ዓርብ ህዳር 06 ቀን 2017(አዲስ ማለዳ) የኩፍኝ በሽታ የአለም የጤና ስጋት እየሆነ መጥቷል ሲል የአለም የጤና ድርጅት ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል፡፡ ድርጅቱ በኩፍኝ በሽታ የሚያዙ ዜጎች ምጣኔ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸርም የ20 በመቶ ጭማሬ ማሳየቱን በመግለጽም ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ107 ሺህ በላይ ሰዎችን ሕይወት መቅጠፉን እና አብዛኞቹ ሕጻናት መሆናቸውን አብራርቷል፡፡ በ57 ሀገራት ላይ […]

0 Comments
0 Shares