ሰኞ ታህሳስ 28 ቀን 2017(አዲስ ማለዳ) በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ ትልቅ ሥም የነበራቸው አንጋፋው የፖለቲካና የምጣኔ ሀብት ምሁሩ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። በ1923 ዓ.ም. በምዕራብ ወለጋ ዞን ቦጂ ቢርመጂ ወረዳ የተወለዱት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በአጼ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት የገንዘብ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር እንዲሁም የዓለም ባንክ የአፍሪካ ተወካይ በመሆን […]

0 Comments
0 Shares