• በሶማሊያ የጸጥታ ኅይሎች በማዕከላዊ ቤለድዌን ከተማ የሚገኘውን ሆቴል ከበው ያጠቁትን ስድስቱን ታጣቂዎች መግደላቸውንና በኋላም ቢያንስ 50 የአልሸባብ ታጣቂዎች የአየር ጥቃት መገደላቸውን አስታወቁ፡፡
    የቤለድዌን ወረዳ ኮሚሽነር ኦማር ኦስማን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በሆቴሉ ላይ የተፈጸመው የከበባ ጥቃት ዛሬ ረቡዕ ጧት ማብቃቱን አረጋግጠዋል።
    ኮሚሽነሩ “የጸጥታ ኃይሎቻችን የሀገር ሽማግሌዎችና የጸጥታ ሃላፊዎች እየተገናኙ በሚመክሩበት ሆቴል ላይ ጥቃት ያደረሱ ስድስት ታጣቂዎችን በተሳካ ሁኔታ አስወግደዋል" ብለዋል።
    በዩናይትድ ስቴትስ በአሸባሪነት የተፈረጀው አልሸባብ ትላንት ማክሰኞ ለደረሰው የሆቴል ጥቃት ኃላፊነቱን ወስዷል።
    በአፍሪካ ኅብረት ወታደሮች የሚደገፉት የመንግሥት ወታደሮች ሆቴሉ ውስጥ በታጣቂዎቹ የተከበቡትን የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወታደራዊ መኮንኖችን እና ሰላማዊ ዜጎችን ለመታደግ ሌት ተቀን ጥረት ማድረጋቸውን ኮሚሽነሩ ተናግረዋል።
    ኮሚሽነሩ አክለውም “በ18 ሰዓታት ከበባ ጊዜ ጀግኖች ወታደሮቻችን ሁለት ታጣቂዎችን ገድለዋል፤ ማምለጥ እንደማይችሉ የተረዱት አራቱ ተስፋ ቆርጠው በራሳቸው ላይ ቦምብ አፈንድተው ሞተዋል። የመንግሥት የጸጥታ ኃላፊዎችን እና ሁለት ታዋቂ የሀገር ሽማግሌዎችን ጨምሮ ሌሎች ሰባት ሰዎች ተገድለዋል”ብለዋል፡፡
    እኤአ ከነሐሴ 2022 ጀምሮ የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼኽ መሐሙድ አልሸባብ ላይ “አጠቃላይ ጦርነት” እንዲካሄድ ጥሪ ካቀረቡ በኋላ፣ በሂርሸበሌ ግዛት፣ ኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ ፣ ከሞቃዲሾ በስተሰሜን 300 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው ቤለድዌን ከተማ፣ የአካባቢው ማህበረሰብ አልሸባብ ላይ ለሚያካሂደው ቅስቀሳ ማዕከል ሆና ቆይታለች።
    ከተማዋ ከሞቃዲሾ በስተቀር ከሌሎቹ የሶማሊያ ከተሞች የበለጠ የሽብር ጥቃት ደርሶባታል። እኤአ ከ2009 ጀምሮ በሆቴሎች፣ ምግብ ቤቶች እና የመንግሥት ካምፖች ላይ በተፈጸሙ የአጥፍቶ ጠፊ ጥቃቶች በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገድለዋል። እ.ኤ.አ. በ2009 በተፈጸመው ትልቁ ጥቃት ቢያንስ 25 ሰዎች ሲሞቱ 60 ሰዎች ቆስለዋል።
    የሆቴል ከበባው ማብቃቱን ተከትሎ የሶማሊያ የጸጥታ ኅይሎች በተለያዩ የሂርሼበሌ አካባቢዎች በርካታ የአልሻባብ ታጣቂዎች መግደላቸውን የመንግሥቱ የብሔራዊ ደኅንነት እና ጸጥታ ተቋም አመልክቷል፡፡
    ተቋሙ ባወጣው መግለጫ "የሶማሊያ የጦር ሠራዊት ከዓለም አቀፍ አጋሮች ጋራ በመተባበር በመካከለኛው ሸበሌ ክፍለ ግዛት ቢያንስ 50 የአልሻባብ ታጣቂዎችን ገድሏል፡፡ ከተገደሉት መካከልም የውጊያ ተሽከርካሪዎች አስተባባሪ የሆነ ከፍተኛ የአልሻባብ መሪ ይገኝበታል" ብሏል፡፡
    መግለጫው አክሎም ዳማሻ እና ሻቢሎው የተባሉ አካባቢዎች ላይ ያነጣጠረው የአየር ጥቃት ለሽብር ጥቃት የሚሰማሩ ተሽከርካሪዎች አዘጋጅ የሆነውን ማንሱር ቲማ ዊይን የተባለ ከፍተኛ የቡድኑ መሪ ገድሎታል ሲል አስታውቋል፡፡ የሶማሊያ ወታደራዊ ዕዝ በበኩሉ ባወጣው መግለጫ ደግሞ" በቀጠናው የሚካሄደው ጸረ ሽብርተኛ ጥረት አካል የሆነው ርምጃ የአልሻባብን የውጊያ አቅም በእጅጉ አዳክሞታል" ብሏል፡፡
    የሶማሊያው የብሔራዊ ደኅንነት ተቋም አክሎም "ከአልሻባብ ጋራ የተሳሰሩ 12 ብዙኀን መገናኛ አውታሮችን እና ድረ ገጾችን ዘግተናል" ሲል አስታውቋል፡፡
