ኒቪዲያ የተሰኘው ኩባንያ ሜላኖክስ የተሰኘውን የቴክኖሎጂ ተቋም በገዛበት ወቅት ስምምነት የተደረሰባቸውን ኃላፊነቶች መጣሱን አስታውቋል። የቻይና የጸረ ገበያ ጠቅላይነት ሕግ በምን መልኩ እንደጣሰ ግን አላብራራም።

    ሶፍትዌሮችን እና ሃርድዌሮችን በሰው ሰራሽ ልህቀት በማምረት የሚታወቀው ኒቪዲያ በጉዳይ ላይ ምላሽ ባይሰጥም፣ የቻይናን ውሳኔ ተከትሉ የኩባንያው አክሲዮን ግብይት በ2.2 ከመቶ መቀነሱ ተመልክቷል።

    ቻይና ምርመራ ማካሄድ የጀመረችው፣ ዩናይትድ ስቴትስ ባለፈው ሳምንት በቻይና ከፊል የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ኢንዱስትሪ ላይ ዘመቻ ከጀመረች በኃላ ነው። የኒቪዲያ የቺፕ ምርቶች በቻይና ከፍተኛ ፍላጎት የነበራቸው ቢሆንም ዩናይትድ ስቴትስ፣ ቻይና ዘመናዊ እና የተሻሻሉ ቺፖችን እንዳታገኝ የምታደርገው ጥረት ኩባንያውን ክፉኛ ጎድቶታል።

    ቻይና፣ በዩናይትድ ስቴትስ የቺፕ አምራች የሆነው ኒቪዲያ ኩባንያ ገበያውን ሙሉ ለሙሉ በመቆጣጠር የሀገሪቱን የፀረ-ገበያ ጠቅላይ ሕግ ተላልፏል ስትል ምርመራ መጀመሯን ዛሬ ሰኞ አስታውቃለች። ውሳኔው ዋሽንግተን በቅርቡ በከፊል ኤሌክትሪክ አስተላላፊ የሆኑ ቺፕ አምራቾች ላይ ለጣለችው እገዳ የበቀል እርምጃ ተደርጎ እንደሚታይ ተገልጿል። የቻይናን ገበያ የሚቆጣጠረው ተቋም ባወጣው መግለጫ፣ ኒቪዲያ የተሰኘው ኩባንያ ሜላኖክስ የተሰኘውን የቴክኖሎጂ ተቋም በገዛበት ወቅት ስምምነት የተደረሰባቸውን ኃላፊነቶች መጣሱን አስታውቋል። የቻይና የጸረ ገበያ ጠቅላይነት ሕግ በምን መልኩ እንደጣሰ ግን አላብራራም። ሶፍትዌሮችን እና ሃርድዌሮችን በሰው ሰራሽ ልህቀት በማምረት የሚታወቀው ኒቪዲያ በጉዳይ ላይ ምላሽ ባይሰጥም፣ የቻይናን ውሳኔ ተከትሉ የኩባንያው አክሲዮን ግብይት በ2.2 ከመቶ መቀነሱ ተመልክቷል። ቻይና ምርመራ ማካሄድ የጀመረችው፣ ዩናይትድ ስቴትስ ባለፈው ሳምንት በቻይና ከፊል የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ኢንዱስትሪ ላይ ዘመቻ ከጀመረች በኃላ ነው። የኒቪዲያ የቺፕ ምርቶች በቻይና ከፍተኛ ፍላጎት የነበራቸው ቢሆንም ዩናይትድ ስቴትስ፣ ቻይና ዘመናዊ እና የተሻሻሉ ቺፖችን እንዳታገኝ የምታደርገው ጥረት ኩባንያውን ክፉኛ ጎድቶታል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ቻይና በኒቪዲያ ኩባንያ ላይ የጸረ ገበያ ጠቅላይነት ምርመራ ጀመረች
    ቻይና፣ በዩናይትድ ስቴትስ የቺፕ አምራች የሆነው ኒቪዲያ ኩባንያ ገበያውን ሙሉ ለሙሉ በመቆጣጠር የሀገሪቱን የፀረ-ገበያ ጠቅላይ ሕግ ተላልፏል ስትል ምርመራ መጀመሯን ዛሬ ሰኞ አስታውቃለች። ውሳኔው ዋሽንግተን በቅርቡ በከፊል ኤሌክትሪክ አስተላላፊ የሆኑ ቺፕ አምራቾች ላይ ለጣለችው እገዳ የበቀል እርምጃ ተደርጎ እንደሚታይ ተገልጿል። የቻይናን ገበያ የሚቆጣጠረው ተቋም ባወጣው መግለጫ፣ ኒቪዲያ የተሰኘው ኩባንያ ሜላኖክስ የተሰኘውን የቴክኖሎጂ ተቋም በገዛበት ወቅት...
    0 Comments 0 Shares
  • ሰደድ እሳት፣ ህገወጥ የሰዎች የሰፈራ እና የእርሻ እንቅስቃሴ መስፋፋት፣ ግጭት እና ሌሎች ሰው ሰራሽ ችግሮች በኢትዮጵያ ከሚገኙ ብርቅዬ የዱር እንስሳት መካከል አንዱ በሆነው ዋሊያ አይቤክስ ህልውና ላይ ስጋት መጋረጣቸውን የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ባለሥልጣን አስታውቋል።

