Addis Maleda
Addis Maleda
  • 3202 people like this
  • 1929 Posts
  • 0 Photos
  • 1 Reviews 3.0
  • Company, Organization or Institution
  • 67
Search
Recent Updates
  • ቅዳሜ ጥር 10 ቀን 2017 (አዲስ ማለዳ) ሂውማን ራይትስ ዎች በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ ዓመት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት አስከፊ እንደነበር አለም አቀፉ የመብት ተሟች ተቋም ሂውማን ራይትስ ዎች ባወጣው ዓመታዊ ሪፖርቱ ገልጧል። ዓመቱ፣ በአገሪቱ ግጭቶች የተበራከቱበት፣ የመብት ጥሰቶች ያለተጠያቂነት የተፈጸሙበትና የሲቪል ማኅበራት እንቅስቃሴ የተገደበበት እንደነበር የጠቀሰው ሪፖርቱ፣ የመንግሥት ጸጥታ ኃይሎች፣ ታጣቂዎች በግጭት ቀጠናዎችና በሌሎች አካባቢዎች ጭምር ከባድ […]
    ቅዳሜ ጥር 10 ቀን 2017 (አዲስ ማለዳ) ሂውማን ራይትስ ዎች በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ ዓመት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት አስከፊ እንደነበር አለም አቀፉ የመብት ተሟች ተቋም ሂውማን ራይትስ ዎች ባወጣው ዓመታዊ ሪፖርቱ ገልጧል። ዓመቱ፣ በአገሪቱ ግጭቶች የተበራከቱበት፣ የመብት ጥሰቶች ያለተጠያቂነት የተፈጸሙበትና የሲቪል ማኅበራት እንቅስቃሴ የተገደበበት እንደነበር የጠቀሰው ሪፖርቱ፣ የመንግሥት ጸጥታ ኃይሎች፣ ታጣቂዎች በግጭት ቀጠናዎችና በሌሎች አካባቢዎች ጭምር ከባድ […]
    0 Comments 0 Shares

  • ሀሙስ ጥር 01 2017 ( አዲስ ማለዳ) ነዳጅ ከተመን በላይ በሚሸጡ ነጋዴዎች ላይ ነው ቅጣቱ ተግባራዊ ይደረጋል የተባለው በዛሬው እለት በእንደራሴዎች ምክርቤት በጸደቀው የነዳጅ ውጤቶችን የግብይት ሥርዓት ለመደንገግ በወጣው አዋጅ ነው ፡፡ ከዛ ባለፈም ድርጊቱ በተደጋጋሚ ከተፈጸመ የገንዘብ መቀጮው ላይ ከሦስት ዓመት እስከ አምስት ዓመት የሚደርስ የእስር ቅጣት እንደሚኖር አዋጁ ያትታል። አዋጁ ከሁለት የምክር ቤት […]
    ሀሙስ ጥር 01 2017 ( አዲስ ማለዳ) ነዳጅ ከተመን በላይ በሚሸጡ ነጋዴዎች ላይ ነው ቅጣቱ ተግባራዊ ይደረጋል የተባለው በዛሬው እለት በእንደራሴዎች ምክርቤት በጸደቀው የነዳጅ ውጤቶችን የግብይት ሥርዓት ለመደንገግ በወጣው አዋጅ ነው ፡፡ ከዛ ባለፈም ድርጊቱ በተደጋጋሚ ከተፈጸመ የገንዘብ መቀጮው ላይ ከሦስት ዓመት እስከ አምስት ዓመት የሚደርስ የእስር ቅጣት እንደሚኖር አዋጁ ያትታል። አዋጁ ከሁለት የምክር ቤት […]
    0 Comments 0 Shares
  • ሀሙስ ጥር 01 2017 ( አዲስ ማለዳ) በትግራይ ከሚንቀሳቀሱ እና በምርጫ ቦርድ እውቅና ካገኙ ፓርቲዎች መካከል አንዱ የሆነው ሳልሳይ ወያነ ትግራይ በጌታቸው ረዳ የሚመራው ጊዚያዊ አስተዳደር በተግባር ፈርሷል ሲል ወቅሷል፡፡ በመሆኑም ብሔራዊ ጉባኤ ተጠርቶ ግዜያዊ አስተዳደሩ እንደገና እንዲዋቀር” ሲል ነው የጠየቀው። በአሁኑ ወቅት በክልሉ ስርአት አልበኝነት እየታየ በመሆኑ የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማህበራዊም ሆነ የፍትህ ጉዳዮች ላይ […]
    ሀሙስ ጥር 01 2017 ( አዲስ ማለዳ) በትግራይ ከሚንቀሳቀሱ እና በምርጫ ቦርድ እውቅና ካገኙ ፓርቲዎች መካከል አንዱ የሆነው ሳልሳይ ወያነ ትግራይ በጌታቸው ረዳ የሚመራው ጊዚያዊ አስተዳደር በተግባር ፈርሷል ሲል ወቅሷል፡፡ በመሆኑም ብሔራዊ ጉባኤ ተጠርቶ ግዜያዊ አስተዳደሩ እንደገና እንዲዋቀር” ሲል ነው የጠየቀው። በአሁኑ ወቅት በክልሉ ስርአት አልበኝነት እየታየ በመሆኑ የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማህበራዊም ሆነ የፍትህ ጉዳዮች ላይ […]