    በሶማሊያ የጸጥታ ኅይሎች በማዕከላዊ ቤለድዌን ከተማ የሚገኘውን ሆቴል ከበው ያጠቁትን ስድስቱን ታጣቂዎች መግደላቸውንና በኋላም ቢያንስ 50 የአልሸባብ ታጣቂዎች የአየር ጥቃት መገደላቸውን አስታወቁ፡፡ የቤለድዌን ወረዳ ኮሚሽነር ኦማር ኦስማን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በሆቴሉ ላይ የተፈጸመው የከበባ ጥቃት ዛሬ ረቡዕ ጧት ማብቃቱን አረጋግጠዋል። ኮሚሽነሩ “የጸጥታ ኃይሎቻችን የሀገር ሽማግሌዎችና የጸጥታ ሃላፊዎች እየተገናኙ በሚመክሩበት ሆቴል ላይ ጥቃት ያደረሱ ስድስት ታጣቂዎችን በተሳካ ሁኔታ አስወግደዋል" ብለዋል። በዩናይትድ ስቴትስ በአሸባሪነት የተፈረጀው አልሸባብ ትላንት ማክሰኞ ለደረሰው የሆቴል ጥቃት ኃላፊነቱን ወስዷል። በአፍሪካ ኅብረት ወታደሮች የሚደገፉት የመንግሥት ወታደሮች ሆቴሉ ውስጥ በታጣቂዎቹ የተከበቡትን የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወታደራዊ መኮንኖችን እና ሰላማዊ ዜጎችን ለመታደግ ሌት ተቀን ጥረት ማድረጋቸውን ኮሚሽነሩ ተናግረዋል። ኮሚሽነሩ አክለውም “በ18 ሰዓታት ከበባ ጊዜ ጀግኖች ወታደሮቻችን ሁለት ታጣቂዎችን ገድለዋል፤ ማምለጥ እንደማይችሉ የተረዱት አራቱ ተስፋ ቆርጠው በራሳቸው ላይ ቦምብ አፈንድተው ሞተዋል። የመንግሥት የጸጥታ ኃላፊዎችን እና ሁለት ታዋቂ የሀገር ሽማግሌዎችን ጨምሮ ሌሎች ሰባት ሰዎች ተገድለዋል”ብለዋል፡፡ እኤአ ከነሐሴ 2022 ጀምሮ የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼኽ መሐሙድ አልሸባብ ላይ “አጠቃላይ ጦርነት” እንዲካሄድ ጥሪ ካቀረቡ በኋላ፣ በሂርሸበሌ ግዛት፣ ኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ ፣ ከሞቃዲሾ በስተሰሜን 300 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው ቤለድዌን ከተማ፣ የአካባቢው ማህበረሰብ አልሸባብ ላይ ለሚያካሂደው ቅስቀሳ ማዕከል ሆና ቆይታለች። ከተማዋ ከሞቃዲሾ በስተቀር ከሌሎቹ የሶማሊያ ከተሞች የበለጠ የሽብር ጥቃት ደርሶባታል። እኤአ ከ2009 ጀምሮ በሆቴሎች፣ ምግብ ቤቶች እና የመንግሥት ካምፖች ላይ በተፈጸሙ የአጥፍቶ ጠፊ ጥቃቶች በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገድለዋል። እ.ኤ.አ. በ2009 በተፈጸመው ትልቁ ጥቃት ቢያንስ 25 ሰዎች ሲሞቱ 60 ሰዎች ቆስለዋል። የሆቴል ከበባው ማብቃቱን ተከትሎ የሶማሊያ የጸጥታ ኅይሎች በተለያዩ የሂርሼበሌ አካባቢዎች በርካታ የአልሻባብ ታጣቂዎች መግደላቸውን የመንግሥቱ የብሔራዊ ደኅንነት እና ጸጥታ ተቋም አመልክቷል፡፡ ተቋሙ ባወጣው መግለጫ "የሶማሊያ የጦር ሠራዊት ከዓለም አቀፍ አጋሮች ጋራ በመተባበር በመካከለኛው ሸበሌ ክፍለ ግዛት ቢያንስ 50 የአልሻባብ ታጣቂዎችን ገድሏል፡፡ ከተገደሉት መካከልም የውጊያ ተሽከርካሪዎች አስተባባሪ የሆነ ከፍተኛ የአልሻባብ መሪ ይገኝበታል" ብሏል፡፡ መግለጫው አክሎም ዳማሻ እና ሻቢሎው የተባሉ አካባቢዎች ላይ ያነጣጠረው የአየር ጥቃት ለሽብር ጥቃት የሚሰማሩ ተሽከርካሪዎች አዘጋጅ የሆነውን ማንሱር ቲማ ዊይን የተባለ ከፍተኛ የቡድኑ መሪ ገድሎታል ሲል አስታውቋል፡፡ የሶማሊያ ወታደራዊ ዕዝ በበኩሉ ባወጣው መግለጫ ደግሞ" በቀጠናው የሚካሄደው ጸረ ሽብርተኛ ጥረት አካል የሆነው ርምጃ የአልሻባብን የውጊያ አቅም በእጅጉ አዳክሞታል" ብሏል፡፡ የሶማሊያው የብሔራዊ ደኅንነት ተቋም አክሎም "ከአልሻባብ ጋራ የተሳሰሩ 12 ብዙኀን መገናኛ አውታሮችን እና ድረ ገጾችን ዘግተናል" ሲል አስታውቋል፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በሶማሊያ ሆቴል ከበው ያጠቁት እና ሌሎች 50 የአልሸባብ ታጣቂዎች ተገደሉ
    በሶማሊያ የጸጥታ ኅይሎች በማዕከላዊ ቤለድዌን ከተማ የሚገኘውን ሆቴል ከበው ያጠቁትን ስድስቱን ታጣቂዎች መግደላቸውንና በኋላም ቢያንስ 50 የአልሸባብ ታጣቂዎች የአየር ጥቃት መገደላቸውን አስታወቁ፡፡ የቤለድዌን ወረዳ ኮሚሽነር ኦማር ኦስማን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በሆቴሉ ላይ የተፈጸመው የከበባ ጥቃት ዛሬ ረቡዕ ጧት ማብቃቱን አረጋግጠዋል። ኮሚሽነሩ “የጸጥታ ኃይሎቻችን የሀገር ሽማግሌዎችና የጸጥታ ሃላፊዎች እየተገናኙ በሚመክሩበት ሆቴል ላይ ጥቃት ያደረሱ...
    0 Comments 0 Shares