    ባለፉት ሦስት ዓመታት ቀደም ብሎ በትግራይ ክልል በኋላም በአማራ ክልል የተነሱት ግጭቶች ቃፍታ ሽራሮ እና የሰሜን ተራራ ፓርኮችን የማዕድን ቁፋሮ እና የደን ጭፍጨፋ ጨምሮ ለተለያዩ ህገ ወጥ እንቅስቃሴዎች መስፋፋት ማጋለጣቸውን አመልክቷል። የባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ በጉዳዩ ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑንም ለአሜሪካ ድምጽ አስታውቋል።

    ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

    ሰደድ እሳት፣ ህገወጥ የሰዎች የሰፈራ እና የእርሻ እንቅስቃሴ መስፋፋት፣ ግጭት እና ሌሎች ሰው ሰራሽ ችግሮች በኢትዮጵያ ከሚገኙ ብርቅዬ የዱር እንስሳት መካከል አንዱ በሆነው ዋሊያ አይቤክስ ህልውና ላይ ስጋት መጋረጣቸውን የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ባለሥልጣን አስታውቋል። ባለፉት ሦስት ዓመታት ቀደም ብሎ በትግራይ ክልል በኋላም በአማራ ክልል የተነሱት ግጭቶች ቃፍታ ሽራሮ እና የሰሜን ተራራ ፓርኮችን የማዕድን ቁፋሮ እና የደን ጭፍጨፋ ጨምሮ ለተለያዩ ህገ ወጥ እንቅስቃሴዎች መስፋፋት ማጋለጣቸውን አመልክቷል። የባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ በጉዳዩ ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑንም ለአሜሪካ ድምጽ አስታውቋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የህልውና አደጋ የተደቀነበት ብርቅየው ዋሊያ አይቤክስ
    ሰደድ እሳት፣ ህገወጥ የሰዎች የሰፈራ እና የእርሻ እንቅስቃሴ መስፋፋት፣ ግጭት እና ሌሎች ሰው ሰራሽ ችግሮች በኢትዮጵያ ከሚገኙ ብርቅዬ የዱር እንስሳት መካከል አንዱ በሆነው ዋሊያ አይቤክስ ህልውና ላይ ስጋት መጋረጣቸውን የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ባለሥልጣን አስታውቋል። ባለፉት ሦስት ዓመታት ቀደም ብሎ በትግራይ ክልል በኋላም በአማራ ክልል የተነሱት ግጭቶች ቃፍታ ሽራሮ እና የሰሜን ተራራ ፓርኮችን የማዕድን ቁፋሮ እና የደን ጭፍጨፋ ጨምሮ ለተለያዩ ህገ ወጥ...

  • ዩናይትድ ስቴትስ ሩሲያን ዒላማ ያደረጉ በመቶዎች የሚቆጠሩ አዳዲስ ማዕቀቦች መጣሏን ረቡዕ እለት አስታውቃለች። ማዕቀቦቹ ሩሲያ የሚጣሉባትን ማዕቀቦች ለማለፍ የምታደርገውን ጥረት ለመመከት አሜሪካ ቁርጠኛ መሆኗን እንደሚያሳይ ተመልክቷል።

    የዩናይትድ ስቴትስ የገንዘብ ሚኒስቴር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ባወጡት መግለጫ፣ ወደ 400 የሚጠጉ ተቋማት እና የተለያየ አገር ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች ላይ ማዕቀብ መጣላቸውን ገልጸዋል። ማዕቀቡ ከተጣለባቸው መካከል በርካታ የቻይና፣ ሆንግ ኮንግ እና ህንድ ኩባንያዎች እንደሚገኙበትም አንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለስልጣን ለሮይተርስ ተናግረዋል።

    በተጨማሪም በሩሲያ፣ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ በቱርክ፣ በታይላንድ፣ በማሌዥያ፣ በስዊዘርላንድ እና በሌሎች ሀገራት የሚገኙ ተቋማት ማዕቀብ ተጥሎባቸዋል።

    ጥቃቅን ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ጨምሮ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና የአውሮፓ ህብረት የላቁ ያሏቸውን እና ሩሲያ ለዩክሬን ወረራ ልትጠቀምባቸው የሚችላቸውን ምርቶች፣ ሀገራት ለሩሲያ እንዳያቀርቡ፣ ዩናይትድ ስቴትስ በተደጋጋሚ ስታስጠነቅቅ ቆይታለች።

