ሀሙስ ጥር 01 2017 ( አዲስ ማለዳ) ነዳጅ ከተመን በላይ በሚሸጡ ነጋዴዎች ላይ ነው ቅጣቱ ተግባራዊ ይደረጋል የተባለው በዛሬው እለት በእንደራሴዎች ምክርቤት በጸደቀው የነዳጅ ውጤቶችን የግብይት ሥርዓት ለመደንገግ በወጣው አዋጅ ነው ፡፡ ከዛ ባለፈም ድርጊቱ በተደጋጋሚ ከተፈጸመ የገንዘብ መቀጮው ላይ ከሦስት ዓመት እስከ አምስት ዓመት የሚደርስ የእስር ቅጣት እንደሚኖር አዋጁ ያትታል። አዋጁ ከሁለት የምክር ቤት […]

0 Comments 0 Shares