  • ማዕከላዊ ሶማሊያ በለድዌን ከተማ ውስጥ ታጣቂዎች ዛሬ ማክሰኞ የአገር ሽማግሌዎች እና የመንግሥት ባለሥልጣናት ስብሰባ ላይ የነበሩበትን ሆቴል ወረዋል። ሆቴሉ አሁንም በታጣቂዎቹ እንደተወረረ መሆኑን ዕማኞች እና ሆቴሉ ውስጥ ያሉት ሰዎች ቤተሰቦች ተናግረዋል።
    የበለድዌን ከተማ የፌዴራል መንግሥት ባለሥልጣን የሆኑት ዳሂር አሚን ጄሶው "እስከአሁን ባወቅነው መሠረት ቢያንስ አራት ሰዎች ተገድለዋል" ማለታቸውን ሮይተርስ ዘግቧል። ፅንፈኛ እስላማዊው ታጣቂ ቡድን አልሻባብ ለጥቃቱ ኃላፊነት የወሰደ ሲኾን ከዐስር የሚበልጡ ሰዎች ገድለናል ብሏል።
    አሊ ሱሊማን የተባሉ ባለመደብር "መጀመሪያ ኃይለኛ ፍንዳታ ሰማን። ከዚያም ተኩስ ቀጠለ። እንደገና ሌላ ፍንዳታ ተደገመ" ማለታቸውን ሮይተርስ ጠቅሷል። ታጣቂዎቹ እና የመንግሥቱ ኃይሎች እየተታኮሱ ያሉበት ካሂራ ሆቴል በከፊል መፈራረሱን ዕማኙ አክለው ገልጸዋል።
    ሆቴሉ አቅራቢያ የሚኖሩ ሀሊማ ኑር የተባሉ ሌላ ዕማኝ በበኩላቸው ሆቴሉ በታጣቂዎች እንደተወረረ መኾኑን እና አልፎ አልፎ ተኩስ እንደሚሰማ ተናግረዋል።
    ማዕከላዊ ሶማሊያ በለድዌን ከተማ ውስጥ ታጣቂዎች ዛሬ ማክሰኞ የአገር ሽማግሌዎች እና የመንግሥት ባለሥልጣናት ስብሰባ ላይ የነበሩበትን ሆቴል ወረዋል። ሆቴሉ አሁንም በታጣቂዎቹ እንደተወረረ መሆኑን ዕማኞች እና ሆቴሉ ውስጥ ያሉት ሰዎች ቤተሰቦች ተናግረዋል። የበለድዌን ከተማ የፌዴራል መንግሥት ባለሥልጣን የሆኑት ዳሂር አሚን ጄሶው "እስከአሁን ባወቅነው መሠረት ቢያንስ አራት ሰዎች ተገድለዋል" ማለታቸውን ሮይተርስ ዘግቧል። ፅንፈኛ እስላማዊው ታጣቂ ቡድን አልሻባብ ለጥቃቱ ኃላፊነት የወሰደ ሲኾን ከዐስር የሚበልጡ ሰዎች ገድለናል ብሏል። አሊ ሱሊማን የተባሉ ባለመደብር "መጀመሪያ ኃይለኛ ፍንዳታ ሰማን። ከዚያም ተኩስ ቀጠለ። እንደገና ሌላ ፍንዳታ ተደገመ" ማለታቸውን ሮይተርስ ጠቅሷል። ታጣቂዎቹ እና የመንግሥቱ ኃይሎች እየተታኮሱ ያሉበት ካሂራ ሆቴል በከፊል መፈራረሱን ዕማኙ አክለው ገልጸዋል። ሆቴሉ አቅራቢያ የሚኖሩ ሀሊማ ኑር የተባሉ ሌላ ዕማኝ በበኩላቸው ሆቴሉ በታጣቂዎች እንደተወረረ መኾኑን እና አልፎ አልፎ ተኩስ እንደሚሰማ ተናግረዋል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በማዕከላዊ ሶማሊያ ታጣቂዎች በለድዌን ከተማ የሚገኝ ሆቴል አጠቁ
    ማዕከላዊ ሶማሊያ በለድዌን ከተማ ውስጥ ታጣቂዎች ዛሬ ማክሰኞ የአገር ሽማግሌዎች እና የመንግሥት ባለሥልጣናት ስብሰባ ላይ የነበሩበትን ሆቴል ወረዋል። ሆቴሉ አሁንም በታጣቂዎቹ እንደተወረረ መሆኑን ዕማኞች እና ሆቴሉ ውስጥ ያሉት ሰዎች ቤተሰቦች ተናግረዋል። የበለድዌን ከተማ የፌዴራል መንግሥት ባለሥልጣን የሆኑት ዳሂር አሚን ጄሶው "እስከአሁን ባወቅነው መሠረት ቢያንስ አራት ሰዎች ተገድለዋል" ማለታቸውን ሮይተርስ ዘግቧል። ፅንፈኛ እስላማዊው ታጣቂ ቡድን አልሻባብ...
    0 Comments 0 Shares
  • ባለፈው ዓመት በዓለም እጅግ አውዳሚ መሆኑ የተነገረለት የአሸባሪዎች ጥቃት በአፍሪካ ሲፈፀም፤ የዓለም የምጣኔ ሃብት እና የሰላም ተቋም ይፋ ያደረገው የ2025 የዓለም አቀፍ የሽብር ጥቃቶች ጠቋሚ ሪፖርት እንዳመለከተው፤ በአጠቃላይ ከሽብር ጋር ከተዛመዱ ግድያዎች ከገሚስ በላይ የሚሆኑት የተፈጸሙት የዓለም አቀፍ የሽብር ጥቃቶች መናሃሪያ ሆኖ በቆየው የሳሕል ክልል ነው።

