ሀሙስ ጥር 01 2017 ( አዲስ ማለዳ) በትግራይ ከሚንቀሳቀሱ እና በምርጫ ቦርድ እውቅና ካገኙ ፓርቲዎች መካከል አንዱ የሆነው ሳልሳይ ወያነ ትግራይ በጌታቸው ረዳ የሚመራው ጊዚያዊ አስተዳደር በተግባር ፈርሷል ሲል ወቅሷል፡፡ በመሆኑም ብሔራዊ ጉባኤ ተጠርቶ ግዜያዊ አስተዳደሩ እንደገና እንዲዋቀር” ሲል ነው የጠየቀው። በአሁኑ ወቅት በክልሉ ስርአት አልበኝነት እየታየ በመሆኑ የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማህበራዊም ሆነ የፍትህ ጉዳዮች ላይ […]

0 Comments
0 Shares