  • ርእደ መሬት ቢከሰት ምን ማድረግ እንዳለብዎት ይህን መረጃ በማንበብ መረዳት ይችላሉ:: ረቡዕ ታህሳስ 30 2017 ( አዲስ ማለዳ) ርእደ መሬት ያለምንም ማስጠንቀቂያ ሊከሰት ይችላል፣ ይህም በህይወት እና ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላል። ዝግጁ መሆን ደህንነትን ለመጠበቅ የመጀመሪያው እርምጃ ነው—እራስዎን ይጠብቁ ፣ የአደጋ ጊዜ እቅድ ይኑርዎት፣ ርእደ መሬት በሚከሰትበት ጊዜ እና በኋላ ምን ማድረግ እንዳለቦት ይወቁ:- […]
    ርእደ መሬት ቢከሰት ምን ማድረግ እንዳለብዎት ይህን መረጃ በማንበብ መረዳት ይችላሉ:: ረቡዕ ታህሳስ 30 2017 ( አዲስ ማለዳ) ⚠️ርእደ መሬት ያለምንም ማስጠንቀቂያ ሊከሰት ይችላል፣ ይህም በህይወት እና ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላል። ✅ዝግጁ መሆን ደህንነትን ለመጠበቅ የመጀመሪያው እርምጃ ነው—እራስዎን ይጠብቁ ፣ የአደጋ ጊዜ እቅድ ይኑርዎት፣ ርእደ መሬት በሚከሰትበት ጊዜ እና በኋላ ምን ማድረግ እንዳለቦት ይወቁ:- […]

  • ሰኞ ታህሳስ 28 ቀን 2017(አዲስ ማለዳ) በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ ትልቅ ሥም የነበራቸው አንጋፋው የፖለቲካና የምጣኔ ሀብት ምሁሩ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። በ1923 ዓ.ም. በምዕራብ ወለጋ ዞን ቦጂ ቢርመጂ ወረዳ  የተወለዱት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በአጼ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት የገንዘብ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር እንዲሁም የዓለም ባንክ የአፍሪካ ተወካይ በመሆን […]
    ሰኞ ታህሳስ 28 ቀን 2017(አዲስ ማለዳ) በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ ትልቅ ሥም የነበራቸው አንጋፋው የፖለቲካና የምጣኔ ሀብት ምሁሩ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። በ1923 ዓ.ም. በምዕራብ ወለጋ ዞን ቦጂ ቢርመጂ ወረዳ  የተወለዱት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በአጼ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት የገንዘብ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር እንዲሁም የዓለም ባንክ የአፍሪካ ተወካይ በመሆን […]

  • ማክሰኞ ህዳር 10 ቀን 2017 (አዲስ ማለዳ) ዘመናቸውን የጨረሱ የምርጫ ቦርድ አባላት ከሃላፊነት ሊነሱ ይገባል ሲል ከሰሞኑ ፍቃዱ የተሰረዘው ገዳ ቢሊሱማ ፓርቲ ከሷል፡፡ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የፓርቲዎችን ፍቃድ በመሰረዝ የሰላማዊ ትግል በርን እየዘጋ ነው ያለው ፓርቲው፣ ይህ ደግሞ ሆን ብሎ የሚከናወን ነው ሲል አብራርቷል፡፡ ከሰሞኑ ከታገዱ የ11 የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል አንዱ የሆነው ገዳ ቢሊሱማ ፓርቲ […]
    ማክሰኞ ህዳር 10 ቀን 2017 (አዲስ ማለዳ) ዘመናቸውን የጨረሱ የምርጫ ቦርድ አባላት ከሃላፊነት ሊነሱ ይገባል ሲል ከሰሞኑ ፍቃዱ የተሰረዘው ገዳ ቢሊሱማ ፓርቲ ከሷል፡፡ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የፓርቲዎችን ፍቃድ በመሰረዝ የሰላማዊ ትግል በርን እየዘጋ ነው ያለው ፓርቲው፣ ይህ ደግሞ ሆን ብሎ የሚከናወን ነው ሲል አብራርቷል፡፡ ከሰሞኑ ከታገዱ የ11 የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል አንዱ የሆነው ገዳ ቢሊሱማ ፓርቲ […]
    0 Comments 0 Shares
  • ዓርብ ህዳር 06 ቀን 2017(አዲስ ማለዳ) የኩፍኝ በሽታ የአለም የጤና ስጋት እየሆነ መጥቷል ሲል የአለም የጤና ድርጅት ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል፡፡ ድርጅቱ በኩፍኝ በሽታ የሚያዙ ዜጎች ምጣኔ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸርም የ20 በመቶ ጭማሬ ማሳየቱን በመግለጽም ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ107 ሺህ በላይ ሰዎችን ሕይወት መቅጠፉን እና አብዛኞቹ ሕጻናት መሆናቸውን አብራርቷል፡፡ በ57 ሀገራት ላይ […]
    ዓርብ ህዳር 06 ቀን 2017(አዲስ ማለዳ) የኩፍኝ በሽታ የአለም የጤና ስጋት እየሆነ መጥቷል ሲል የአለም የጤና ድርጅት ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል፡፡ ድርጅቱ በኩፍኝ በሽታ የሚያዙ ዜጎች ምጣኔ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸርም የ20 በመቶ ጭማሬ ማሳየቱን በመግለጽም ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ107 ሺህ በላይ ሰዎችን ሕይወት መቅጠፉን እና አብዛኞቹ ሕጻናት መሆናቸውን አብራርቷል፡፡ በ57 ሀገራት ላይ […]
    0 Comments 0 Shares
More Stories