    በሁለት ሀገራት የደረሱትን 3 አደገኛ የሽብር ጥቃቶች ጨምሮ በዓለም ዙሪያ ከተዘገቡት 20 ያህል እጅግ የከፉ ጥቃቶች ውስጥም 17ቱ የተፈጸሙት በአፍሪካ ነው። ባለፈው ዓመት በሰኔ፣ በሀምሌ እና በነሀሴ ወር በኒጀር እና ቡርኪና ፋሶ የተፈጸሙት ጥቃቶች ለ607 ሰዎች ህይወት መጥፋት ምክኒያት መሆናቸውን አክሎ ዋና መሥሪያ ቤቱን በአውስትራሊያ ያደረገው ይሄው የጥናት ቡድን አረጋግጧል።

    በዚሁ ዓመት በሳህል ክልል ከግጭቶች ጋር ተያይዘው የደረሱ ሞቶች ቁጥር ከ25,000 በላይ ሰዎች የጠፋባቸው ድንገቶች ዓመታዊው ጥናታዊ ሪፖርት ይፋ መደረግ ከጀመረ ወዲህ ከተዘገቡት ሁሉ እጅግ ግዙፍ መሆኑ እና ከእነዚህም ውስጥ 3,885 ያህሉ በአሸባሪዎች የተፈጸሙ መሆናቸው ተመልክቷል። በመሰል የአሸባሪዎች ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት ከደረሰባቸው ሃገራት ቀዳሚዋ ቡርኪና ፋሶ ስትሆን፤ ብርቱ ጉዳት ከደረሰባቸው ጥቂት የአፍሪካ ሀገሮች ማሊ፣ ኒጀር፣ ናይጄሪያ፣ ሶማሊያ እና ካሜሩን እንደሚገኙባቸው ታውቋል።

    ቡርኪና ፋሶ በዘገባዎች እንደተገለጸው ክፉኛ የተጎዳች ሀገር ብትሆንም፤ አጠቃላይ የጥቃት እና የሟቾች መጠን የሚያመለክቱ አሃዞች በጠቅላላው በ21 በመቶ እና በ57 ቀንሰዋል። ያም ሆኖ ቡርኪና አሁንም በአለም አቀፍ ደረጃ በአሸባሪዎች በሚደርሱ ጥቃቶች የከፋ አደጋ ከሚደርስባቸው አምስተኛዋ አገር ነች።

    በዓመቱ ውስጥ ቢያንስ አንድ የሽብር ጥቃት የደረሰባቸው ሀገራት ቁጥር ከ58 ወደ 66 ከፍ ማለቱንም ሪፖርት አክሎ አስፍሯል። ከዚህም ውስጥ ከእስላማዊው ጽንፈኛ ቡድን አይሲስ ጋር ቁርኝት ያላቸው ቡድኖች በዓለም ዙሪያ በ22 የተለያዩ አገሮች ውስጥ ባደረሷቸው የሽብር ጥቃቶች 1, 805 ሰዎች ተገድለዋል። በሌላ በኩል እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በ2024 በሽብርተኞች የተፈጸሙ ጥቃቶች ቁጥር ወደ 7,555 ዝቅ ማለቱ ሲዘገብ፣ ይህም ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር በ13 በመቶ ያነሰ መሆኑ ታውቋል።

    ባለፈው ዓመት በዓለም እጅግ አውዳሚ መሆኑ የተነገረለት የአሸባሪዎች ጥቃት በአፍሪካ ሲፈፀም፤ የዓለም የምጣኔ ሃብት እና የሰላም ተቋም ይፋ ያደረገው የ2025 የዓለም አቀፍ የሽብር ጥቃቶች ጠቋሚ ሪፖርት እንዳመለከተው፤ በአጠቃላይ ከሽብር ጋር ከተዛመዱ ግድያዎች ከገሚስ በላይ የሚሆኑት የተፈጸሙት የዓለም አቀፍ የሽብር ጥቃቶች መናሃሪያ ሆኖ በቆየው የሳሕል ክልል ነው። በሁለት ሀገራት የደረሱትን 3 አደገኛ የሽብር ጥቃቶች ጨምሮ በዓለም ዙሪያ ከተዘገቡት 20 ያህል እጅግ የከፉ ጥቃቶች ውስጥም 17ቱ የተፈጸሙት በአፍሪካ ነው። ባለፈው ዓመት በሰኔ፣ በሀምሌ እና በነሀሴ ወር በኒጀር እና ቡርኪና ፋሶ የተፈጸሙት ጥቃቶች ለ607 ሰዎች ህይወት መጥፋት ምክኒያት መሆናቸውን አክሎ ዋና መሥሪያ ቤቱን በአውስትራሊያ ያደረገው ይሄው የጥናት ቡድን አረጋግጧል። በዚሁ ዓመት በሳህል ክልል ከግጭቶች ጋር ተያይዘው የደረሱ ሞቶች ቁጥር ከ25,000 በላይ ሰዎች የጠፋባቸው ድንገቶች ዓመታዊው ጥናታዊ ሪፖርት ይፋ መደረግ ከጀመረ ወዲህ ከተዘገቡት ሁሉ እጅግ ግዙፍ መሆኑ እና ከእነዚህም ውስጥ 3,885 ያህሉ በአሸባሪዎች የተፈጸሙ መሆናቸው ተመልክቷል። በመሰል የአሸባሪዎች ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት ከደረሰባቸው ሃገራት ቀዳሚዋ ቡርኪና ፋሶ ስትሆን፤ ብርቱ ጉዳት ከደረሰባቸው ጥቂት የአፍሪካ ሀገሮች ማሊ፣ ኒጀር፣ ናይጄሪያ፣ ሶማሊያ እና ካሜሩን እንደሚገኙባቸው ታውቋል። ቡርኪና ፋሶ በዘገባዎች እንደተገለጸው ክፉኛ የተጎዳች ሀገር ብትሆንም፤ አጠቃላይ የጥቃት እና የሟቾች መጠን የሚያመለክቱ አሃዞች በጠቅላላው በ21 በመቶ እና በ57 ቀንሰዋል። ያም ሆኖ ቡርኪና አሁንም በአለም አቀፍ ደረጃ በአሸባሪዎች በሚደርሱ ጥቃቶች የከፋ አደጋ ከሚደርስባቸው አምስተኛዋ አገር ነች። በዓመቱ ውስጥ ቢያንስ አንድ የሽብር ጥቃት የደረሰባቸው ሀገራት ቁጥር ከ58 ወደ 66 ከፍ ማለቱንም ሪፖርት አክሎ አስፍሯል። ከዚህም ውስጥ ከእስላማዊው ጽንፈኛ ቡድን አይሲስ ጋር ቁርኝት ያላቸው ቡድኖች በዓለም ዙሪያ በ22 የተለያዩ አገሮች ውስጥ ባደረሷቸው የሽብር ጥቃቶች 1, 805 ሰዎች ተገድለዋል። በሌላ በኩል እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በ2024 በሽብርተኞች የተፈጸሙ ጥቃቶች ቁጥር ወደ 7,555 ዝቅ ማለቱ ሲዘገብ፣ ይህም ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር በ13 በመቶ ያነሰ መሆኑ ታውቋል።  
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በብዙ አገሮች የሽብር ጥቃቶች እየበረከቱ በመጡበት አፍሪካ አስከፊ ጥቃቶችን ማስተናገዷ ተዘገበ
    ባለፈው ዓመት በዓለም እጅግ አውዳሚ መሆኑ የተነገረለት የአሸባሪዎች ጥቃት በአፍሪካ ሲፈፀም፤ የዓለም የምጣኔ ሃብት እና የሰላም ተቋም ይፋ ያደረገው የ2025 የዓለም አቀፍ የሽብር ጥቃቶች ጠቋሚ ሪፖርት እንዳመለከተው፤ በአጠቃላይ ከሽብር ጋር ከተዛመዱ ግድያዎች ከገሚስ በላይ የሚሆኑት የተፈጸሙት የዓለም አቀፍ የሽብር ጥቃቶች መናሃሪያ ሆኖ በቆየው የሳሕል ክልል ነው። በሁለት ሀገራት የደረሱትን 3 አደገኛ የሽብር ጥቃቶች ጨምሮ በዓለም ዙሪያ ከተዘገቡት 20 ያህል...
    0 Comments 0 Shares
  • ዋሽንግተን — ሶማሊያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የእስላማዊ መንግሥት ቡድን ታጣቂዎች፣ ከፑንትላንድ ጦር ጋር ለሁለት ወራት ካደረጉት ተከታታይ ውጊያ በኋላ፣ እንዲያፈገፍጉ ማድረጉን የክልሉ ባለሥልጣናት ተናግረዋል።