    ስማቸው እንዳይገለፅ የጠየቁት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያቤቱ ባለስልጣን፣ ማዕቀቡ "ለመንግስታትም ሆነ በነዚህ ሀገራት ለሚገኙ የግል ኢኮኖሚ ዘርፎች፣ ሩሲያ የሚጣልባትን ማዕቀብ ለመሸሽ የምታደርጋቸውን ጥረቶች ለመመከት ቁርጠኛ መሆናችንን የሚያሳይ መልዕክት ሊያስተላልፍ ይገባል" ብለዋል።

    ማዕቀቡ ዒላማ ካደረጋቸው ተቋማት መካከል መቀመጫውን ህንድ ያደረገው 'ፉትሬቮ' አንዱ ሲሆን፣ ሩሲያ ለሚገኘው የሰው ሰራሽ አውሮፕላን (ድሮን) አምራች ኩባንያ እጅግ ተፈላጊ የሆኑ ቁሶችን በማቀርብ ክስ ቀርቦበታል።  

    ዩናይትድ ስቴትስ ሩሲያን ዒላማ ያደረጉ በመቶዎች የሚቆጠሩ አዳዲስ ማዕቀቦች መጣሏን ረቡዕ እለት አስታውቃለች። ማዕቀቦቹ ሩሲያ የሚጣሉባትን ማዕቀቦች ለማለፍ የምታደርገውን ጥረት ለመመከት አሜሪካ ቁርጠኛ መሆኗን እንደሚያሳይ ተመልክቷል። የዩናይትድ ስቴትስ የገንዘብ ሚኒስቴር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ባወጡት መግለጫ፣ ወደ 400 የሚጠጉ ተቋማት እና የተለያየ አገር ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች ላይ ማዕቀብ መጣላቸውን ገልጸዋል። ማዕቀቡ ከተጣለባቸው መካከል በርካታ የቻይና፣ ሆንግ ኮንግ እና ህንድ ኩባንያዎች እንደሚገኙበትም አንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለስልጣን ለሮይተርስ ተናግረዋል። በተጨማሪም በሩሲያ፣ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ በቱርክ፣ በታይላንድ፣ በማሌዥያ፣ በስዊዘርላንድ እና በሌሎች ሀገራት የሚገኙ ተቋማት ማዕቀብ ተጥሎባቸዋል። ጥቃቅን ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ጨምሮ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና የአውሮፓ ህብረት የላቁ ያሏቸውን እና ሩሲያ ለዩክሬን ወረራ ልትጠቀምባቸው የሚችላቸውን ምርቶች፣ ሀገራት ለሩሲያ እንዳያቀርቡ፣ ዩናይትድ ስቴትስ በተደጋጋሚ ስታስጠነቅቅ ቆይታለች። ስማቸው እንዳይገለፅ የጠየቁት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያቤቱ ባለስልጣን፣ ማዕቀቡ "ለመንግስታትም ሆነ በነዚህ ሀገራት ለሚገኙ የግል ኢኮኖሚ ዘርፎች፣ ሩሲያ የሚጣልባትን ማዕቀብ ለመሸሽ የምታደርጋቸውን ጥረቶች ለመመከት ቁርጠኛ መሆናችንን የሚያሳይ መልዕክት ሊያስተላልፍ ይገባል" ብለዋል። ማዕቀቡ ዒላማ ካደረጋቸው ተቋማት መካከል መቀመጫውን ህንድ ያደረገው 'ፉትሬቮ' አንዱ ሲሆን፣ ሩሲያ ለሚገኘው የሰው ሰራሽ አውሮፕላን (ድሮን) አምራች ኩባንያ እጅግ ተፈላጊ የሆኑ ቁሶችን በማቀርብ ክስ ቀርቦበታል።  
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ሩሲያ የሚጣሉባትን ማዕቀቦች እንዳታስተጓጉል አሜሪካ አዲስ እርምጃ ወሰደች
    ዩናይትድ ስቴትስ ሩሲያን ዒላማ ያደረጉ በመቶዎች የሚቆጠሩ አዳዲስ ማዕቀቦች መጣሏን ረቡዕ እለት አስታውቃለች። ማዕቀቦቹ ሩሲያ የሚጣሉባትን ማዕቀቦች ለማለፍ የምታደርገውን ጥረት ለመመከት አሜሪካ ቁርጠኛ መሆኗን እንደሚያሳይ ተመልክቷል። የዩናይትድ ስቴትስ የገንዘብ ሚኒስቴር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ባወጡት መግለጫ፣ ወደ 400 የሚጠጉ ተቋማት እና የተለያየ አገር ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች ላይ ማዕቀብ መጣላቸውን ገልጸዋል። ማዕቀቡ ከተጣለባቸው...
    0 Comments 0 Shares
More Results