    ባለፈው ሳምንት የፑንትላንድ ጦር  በቡክ ካሌድ የቡድኑን አሚር አብዱልቃድር ሙሚን ዋና መሥሪያ ቤት በቁጥጥር ስር አውሏል።

    የአካባቢው ባለሥልጣናት በኩራ መንደር አቅራቢያ በተካሄደ ውጊያ 15 ወታደሮች መሞታቸውን ገልጸው፣ አይ ኤስ የሞቱበትን 57 ተዋጊዎች ጥሎ መሸሹን አስታውቀዋል፡፡

    ከሳምንት በኋላ አይ ኤስ ወይም አይሲስ ተብሎ የሚጠራው የሽብር ቡድን ተጨማሪ አጥፍቶ ጠፊዎችን እና አዲስ ተዋጊዎችን ይዞ በሸለቆው አካባቢ መልሶ ማጥቃት ጀምሮ እንደነበር ባለሥልጣናቱ ገልጸዋል፡፡

    የፑንትላንድ ጦር የሽብር ቡድኑን ሦስት የጦር ሰፈሮችን ከመቆጣጠሩ በፊት፣ በውጊያው ወደ 100 የሚጠጉ ሰዎች የሞቱ ሲሆን 28 ወታደሮችን እና ከ70 በላይ ታጣቂዎችን መገደላቸው ተዘግቧል።

    እንደ ባለሥልጣናቱ ገለጻ የፑንትላንድ ወታደሮች ከቱርማሳሌ እስከ ዳሳን ያለውን 40 ኪሎ ሜትር ስልታዊ ኮሪደር በማጽዳት ዋሻዎችን እና ትናንሽ መንደሮችን ተቆጣጥረዋል።

    የፑንትላንድ ኃይሎች ዋሻዎችንና ትናንሽ መንደሮችን አከታትለው ሲቆጣጠሩ የአይኤስ ተዋጊዎችን ስትራቴጂያዊ ይዞታቸው ከኾኑት የቶጎ ውጫሌ ሸለቆ፣ ከቱርማሳሌ እና ከደሃሳን በ40 ኪሎ ሜትሮች በላይ እንዲያፈገፍጉ ማድረጋቸውን  ባለሥልጣናቱ ገለጸዋል።

    የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ሚኒስቴር  ስለ አይ ኤስ ማፈግፈግ ሲጠየቅ አስተያየት ለመስጠት ፈቃደኛ አልሆነም። ይኹን እንጂ ግን ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ አንድ የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ባለሥልጣን በሂደት ላይ ስላለው ኦፕሬሽን  ሲናገሩ “ዋሽንግተን ተጨማሪ ርዳታ ለመስጠት መዘጋጀቷን ጠቁመዋል።

    "በአፍሪካ ቀንድ አሸባሪ ድርጅቶችን ለመበተን፣ ለማመናመን እና ለማሸነፍ በምናደርገው የጋራ ጥረት አጋሮቻችንን ለመደገፍ ቁርጠኛ ነን" ሲሉ ባለሥልጣኑ ለቪኦኤ ተናግረዋል።

    የፑንትላንድ ክልል መሪ ሳይድ አብዱላሂ ዴኒ “ አሸባሪዎች እንቅስቃሴያቸው እና መሠረቶቻቸው  በሙሉ እስኪወገዱ ድረስ” የሽብር ቡድኑን አድነን ለማጥፋት ዝግጁ ነን" ሲሉ ዝተዋል።

    የሶማሊያ ባለሥልጣናት ለአሜሪካ ባለሥልጣናት ሲናገሩ  የአይ ኤስ ተዋጊዎች ይዞታቸው ላይ ከመቆየት ይልቅ በሦስት ቡድኖች ተከፋፍለው በተለያዩ አቅጣጫዎች ሸሽተዋል" ብለዋል። 

    የሶማሊያ የጸጥታ ባለሞያዎች ግን ግፊቱ ተጠናክሮ ካልቀጠለ በስተቀር ቡድኑ እንደገና በመሰባሰብ የሽምቅ ውጊያ ሊጀምር እንደሚችል አስጠንቅቀዋል።

    ዋሽንግተን — ሶማሊያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የእስላማዊ መንግሥት ቡድን ታጣቂዎች፣ ከፑንትላንድ ጦር ጋር ለሁለት ወራት ካደረጉት ተከታታይ ውጊያ በኋላ፣ እንዲያፈገፍጉ ማድረጉን የክልሉ ባለሥልጣናት ተናግረዋል። ባለፈው ሳምንት የፑንትላንድ ጦር  በቡክ ካሌድ የቡድኑን አሚር አብዱልቃድር ሙሚን ዋና መሥሪያ ቤት በቁጥጥር ስር አውሏል። የአካባቢው ባለሥልጣናት በኩራ መንደር አቅራቢያ በተካሄደ ውጊያ 15 ወታደሮች መሞታቸውን ገልጸው፣ አይ ኤስ የሞቱበትን 57 ተዋጊዎች ጥሎ መሸሹን አስታውቀዋል፡፡ ከሳምንት በኋላ አይ ኤስ ወይም አይሲስ ተብሎ የሚጠራው የሽብር ቡድን ተጨማሪ አጥፍቶ ጠፊዎችን እና አዲስ ተዋጊዎችን ይዞ በሸለቆው አካባቢ መልሶ ማጥቃት ጀምሮ እንደነበር ባለሥልጣናቱ ገልጸዋል፡፡ የፑንትላንድ ጦር የሽብር ቡድኑን ሦስት የጦር ሰፈሮችን ከመቆጣጠሩ በፊት፣ በውጊያው ወደ 100 የሚጠጉ ሰዎች የሞቱ ሲሆን 28 ወታደሮችን እና ከ70 በላይ ታጣቂዎችን መገደላቸው ተዘግቧል። እንደ ባለሥልጣናቱ ገለጻ የፑንትላንድ ወታደሮች ከቱርማሳሌ እስከ ዳሳን ያለውን 40 ኪሎ ሜትር ስልታዊ ኮሪደር በማጽዳት ዋሻዎችን እና ትናንሽ መንደሮችን ተቆጣጥረዋል። የፑንትላንድ ኃይሎች ዋሻዎችንና ትናንሽ መንደሮችን አከታትለው ሲቆጣጠሩ የአይኤስ ተዋጊዎችን ስትራቴጂያዊ ይዞታቸው ከኾኑት የቶጎ ውጫሌ ሸለቆ፣ ከቱርማሳሌ እና ከደሃሳን በ40 ኪሎ ሜትሮች በላይ እንዲያፈገፍጉ ማድረጋቸውን  ባለሥልጣናቱ ገለጸዋል። የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ሚኒስቴር  ስለ አይ ኤስ ማፈግፈግ ሲጠየቅ አስተያየት ለመስጠት ፈቃደኛ አልሆነም። ይኹን እንጂ ግን ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ አንድ የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ባለሥልጣን በሂደት ላይ ስላለው ኦፕሬሽን  ሲናገሩ “ዋሽንግተን ተጨማሪ ርዳታ ለመስጠት መዘጋጀቷን ጠቁመዋል። "በአፍሪካ ቀንድ አሸባሪ ድርጅቶችን ለመበተን፣ ለማመናመን እና ለማሸነፍ በምናደርገው የጋራ ጥረት አጋሮቻችንን ለመደገፍ ቁርጠኛ ነን" ሲሉ ባለሥልጣኑ ለቪኦኤ ተናግረዋል። የፑንትላንድ ክልል መሪ ሳይድ አብዱላሂ ዴኒ “ አሸባሪዎች እንቅስቃሴያቸው እና መሠረቶቻቸው  በሙሉ እስኪወገዱ ድረስ” የሽብር ቡድኑን አድነን ለማጥፋት ዝግጁ ነን" ሲሉ ዝተዋል። የሶማሊያ ባለሥልጣናት ለአሜሪካ ባለሥልጣናት ሲናገሩ  የአይ ኤስ ተዋጊዎች ይዞታቸው ላይ ከመቆየት ይልቅ በሦስት ቡድኖች ተከፋፍለው በተለያዩ አቅጣጫዎች ሸሽተዋል" ብለዋል።  የሶማሊያ የጸጥታ ባለሞያዎች ግን ግፊቱ ተጠናክሮ ካልቀጠለ በስተቀር ቡድኑ እንደገና በመሰባሰብ የሽምቅ ውጊያ ሊጀምር እንደሚችል አስጠንቅቀዋል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በሶማሊያ ፑንትላንድ እስላማዊ መንግሥት እያፈገፈገ ነው
    ሶማሊያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የእስላማዊ መንግሥት ቡድን ታጣቂዎች፣ ከፑንትላንድ ጦር ጋር ለሁለት ወራት ካደረጉት ተከታታይ ውጊያ በኋላ፣ እንዲያፈገፍጉ ማድረጉን የክልሉ ባለሥልጣናት ተናግረዋል። ባለፈው ሳምንት የፑንትላንድ ጦር በቡክ ካሌድ የቡድኑን አሚር አብዱልቃድር ሙሚን ዋና መሥሪያ ቤት በቁጥጥር ስር አውሏል። የአካባቢው ባለሥልጣናት በኩራ መንደር አቅራቢያ በተካሄደ ውጊያ 15 ወታደሮች መሞታቸውን ገልጸው፣ አይ ኤስ የሞቱበትን 57 ተዋጊዎች ጥሎ መሸሹን...

  • እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ባለፈው ታኅሣሥ ወር መጀመሪያ በቱርክ ፕሬዝደንት ረሽፕ ታይፕ ኤርዶዋን አሸማጋይነት የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ የኹለቱ ሀገራት ግንኙነት እየተሻሻለ ባለበት ወቅት፣ ወደ ሞቃዲሾ ያቀኑት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፕሬዝደንት ሐሰን ሼኽ መሐሙድና በሌሎች የሀገሪቱ ባለሥልጣናት አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

    ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ረፋዱ ላይ ለይፋዊ ጉብኝት ሞቃዲሹ እንደደረሱ፣ የአል ሻባብ እንደኾነ የተገመተ በርካታ ዙር የሞርታር ተኩስ ወደ አውሮፕላን ማረፊያው አቅጣጫ መከፈቱን በደኅንነት ስጋት ምክንያት ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ ነዋሪዎች ተናግረዋል።

    ቢያንስ አንዱ የሞርታር ተኩስ በአውሮፕላን ማረፊያው ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኝ ጋራዥ ውስጥ ማረፉን ደግሞ ስሙ ያልተጠቀሰ የተቋሙ ባልደረባ ገልጿል። የሞርታር ጥቃቱን ተከትሎ የደረስ ጉዳት እንደሌለም ታውቋል።

    በሶማሊያው ፕሬዝደንት ሐሰን ሼኽ መሐሙድ አቀባበል የተደረገላቸው ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ፕሬዝደንታዊ ቤተ መንግሥት ተወስደው ሁለቱ ወገኖች ውይይት አድርገዋል።

    ዛሬ ከጠዋቱ አራት ሰዓት ሞቃዲሹ የገቡት ዐቢይ ከቀኑ ስምንት ሰዓት ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል።

    ሁለቱ ወገኖች ባወጡት የጋራ መግለጫ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝት ባለፉት ጥቂት ወራት ሲካሄዱ የቆዩ ተከታታይ ግንኙነቶች ቀጣይ መኾኑን ጠቅሰው፣ በኹለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ወደነበረበት የመመለሱን ሂደት ይበልጥ ያጠናክራል ሲሉ አክለዋል ።

    ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋራ የባሕር ሠፈር በሊዝ ለማግኘት የመግባቢያ ስምምነት መፈራረሟን ተከትሎ በኹለቱ ወገኖች መካከል የነበረው ግንኙነት ባለፈው አንድ ዓመት ሻክሮ ቆይቷል። ጉብኝቱ፣ 2ሺሕ 500 የኢትዮጵያ ወታደሮችን በአፍሪካ ኅብረት ልዑክ ውስጥ ለማካተት የኹለቱ ሀገራት ከፍተኛ ወታደራዊ ባለሥልጣናት በቅርቡ መስማማታቸውን ተከትሎ የተደረገ ነው።

    በኹለቱ ሀገራት መካከል ባለው ወታደራዊ ስምምነት መሠረትም፣ በአፍሪካ ኅብረት ከሚሳተፉት ውጪ ኢትዮጵያ ተጨማሪ ወታደሮችንም በሶማሊያ ታሰማራለች፡፡

    መሪዎቹ በከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች ስምምነት ላይ መደረሱን በመልካም መቀበላቸውን ባወጡት የጋራ መግለጫ አስታውቀዋል።

    ሁለቱ መሪዎች በተጨማሪም “በተጠናከረ ዲፕሎማሲያዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ትብብር መተማመንን ማስፈን አስፈላጊ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል” ሲል የጋራ መግለጫው አክሏል።

    ዲፕሎማሲያዊ፣ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ትብብርን በማሳደግ መተማመንን መገንባት እንደሚያስፈልግ ኹለቱ መሪዎች አጽንኦት መስጠታቸውንም የጋራ መግለጫው አመልክቷል።

    የኢትዮጵያ ጠቅላይ ምኒስትር ጽሕፈት ቤት ባወጣው መግለጫ፣ሁለቱ መሪዎች ከዚህ ቀደም ካደረጓቸው ውይይቶች የቀጠለ ሰፋ ያለ ውይይት ማድረጋቸውን አስታውቋል።

    ውይይታቸው "በሰላም እና ፀጥታ፣ በኢኮኖሚ፣ በዲፕሎማሲ እና በጋራ ሊሠሩ በሚችሉ የመሠረተ ልማት ሥራዎች ላይ ያተኮረ ነበር " ብሏል።

    እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ባለፈው ታኅሣሥ ወር መጀመሪያ በቱርክ ፕሬዝደንት ረሽፕ ታይፕ ኤርዶዋን አሸማጋይነት የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ የኹለቱ ሀገራት ግንኙነት እየተሻሻለ ባለበት ወቅት፣ ወደ ሞቃዲሾ ያቀኑት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፕሬዝደንት ሐሰን ሼኽ መሐሙድና በሌሎች የሀገሪቱ ባለሥልጣናት አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ረፋዱ ላይ ለይፋዊ ጉብኝት ሞቃዲሹ እንደደረሱ፣ የአል ሻባብ እንደኾነ የተገመተ በርካታ ዙር የሞርታር ተኩስ ወደ አውሮፕላን ማረፊያው አቅጣጫ መከፈቱን በደኅንነት ስጋት ምክንያት ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ቢያንስ አንዱ የሞርታር ተኩስ በአውሮፕላን ማረፊያው ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኝ ጋራዥ ውስጥ ማረፉን ደግሞ ስሙ ያልተጠቀሰ የተቋሙ ባልደረባ ገልጿል። የሞርታር ጥቃቱን ተከትሎ የደረስ ጉዳት እንደሌለም ታውቋል። በሶማሊያው ፕሬዝደንት ሐሰን ሼኽ መሐሙድ አቀባበል የተደረገላቸው ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ፕሬዝደንታዊ ቤተ መንግሥት ተወስደው ሁለቱ ወገኖች ውይይት አድርገዋል። ዛሬ ከጠዋቱ አራት ሰዓት ሞቃዲሹ የገቡት ዐቢይ ከቀኑ ስምንት ሰዓት ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል። ሁለቱ ወገኖች ባወጡት የጋራ መግለጫ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝት ባለፉት ጥቂት ወራት ሲካሄዱ የቆዩ ተከታታይ ግንኙነቶች ቀጣይ መኾኑን ጠቅሰው፣ በኹለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ወደነበረበት የመመለሱን ሂደት ይበልጥ ያጠናክራል ሲሉ አክለዋል ። ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋራ የባሕር ሠፈር በሊዝ ለማግኘት የመግባቢያ ስምምነት መፈራረሟን ተከትሎ በኹለቱ ወገኖች መካከል የነበረው ግንኙነት ባለፈው አንድ ዓመት ሻክሮ ቆይቷል። ጉብኝቱ፣ 2ሺሕ 500 የኢትዮጵያ ወታደሮችን በአፍሪካ ኅብረት ልዑክ ውስጥ ለማካተት የኹለቱ ሀገራት ከፍተኛ ወታደራዊ ባለሥልጣናት በቅርቡ መስማማታቸውን ተከትሎ የተደረገ ነው። በኹለቱ ሀገራት መካከል ባለው ወታደራዊ ስምምነት መሠረትም፣ በአፍሪካ ኅብረት ከሚሳተፉት ውጪ ኢትዮጵያ ተጨማሪ ወታደሮችንም በሶማሊያ ታሰማራለች፡፡ መሪዎቹ በከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች ስምምነት ላይ መደረሱን በመልካም መቀበላቸውን ባወጡት የጋራ መግለጫ አስታውቀዋል። ሁለቱ መሪዎች በተጨማሪም “በተጠናከረ ዲፕሎማሲያዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ትብብር መተማመንን ማስፈን አስፈላጊ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል” ሲል የጋራ መግለጫው አክሏል። ዲፕሎማሲያዊ፣ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ትብብርን በማሳደግ መተማመንን መገንባት እንደሚያስፈልግ ኹለቱ መሪዎች አጽንኦት መስጠታቸውንም የጋራ መግለጫው አመልክቷል። የኢትዮጵያ ጠቅላይ ምኒስትር ጽሕፈት ቤት ባወጣው መግለጫ፣ሁለቱ መሪዎች ከዚህ ቀደም ካደረጓቸው ውይይቶች የቀጠለ ሰፋ ያለ ውይይት ማድረጋቸውን አስታውቋል። ውይይታቸው "በሰላም እና ፀጥታ፣ በኢኮኖሚ፣ በዲፕሎማሲ እና በጋራ ሊሠሩ በሚችሉ የመሠረተ ልማት ሥራዎች ላይ ያተኮረ ነበር " ብሏል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሊያ ጉብኝት አደረጉ
    እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ባለፈው ታኅሣሥ ወር መጀመሪያ በቱርክ ፕሬዝደንት ረሽፕ ታይፕ ኤርዶዋን አሸማጋይነት የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ የኹለቱ ሀገራት ግንኙነት እየተሻሻለ ባለበት ወቅት፣ ወደ ሞቃዲሾ ያቀኑት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፕሬዝደንት ሐሰን ሼኽ መሐሙድና በሌሎች የሀገሪቱ ባለሥልጣናት አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ረፋዱ ላይ ለይፋዊ ጉብኝት ሞቃዲሹ እንደደረሱ፣ የአል ሻባብ እንደኾነ የተገመተ...
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያው ጠቅላይ ምኒስትር ዐብይ አህመድ ነገ ሐሙስ በሶማሊያ ጉብኝት በማድረግ ከሀገሪቱ ፕሬዝደንት ሃሳን ሼክ ሞሃሙድ ጋራ እንደሚወያዩ ከሶማሊያ ከመንግሥት ምንጮች መረጃውን ማግኘቱን ኤኤፍፒ አመልክቷል።

    ሁለቱ ሀገራት የሻከረውን ግንኙነታቸውን ለማደስ በመሞከር ላይ ባሉበት ወቅት የሚካሄደው ጉብኝት “በአንካራ የተፈጸመውን ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግና ለማጠናቀቅ ከሚደረጉ ሰፊ ጥረቶች አንዱ እንደሆነ” ዘገባው አመልክቷል።

    “በጠቅላይ ምኒስትር ዐብይ አህመድ የሚመራ ከፍተኛ የባለሥልጣኖች ቡድን ነገ ሞቃዲሹ እንደሚደርስ ይጠበቃል” ሲሉ ለፕሬዝደንታዊ ቤተ መንግሥቱ ቅርብ የሆኑና ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ ምንጭ መናገራቸውን ኤኤፍፒ በዘገባው አመልቷልክ።

    ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ተገንጥላ ራስ ገዝ ከሆነችው ሶማሊላንድ ጋራ ባለፈው ዓመት የባሕር ዳርቻ በሊዝ ለማግኘት የመግባቢያ ስምምነት መፈራረሟን ተከትሉ፣ በሁለቱ ሀገራት መካከል ውጥረት ሰፍኖ ነበር።

    የአንካራውን ስምምነት ተከትሎ ግን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ሙሉ ለሙሉ ወደነበረበት እንደሚመልሱ አስታውቀዋል።

    የኢትዮጵያው ጠቅላይ ምኒስትር ዐብይ አህመድ ነገ ሐሙስ በሶማሊያ ጉብኝት በማድረግ ከሀገሪቱ ፕሬዝደንት ሃሳን ሼክ ሞሃሙድ ጋራ እንደሚወያዩ ከሶማሊያ ከመንግሥት ምንጮች መረጃውን ማግኘቱን ኤኤፍፒ አመልክቷል። ሁለቱ ሀገራት የሻከረውን ግንኙነታቸውን ለማደስ በመሞከር ላይ ባሉበት ወቅት የሚካሄደው ጉብኝት “በአንካራ የተፈጸመውን ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግና ለማጠናቀቅ ከሚደረጉ ሰፊ ጥረቶች አንዱ እንደሆነ” ዘገባው አመልክቷል። “በጠቅላይ ምኒስትር ዐብይ አህመድ የሚመራ ከፍተኛ የባለሥልጣኖች ቡድን ነገ ሞቃዲሹ እንደሚደርስ ይጠበቃል” ሲሉ ለፕሬዝደንታዊ ቤተ መንግሥቱ ቅርብ የሆኑና ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ ምንጭ መናገራቸውን ኤኤፍፒ በዘገባው አመልቷልክ። ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ተገንጥላ ራስ ገዝ ከሆነችው ሶማሊላንድ ጋራ ባለፈው ዓመት የባሕር ዳርቻ በሊዝ ለማግኘት የመግባቢያ ስምምነት መፈራረሟን ተከትሉ፣ በሁለቱ ሀገራት መካከል ውጥረት ሰፍኖ ነበር። የአንካራውን ስምምነት ተከትሎ ግን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ሙሉ ለሙሉ ወደነበረበት እንደሚመልሱ አስታውቀዋል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ጠቅላይ ምኒስትር ዐብይ አህመድ በሶማሊያ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው
    የኢትዮጵያው ጠቅላይ ምኒስትር ዐብይ አህመድ ነገ ሐሙስ በሶማሊያ ጉብኝት በማድረግ ከሀገሪቱ ፕሬዝደንት ሃሳን ሼክ ሞሃሙድ ጋራ እንደሚወያዩ ከሶማሊያ ከመንግሥት ምንጮች መረጃውን ማግኘቱን ኤኤፍፒ አመልክቷል። ሁለቱ ሀገራት የሻከረውን ግንኙነታቸውን ለማደስ በመሞከር ላይ ባሉበት ወቅት የሚካሄደው ጉብኝት “በአንካራ የተፈጸመውን ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግና ለማጠናቀቅ ከሚደረጉ ሰፊ ጥረቶች አንዱ እንደሆነ” ዘገባው አመልክቷል። “በጠቅላይ ምኒስትር ዐብይ አህመድ...

More Results